@mom2kind: የአብዘሃኞቻችን የሻዋር አወሳሰድ ውሃዉን ከፀጉራችን በመጀምር እንደምንታጠብ ግልፅ ነው።ከራስ ፀጉራችን ወደ ሰውነታችን ውሃዉን በማፍሰስ መታጠብ የምንጀምር ከሆነ #ለስትሮክ የመጋለጣችን እድል ከፍተኛ ነው። ይህም የሆነበት ምክንያት በሰውነታችን ውስጥ ያለው የደም ዝውውር ሙቀት የተመጠነ ስለሆነ ነው። የውስጠኛው ሰውነታችን የሙቀት መጠን ከውጩ የሙቀት መጠን የተለየ ስለሆነ ውስጣዊ ሰውነታችን ራሱን ከውጨኛው ሙቀት ጋር ለማላመድ ጊዜ ስለሚወስድበት ነው።ታዳ ከጭንቅላታችን ውሃ ማፍሰስ በምንጀምርበት ጊዜ ደም በፍጥነት ወደ ጭንቅላታችን እንደዘዋወር በማድረግ በጭንቅላታችን ውስጥ ያሉ ቀጫጭን የደም ወሳጅ ቧንቧወች በቀላሉ በመቀደድ በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ አደጋ ያጋጥመናል። በዚህም ምክንያት በስትሮክ እንመታለን ማለት ነው።ለዛም ነው ብዙ ሰዎች ሻዋር በሚወስዱ ጊዜ ራሳቸውን ስተው የሚወድቁት ብሎም ድንገተኛ ፓራላይዝ የሚያጋጥማቸው።ሰውነታችን የውስጠኛውን የሙቀት መጠን ከውጨኛው ሙቀት ጋር አላምዶ ሙቀቱን ማመጣጠን እስኪጀምር ድረስ ከእግራችን ጀምረን ወደላይ ቀስ እያልን ውሃውን በማፍሰስ ሻዋር ብንወስድ የተሻለ መፍትሄ እንደሆነ በህክምና ይመከራል። በተለይ የግፊት በሽታ ያለባቸው፣የደም መርጋት ያለባቸው፣የነስር ህመም ተጠቂዎች።የደም ብዛት በሽታ ወይም የኮሌስትሮ ተጠቂ ለሆኑ ሰዎች እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ሸር በማድረግ ጥንቃቄ እንዳደርጉ አስታውሷቸው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው
Mom2kind
Region: US
Thursday 26 December 2024 08:12:54 GMT
Music
Download
Comments
3A :
our prophet muhammed (peace be up on him) told us to make wudu before taking showe .......ሰሉ አለ ነቢ
2024-12-26 16:04:12
17
Banchiamlak @2016 :
please explain how it happens
2024-12-26 10:40:03
6
♡እንደቢራቢሮ🦋 :
🥰🥰🥰🥰thank you
2024-12-26 08:35:28
3
Adriel Misgana :
Interessant ✌️
2024-12-26 22:46:41
0
Tamd :
Totally wrong!
2024-12-26 19:40:03
0
@ :
how
2024-12-26 20:02:17
0
emu :
thank you 🙏 be Muk wuha metatebs nm effect alew b/c bekezkaza ketatebku sewnete kuslet ysemagnal
2024-12-26 15:32:36
0
ቻቻ :
ok good idea
2024-12-26 10:23:19
0
To see more videos from user @mom2kind, please go to the Tikwm
homepage.