@almazemekonne: የቅድስት ስላሴ አመታዊ ክበረ በአል በሌላ ደብር በመሄድ እናክብር መስቀል ሊያስረግጡን ነው የሰሩትን በሌላ እስኪያስተካክሉ ድረስ የራሳችንን ሀላፊነት እንወጣ#አልማዝ

አልማዝ
አልማዝ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 December 2024 06:27:38 GMT
395291
17597
1642
8971

Music

Download

Comments

useramhara1234
better way :
wey gize egziabher hoy fred
2024-12-27 16:29:02
1
melky1992
melky gojamiewa :
yet new
2024-12-26 06:29:13
0
baki1515
Baki1515 :
koy why you this?algebagnm?
2024-12-26 16:29:30
0
biniman253
biniman253 :
🥰🥰🥰ewnet new
2024-12-26 11:17:11
0
sador016
Abi :
አፍርሰው ያስተካክሉት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሊሆን ከቻለ ይስተካካልንል ነው ምንለው
2024-12-25 07:18:27
629
fitsum.w4
Fitsum W :
No ሌላ ደብር አንሔድም ሔደን አንሱ እንላለን እንጂ ባለቤት እኛው ለማን ጥለን ነው ምንሔደው እኛ ጠንካራና ብርቱ ኮንፊደንስ ያለን ክርስቲያኖች ነን
2024-12-25 09:39:49
746
user7611003710948
natnael kefelgn nat :
መቅረት የለም ወንድሜ እዛው ሔደን መናገር ችግሩን መፍታት ነው ይቀየራል
2024-12-25 10:53:12
614
user9793916250753
user9793916250753 :
ወሬ አለባችሁ ማክበር ያለበት ሄዶ ያክብር ፎሎ ለማግኘት ምንድን ነው መቀባጠር ለሁሉ ነገር እንከን ፈልጋችሁ አይከብድም ልቦና ይስጣችሁ
2024-12-25 07:10:58
128
zedo621
zewdu hailu :
በጭራሽ አናረገውም እንደውም በዝተን ነው የምንሄደው እኛ ቀርተንማ የዲያቢሎስ ልጅ ደስ እንዲለው አናደርግም ስላሴ አባቴ ቤት እንደውም አዳር ነው የምንሄደው
2024-12-25 14:48:37
270
meseret1232
meseret1232 :
ሲጀመር እመቤቴን መስቀል አደለም ሲቀጥል አሁን የተሰራ አደለን አባቶቻችን ግዜ የተሰራ ነው
2024-12-25 07:21:29
30
nebi89ne
Nebi89ne :
አሁን ግን እባቡን እየተሣለማችሁ ነው በአዲስ ኪዳን ክርስቶስ ተሠቅሏል ምን አሥፈለገ ማጭበርበር ለዚህ ነው የኢየሡሥ ጠላት የሆናችሁት
2024-12-26 06:45:51
6
mefkereabate
mefkereabate :
መቸም ከአባቶች እውቀት የአንተ አይበልጥም
2024-12-25 06:58:06
28
tediabebe5
Tewodros Abebe :
መስቀል እንደዚህ አይደለም ሰውን አታወናብዱ።
2024-12-25 11:54:15
23
pmst88
PMST88 :
ሌላ ደብር ?? ስላሴን በሚነግስበት ቀን ወራዳ ነህ ጠያቂው ለነገሩ ፔንጤ ነህ ለዛ ነው
2024-12-25 06:52:00
13
yonas..ethiopia
yonas-ethiopia3 :
የመስቀል ስእል ብትረግጡ ምን ይገርማል የተሰቀለበትን ራሱን ኢየሱስን ስትረግጡት አይደል እንዴ የምትኖሩት የመስቀል ላይ ሞቱን እና ዘለአለማዊ አስታራቂነቱን ሞተው ተቀብረው ለበሰበሱ ሰዎች ሰጥታችሁ
2024-12-25 17:19:57
14
yidnek14
yidneቅ :
አጀንዳው የጠላት ነው አንቀርም
2024-12-25 12:50:06
59
billey64
dunga billey :
በቃ ተቃውሞ እና ተቃርኖ እንጂ ምንም መልካምነት የሌላችሁ መርዞች
2024-12-27 07:42:53
8
dagemay1
Marmaris :
ግን አይደክማችሁም? ሁሉም ነገርኮ አይነገርም ካባቶች በላይ ሆንን አላችሁኮ መዝሙሩ አስበላህ😀
2024-12-25 09:15:12
37
ezzr21
ABeN-EZzR :
የ ጴንጤ መዝሙር ለምን አንደተጠከምቅ ነዉ ያልገባኝ 🤨
2024-12-25 07:43:23
56
haniteshager
Hani Teshager :
ከሌላው ቀን በላይ በዝተን እንሄዳለን አንቀርም
2024-12-25 21:42:20
33
kifluw
kifluw :
ድንቁርናህን እዛው ከሙዚቃህ ጋር
2024-12-25 09:17:03
16
aman49567
አማን :
ማንነትህ ድብቅ ስለሆነ ብቻ ማንም የሚሸማክ የለም አትልፋ
2024-12-25 08:18:10
15
kikimimi235
ኢትዮጵያዊት :
የትኛው ፓስተር ከፍሎህ ነው ወይስ ሀዋዝ ቀጥሮህ ነው
2024-12-25 18:40:44
17
zedo8424
Zedo :
አንተ ማነህ የሰውን ሀጥያት የምትናገረው የራስህ ሀጥያት ግንባርህ ላይ ይታይህ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው የሚፈርደው ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ለሁሉም ነገር በፀሎት ነው መጠየቅ እግዚአብሔር መልስ አለው
2024-12-26 17:22:15
7
yaredteumelesane
Yared Teume Lesane :
አሰሪ ኮሜቴዎች ሕዝበ ክርስቲያኑ ያቁረበውን ቅሬታ ሰምታችሁ በአስቸኳይ አፍርሳችሁ አስተካክሉ።በጉጉት እየጠበቀ ያለውን ምዕመናን ለምን በሚወራው ወሬ ሰምቶ እንዳይመጣ ታስደርጉታላችሁ?
2024-12-25 10:04:30
6
To see more videos from user @almazemekonne, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About