@skattinaa: #fyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #protestantmezmur #ኢየሱስ @Jossey♠️

Skat Tina✝️
Skat Tina✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 December 2024 06:54:39 GMT
863691
89202
2260
3924

Music

Download

Comments

fireta.wenda
fireta wenda :
አጥብቆ ጠያቂ ኦርቶዶክስ ይሆናል❤️
2024-12-26 11:25:02
4850
user659665453366
ፂዮን 📖 :
የማያነብ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ይሆናል ያነበበ ጴንጤ ደሞ ኦርቶዶክስ ይሆናል🙏
2024-12-26 17:25:09
3489
meski8888
🌺Maki✨ :
የጴንጤዎች። መዝሙር የሚመስላቸ ነገርስ የኦርቶዶክስ። ነው❤
2024-12-26 10:03:27
1706
yeamanuelsetota
አማኑኤል 28 :
ማርያም የሌለችበት ሂወት ባዶ ነው። ድንግል ማርያም የኔ እናት🙏
2024-12-27 00:11:26
460
hannah99151
Hannah :
Orthodox ክብር ናት
2024-12-26 13:26:28
590
yefekerarbegna1
የፍቅር አርበኛ :
ሰካት የምር ወንጌልን ከወንድሞች ከነ አኬ ተማር ጭፍን ሳትሆን
2024-12-26 09:11:57
609
wubalemw
ሂወት ይቀጥላል (ረቡኒ21 12 23) :
እሄ መዝሙር የኦቶዶክስ ነዉ🥰🥰
2024-12-26 11:18:07
394
mikyas.2128
mikyas 2128 :
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ በሉልኝ የሌሎችንም
2024-12-26 09:17:50
450
astu7010
Astu :
ትውልድ ሁሉ የጌታን ማዳን ይናገራል ኢየሱስ ብቻውን ይመለካል🥰🥰🥰
2025-02-18 07:37:11
10
eneendriyasnegn
እኔ እንድርያስ ነኝ👬 :
ጎበዞች ውስጥ ውስጡን በመሔድ የሐይማኖተኞችን ገመድ በጥሱ✌️
2025-02-13 07:55:19
6
user6153256804156
Bluehands :
በፀጋህ ነው የዳንኩት ከቶ አይደለም በኔ ስራ።
2024-12-26 11:41:09
211
broo_ck6
Biruk :
ስለ ኢየሱስ ከሆና ለምን ሙስልም አይዘምርም የኛ all atention jesus ነው✌️
2024-12-26 11:25:35
108
natthy127
ናትናኤል 🕊️ :
ጉዞ ወደ ኢየሱስ☺️
2024-12-27 05:56:44
6
jesusonlysaves1
Jesus is lord :
እንዲህ ነው የሚያምርባቹ 🥰🙏
2024-12-26 07:03:31
385
meriamen340
ሜሪ የድንግል ልጅ :
ስካት ከባዶ ጭንቅላት ወደ ሙላት እንድትመጣ ፀሎቴ ነው
2024-12-26 12:37:47
56
fiyu802
ғīī🦭 :
ማርያም 🖤
2024-12-26 14:31:24
90
harbotay
ተሚቱ :
ተባረኩ በጸጋ ነው የዳንኩት 🥰🥰🥰🥰 ምንፈልገው ይህ ነው የሚዳነው በአንድ እግርሀ በመጸለይ አይደለም ተራራ በመውጣት በመውረድ የሚገኝ ድህነት የለም በእርሱ ስራ ሁላችን ወደ አብ መግባት አለን እና ።
2024-12-26 12:00:23
13
efrataa22
ኤፍራታ :
መዝሙሩ መጀመሪያም የኦርቶዶክስ ነዉ ዘማሪዉም የኦርቶዶክስ ልጅ ነበር ከጠፉት በጎች መሀል ነበር ልጃችንም ተመልሷል🥰🥰 ኦርቶዶክስ ለዘላለም በማይናወጥ አለት ላይ ቆማለች መሰረቷ ክርስቶስ ነዉ!!🥰
2024-12-26 15:23:45
17
tekalgn100
TK👀 :
መቼም ቢሆን ብቻውን ሊመለክ የሚገባው ብቻውን ሊነግስ የሚገባው የዘላለሙ ንጉስ ኢየሱስን ሳታገኙ እንዳትሞቱ !! ሀይማኖት ከሚመስል ጨለማ አምልጡ
2024-12-26 07:24:43
22
baroo123.1
user5372446514403 :
❌አምልጥ የፓስተር መቀለጃ ከመሆን😅
2024-12-27 07:57:37
8
parttodalay
𝑚𝑒𝑘𝑙𝑖𝑡 :
skat Maryamn betam nw yemiyamrbet medhanialem ytebkk🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-26 19:12:44
5
bonda640
bonda :
skat ራስህን ጠብቅ
2024-12-26 07:07:42
76
ethiopia2174
ኮፊ ብሬ ቡናማው :
ጆሲ ምንድነው የምታወዛግበን
2024-12-26 09:00:30
194
ermiyassonofking
Ermiyas N. :
ኦርቶዶክስ ሙላት ነች ...የልብ እረፍት...እውነት እግዚአብሔርን አምነህም አምልከህም ሁነህም የምትኖርባት..ወንጌልን ባህልዋ ያረገች መኖርያ ቤቴ
2024-12-27 05:02:58
11
To see more videos from user @skattinaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About