@melamela85: የሌባ አይነ ደረቅ መልሳ ልብ ያደርቅ#🤣🤣😁😂😁 #fypシ゚viral

𝕞𝕖𝕝𝕒   𝕞𝕖𝕝𝕒💜💜
𝕞𝕖𝕝𝕒 𝕞𝕖𝕝𝕒💜💜
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 December 2024 22:25:37 GMT
713959
29880
1150
3570

Music

Download

Comments

ymsrch
ymsrch love :
tuye wushatami
2024-12-25 15:53:08
1
singer_solomon_adise
Solomon Adise :
What did he like in the first place?
2024-12-31 08:40:08
0
danieldeye
🇩 🇦 🇳 🇪 🇱 🇴 :
sew nesh gn
2024-12-24 05:32:55
0
fatizakir2
fatizakir716 :
😎 likine
2024-12-23 20:13:32
0
natnel182
&&❤ :
on😳😳😳
2024-12-24 19:23:58
0
to.ma.to19
Silent :
Legend
2024-12-23 19:33:17
0
fikrye13
Fikrye🌸 :
ግን ቆይ🤔 የወንድ ኩላሊት ለሴት ይሆናል??🤔🤔
2024-12-23 09:11:28
106
marimarefiya
mari :
እኔ ብቻ ነኝ የልጁ አመላለስ የደበረኝ
2024-12-23 13:06:19
70
zabiba55_55
Ziy@0822 :
አይነ ደረቅ የሚለውን ቃል በአካል አየሁት በአንቺ እንኳን ኩላሊት የሰጠን ሰው ይቅርና ሰው አንድ ቀን ሻይ ቡና ላለው ስንት ነገር ያደርጋል ለሰው ልጅ አይሰገድም እንጂ እየሰገገድሽ ታኖሪው ነበር
2024-12-23 05:40:22
75
kokita5984
Kokita 🦅🦅 :
የበላሽው ይመለስ ምን አስር ጊዜ አባ አባ ትላለች🙄😕
2024-12-23 13:12:43
40
lidiyaledu
Lidu Bollywood song😘 :
ተኮፈሰ እኮ 😂😂 ሆ
2024-12-23 07:35:57
11
z740547
Z የያብራክ :
ኩራቱ ደስ ሲል
2024-12-23 07:30:27
42
mo3mi2an1
MOMIAN :
አትረፉ ያለን ሰዎች ሰሞኑን ደሞ ቲክቶኩ በዚህ ሊራገብ ነው😅😅😅😅😅
2024-12-23 05:23:31
22
woiny5
woiny :
ትግስት ማናት🤔
2024-12-23 05:59:54
21
yusribab01
Iam alone🥀 :
ወንድ ልጅ ቆረጠ
2024-12-23 07:46:28
18
birhane572
birhane :
ምንም ቢልሽ መቻል ነበረብሽ
2024-12-23 12:55:54
14
redu00643
redu :
ተዉ ግን ባገኘነዉ አጋጣሚ አንፍረድ ችግራቸዉን ጌታ ይፍታዉ
2024-12-23 15:11:12
25
yonaskifle8956
yonaskifle562የጉራጌዉ ነኝ ያወም የጉብሬ :
ወይ አታምር ወይ አታፍር😂
2024-12-23 08:05:11
49
user2924697372346
user2924697372346 :
ኩላሊት ስትመነትፊ ተረድተሽው ነበረ
2024-12-23 05:04:29
13
kiya.mess
Kiya Mess :
መሰበር ከባድ ነው ያውም ባፈቀሩት ሰው ወንድም ፈጣሪ ስብራትህን ይጠግንልህ
2024-12-23 08:34:27
8
user6352936285451
user6352936285451 :
ለቀጣይ ሌላ አካልህን ሳትወስድብህ በጊዜ እራቃት
2024-12-23 07:20:39
7
eden.demeke3
Eden Demeke :
ቆይ ልጁ ምን ሁኖ ነው ኩላሊትን ያክል ነገረ ሰቶ ይቅረታ ከበደው
2024-12-24 18:16:00
5
user3055777231728
G/ silasie :
ታውሬ የምትይው ደግሞ አይንህንም ስጠኝ ልትይው እና ጭራሽ ልትጨርሽው ነው።
2024-12-23 20:38:31
5
user6188148126308
Aman :
ኧረ በፈጠራችሁ ልጅቷ ምን አጠፋች ቆይ ይሄን ሁሉ የምትሏት አልፈልገውም አላለችም በፊትም ቢሆን ከሱ አልለይም ነው ያለችው አሁንም እንደዛው መጋጨት ያለ ነው ተጋጭተው ነበር ያንን ደግሞ አደባባይ አላወጣም እኛ እንፈታዋለን ነው ያለችው ቆይ የልባን ፈጣሪ እንጅ የሚያቀው ማንም አያቅም ፈራጅ የምንሆነው ለምን ነው
2024-12-23 12:08:30
20
richarlison634
painkiller✨♊ :
እኔ ግን በጣም ተረድቻታለሁኝ ጌታን አይዞሽ
2024-12-23 07:56:40
17
To see more videos from user @melamela85, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About