@abel976132152041: #creatorsearchinsights #❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ #❤❤❤❤❤ #creatorsearchinsights #❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Abel get getahun
Abel get getahun
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 December 2024 15:36:14 GMT
94166
8634
404
1034

Music

Download

Comments

maggyjhonny
Maggy barber :
ውእቱሰ ከመ መርአዊ በልልች
2024-12-23 10:41:14
1
ermiyas5924
ermiyas :
ባህርኒ ርእየት የምትለዋን በላት የጥምቀቷን ሳብ አድርገህ
2024-12-23 06:38:48
3
efre610
user4529287590027 :
ፍፃሜህን ያሳምርልህ
2024-12-25 18:43:41
1
1lembo
lembo :
good job man keep it up🙏
2024-12-23 18:52:57
0
meztek
user7651328519886 :
really great ✌
2024-12-23 20:43:58
2
engidaman441
𝐄𝐍𝐆𝐈𝐃𝐀 𝓡𝓞𝓨𝓐𝓛 :
Wow......🥰🙏
2024-12-25 11:36:49
0
naten394
@Natan :
gobez🥰🥰🥰🥰
2024-12-23 14:20:19
0
eliyas9054
Eliyas :
wow
2025-01-03 20:38:42
0
user5616165602338
የድንግል ፍሬ :
ጎበዝ ከአሕዛብ መካካል የተገኘሕ ብቸኛ ነሕ ጽናቱን ይስጥሕ
2024-12-23 04:53:45
101
way.of.lifee
ashu :
እየውልህ "ምልክት ጠብቅ " የሚሉህ ሁሉ ምንም የማያውቁ ከንቱ ናቸው በራስህ ራስህን አበርታ .....ከዛ የኔ አስተሳሰብ ልጨምርልህ እግዚአብሔርን የሚያስከፋ ስራ አትስራ በቃ አመስግን ሌላው ምልክት እያለ ይቃጠል ...አንተ እንዳልከው ብርሃኑን ይላክልን 🙏
2024-12-23 03:55:47
6
user3781953748585
መጋቤ ሐዲስ ብንያም ንብረት :
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአሶሳ ሀ/ገ/ስ ም/ሰ/ወንጌል እና የምራፈ ቅዱሳን አቡነ አረጋዊ አገልጋይ ዲያቆን የምታስተካክለው ጥፋት እማንቱ ይምርሃኒ ወይሰዳኒ የሚለው ኒ አይጠበቅም ደግሞ ወደፊት ምስባክ ስትለቅ የቅዳሴውን መምህር ጠይቃ
2024-12-22 18:18:46
15
abe69020
Abe :
በቤቱ ያጽናህ የነገዋ ቤተ ክርስቲያን ተረካቢ
2024-12-22 15:51:00
86
enqo28
Enqo/ዕንቈ :
መልካም ነው። የሚጠብቅ የሚላላውን በዛው እየለየህ
2024-12-23 16:33:41
6
user8817876249281
m/r libsework Bogale :
በርታ ልንለው ይገባል የመጣበትን ከማሰብ የተነሳ
2024-12-23 10:55:05
23
user22321888042
@Sami :
ምልክት ይጠብቁ ከይቅርታ
2024-12-22 19:46:27
7
ynahu1919
Nahu :
ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን አንድ ምክር የምመክርህ ቢኖር ሰውን ትተህ እራስህ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ
2024-12-23 08:15:17
17
kirubel.f3
Kirubel F :
ድምጽህ ጥሩ ነው ወንድሜ በርታ ምልክቷን ብትጠብቃት ደሞ ከዚህ በላይ ላሕይ ይኖረዋል 🙏
2024-12-23 15:40:32
10
debterawtewanay
Debteraw Tewanay :
ተምሮ መቀደስ ጥሩ ነው ነገር ግን እውነት ከተነጋገርን ስንቱ ነው ተምሮ በምልክት የሚቀድሰው ? ከ90% በላይ ያለው አገልጋይ ሁላ የልምድ አዋላጅ አይደል እንዴ ? የሚሞክሩትን ሰዎች ሁሉ ምልክት ዜማ ...ወዘተ እያላችሁ የምታሸማቅቁ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ከማበረታታት ጀምሩ ሰው ለማሳደግ እንጂ ለመቅጨት አትጣደፉ
2024-12-22 19:36:56
8
user28422422083680
ፀዳለ ብርሃን :
ይበል ነው ወዳጄ በርታ እሺ ግሩም ድምጽ ነው ያለህ ደግሞ
2024-12-22 16:00:41
6
user30019308668828
የመርጦው ቀበጥ የሰኞ ፍሬ :
ዲያቆኔ ቆይ እስኪ እንዲህ አድርገህ ከመጎነፃፀልህ በፊት ዜማው ደብረ አባይ ነው ወይስ ደብረ ኦሮሚያ ቶሎብለህ መልስልኝ መቸም ደብረ አባይነው አትለኝም ካልክ ደግሞ ጠጋ በለን እና ጥሩ አድርገን አስቀጽለን እንላክህ
2024-12-22 22:17:41
0
ashageraye
Ashager Aye :
ምልክቱን ጠብቅ ወንበርም ትከል ፋንድያ!
2024-12-24 12:56:57
1
user7242993234984
በዘመነ ጠሊ ኢትኩን በግዕ :
አንተ ምልክት ጠብቅ
2024-12-22 20:11:26
0
athnatiewo
Athnatiewos :
እንዴ! ሰይጣን ከእግዚአብሔር ጋር ታረቀ እንዴ? ተመሰገን እኛም ተገላገልን
2024-12-23 03:57:39
0
use_rkalabe
12345678 :
ሊቅ ይሉሀል እዳተ ግንየትነው የቀፀልከው
2024-12-23 22:46:56
1
To see more videos from user @abel976132152041, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About