@clickwithsami: 💢የስልካችን ሙሉ ታሪክ ለማወቅ Mastering iPhone Settings: All About the ‘About’ Section Discover the hidden details in your iPhone’s “About” settings! Learn how to access key information like your device name, software version, model number, storage, and more. Perfect for troubleshooting, updates, or support needs. #iPhoneTips #AppleSupport #iOSSettings #TechGuide #SmartphoneTips iPhone About Settings
CLICK WITH SAMI
Region: DE
Wednesday 25 December 2024 13:09:01 GMT
Music
Download
Comments
@abdu somed 4544 :
ስለ አይፎን ስልክ ብቻ ነው እንዴ እምሰራው
2024-12-25 14:32:44
2
bint baba :
እናመሰግናለን ስልኬ ላይቭ አይከፍትልንም ወላ ካለህ 🥺
2024-12-26 02:10:19
1
Mesi Meseret :
ቨዲኦን እዲናወርደው አርገን
2024-12-25 18:24:55
2
Creator.Search.Insight :
እባክህ ኦርጅናል የiPhone 14 pro max የማገኝበት ቦታ ጠቁመኝ
2024-12-26 16:30:18
0
ባሮኽ :
Coverage Expired 1/20/2025 ይላል ሳሚቾ ምን ማረግ አለብኝ ብታግዘኝ ደስ ይለኛል ወድሜ በዚህ ኾሜንቱ ስር 😳
2024-12-26 02:22:49
0
ethio love :
አመሠግናለሁ ወንድሜ ብዙ ነገር ከአንተ ተምራለሁ
2024-12-25 18:42:47
4
wutsefet0 :
Danke
2024-12-25 22:56:42
2
Suzan Suzi 🦋H❤️😘 19🦋 :
ተባረክ
2024-12-25 17:30:43
2
ኤዶም የማርያም ልጅ :
ወንድሜ ለቤትህ አድሰ ነኝ ሴም ካርደ ኢትሳላት ነው ካርድ ሰሞላ ይታየኛል ይሞላል ግን ትንሺ ቆይቸ ልደውል ሳየው የለም ብድር አልተበደርኩም ካርዱ የለም እደት ላሰተካክለው እርዳኝ
2024-12-26 08:08:20
1
Ananiya & Azariya :
እባክህ ወንድሜ iPhone pro max 11ሰልኬን አብዴት አርጌው ባትሪ አስቸገረኝ መላ ካለህ
2024-12-25 17:33:48
1
Yab man 17 :
እና በምን ይስራልክ
2024-12-25 16:34:41
1
ኤደን♊ :
በርታ ብሮ👍👍
2024-12-25 15:06:35
1
𝒯𝒿𝒶𝓎 :
አስጠኚው ያነባል🙃
2024-12-25 14:19:31
1
@BetiiBetelhem🦋🦋 :
ሳሚ ሚሞሪ አላንብ አለ ስልኬ ... በፊት ይሰራ ነበር አሁን off ወይም አውጥቼ ካልሆነ አልሰራም አለኝ 🙏🙏
2024-12-25 13:57:42
1
mube :
ልክነህ
2025-01-15 07:22:10
0
መቅዲ habeshawit🥰🥰 :
አረ በጌታ ስልኬ ላይ ማስታወቂያ ሊያሳብደኝ ትግሥቴ አለቀ 🥺🥺🥺🥺
2025-01-10 01:12:12
0
Hewet bbb :
ለሳምሰንግ
2025-01-09 08:07:50
0
abduse :
ስለ iPhone ብቻ ስለምተወራ ታስጠላለህ
2025-01-08 17:05:09
0
Jesika :
በናትህ ወንድሜ ከዳታ ወደ እኔ ለመጥለፋ wifi ንገረኝ
2025-01-07 21:08:16
0
ᴋᴇʀɪᴍᴀ👸🏻 :
የእኔንም መልስልኝማ video ስፖስት በvideo ላይ ከፃፍኩበት ክሊር አይሆንም ድብዝዝ ያለ ነው ሚሆነው 😳
2025-01-06 03:15:39
0
wendiye :
አዲስ ስልክ ስንገዛ እስውች አድርገው ነው የሚሸጡት እዳትከፍቱት ነው የሚሉት ምክንያቱም 3:00 ስዓት ካደረጋችሁ ነው የምከፍቱት ነው የሚሉት እሽ
2025-01-05 21:24:33
0
kiya27 :
ብሮ ስልኬ አዲስ ነው እና የመጀመርያው ስልኬ ላይ የሁሉም ሶሻል ሚዲያ ፓስዎርድ
2024-12-31 21:28:24
0
አዳብ ደዊን :
coverage expaird የሚል አለዉ ግን መቼ እንደ ሚያልቅ ሰዓት የለዉም
2024-12-31 15:15:42
0
Mustafa Jamal :
ሞበይል ኦርጂነል እና ኮፒ ሚለይበት ኮድ ነገረኝ
2024-12-29 03:03:05
0
የፈነኸ :
ጥያቄ ነበረኘ
2024-12-26 08:36:47
0
To see more videos from user @clickwithsami, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.