@hilufpian: በግብፅ፣ በዩኤኢና በአሜሪካ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ የኢትዮጵያ ማፈረሻ ከ6ዓመታት በፉት የተዘጋጀው ፍኖተካርታ፡ አሁን መጨረሻው ላይ ነን!!!

Piyan ethio Hiluf
Piyan ethio Hiluf
Open In TikTok:
Region: UG
Thursday 26 December 2024 09:46:32 GMT
131131
3426
214
5763

Music

Download

Comments

giz44yas25gmail.com
Robi Desalegn :
the man& his groups are just doing the job Infront of our eyes and here another dude is looking for the document.whats happening here?
2024-12-26 14:45:00
1
ethiopia.pan.afri
Ethiopia pan African :
good info
2025-02-21 21:46:24
1
shein_by_feker
Fiker Make up :
plan G 😂😂😂😂
2024-12-27 06:10:26
2
biniyam430
biniyam430 :
Le law ethiopiawi motew new
2024-12-27 08:00:57
1
aklile.aki
Aklile.aki :
trust me man ምንም ቢያረጉ የትም አይደርሱም ኢትዮጲያ የመቤታችን የአስራት አገር ናት
2024-12-27 05:01:07
177
vegar394
Dr.vegar :
ኦሮሚያ ራሷ ተበጣጥሳ በክልሎች ትቀራመታለች እመኑኝ። ምንም አያመጡም። ሳይኮሎጂክ ሜካፓቸው የተሸናፊ እና የተገዢ ስለሆነ ምንም ሊያረጉ አይችሉም። ሌላው ቢቀር ከተመሠረተ 2 አመት ያልሞላው ፋኖ እንኳን አራቸውን እንዴት እያበላቸው እንደሆነ ማየት እኮ ነው።የሸር ፖለቲካው ነው እስካሁንም ያቆያቸው እሱም እየከሸፈ ነው
2024-12-27 07:32:11
55
putin7570
eyob4470 :
የኢትዮጵያ መፍረስ አያሳስበኝም! አንድ ያልሆነና የአስተሳሰብ ደረጃው የተራራቀ ህዝብ አንድ ላይ መኖር የለበትም! ነገር ግን የሚያናድደኝ ያአማራ መደንዘዝ ነው በአንድነት ቆሞ ሀገሩን መመስረት ሲገባው እንደ ኩርድ ሊበተን ነው!!
2024-12-26 19:51:41
16
fitsumberhie16
Fitsum Berhie :
ባያስቡት ጥሩ ነው ካደረጉት ግን ኢትዮጵያ የመኖር መብት አይኖራቸውም።
2024-12-27 18:16:24
8
24viking
Viking :
ጆሀር ሀገሪቱ ልትፈርስ ነው ያለው ያለ ነገር አደለም
2024-12-27 01:41:28
6
abrham891
abrham :
ተቃራኒ ሆነባቸው እንጂ
2024-12-27 17:26:09
7
basaznew.davo
Basaznew Davo :
የሚሣካ አይመስለኝም
2024-12-26 22:57:20
7
user2744424792048
የፍቅርሰው :
ከቻልክ ለመላው ኢትዮጵያ ይህንን ዶክመንት PDF ን ብበትነው
2024-12-27 02:53:08
6
kalab.abera
Kalab Abera :
ሰሜንና ደቡብ እንደጥንቱ ኢትዮጵያ 🥺🥺🥺🥺
2024-12-26 18:17:08
5
benyam444
benyam444♒️ :
ምን አገባህ ትግሬው አሁን ሀገሩ የኦሮሞ !!!!! መጥተው እንደግና ይጨፍጭፉአቹህ
2024-12-26 15:45:41
3
rochlover
Rochlover :
ጎበዞች ናቸው ኦሮሞዎች ።ከዚህ የምንማረው ፡በስሜት መነዳት ሳይሆን ፣በቅድ መመራት ውጤት እንደሚያመጣ ነው። ምንም ስው በላ ቢሆኑም ። ስላቀዱት እንድ በእንድ እያረጉት ነው።
2024-12-27 05:25:09
3
legantegkidan381
legante Gkidan :
አንተ መጀመሪያ ማነህ?!? እራስህን ግለፅና እንመንህ።
2024-12-28 04:31:23
2
aelyomer
🫶🏼 :
እድሜያቸውን ሙሉ plan ቢያረጉም የሀያሉ እቅድ ከነሱ የተንኮል እቅድ ሁሌ በላጭ ነው ። አለም የት ደርሶል እነሱ የዘቀጠ አስተሳሰብ ዘር ይቆጥራሉ የጭንቅላት ድሀ ይልሀል ይሄ ነው
2024-12-27 16:44:14
1
nesredin13je
Nesru (abu-widad) :
ፌክ ነው
2024-12-27 20:10:51
0
dr.wondimu.t.y8
yada man :
አትቅደዱ
2024-12-27 04:21:57
0
humanright
ሰዉ :
እሄ ሁሉ ኦሮሚያ ላይ ተጠንስሶ የነበረና አሁን ዞር አድርገዉ የፅሁፉን ይዘት ወደ ኦሮሞ ፒላን የቀየራችሁት ነዉ።ይህ ሁሉ ኦሮምያን ቆራርጠዉ ለመጨረስ ያሰራችሁትን እቅድ ዛሬ አልሳካ ስላችሁ ወደ ኦሮሞ እቅድ ቀየራችሁት።ጉድ ነዉ
2024-12-26 21:10:19
0
tadeal3
Tadi Tadi :
ኢትዩጵያ በዱር በገደሉ ስለሚጸልዩ አባቶች ሢል ፈጣሪ ይምራታል ይብላኝ በእምነት ደካማ ለሖነው
2024-12-27 12:56:21
4
moja232321
Moja :
እስኪ በPDF መልኩ በፌስቡክ ወይም በድምፅ በዩቲዩብ በድምፅ ሙሉውን በዝርዝር አቅርበው
2024-12-26 19:02:27
4
user8111002862287
gulemaa :
መረጃው የሚገርም ነው
2024-12-27 06:36:55
3
user8944353026046
Tilahun Alamirew :
ውሸት እሚሉ ሰወች ሚሽን አላቸው ተጠንቀቁ!!!
2025-01-10 14:53:11
2
emanuala8
Creator search insight :
ይሄን እውነታ 360 media በዝርዝር በደንብ አቅርበውታል የዛሬ5- ዛሬ ሲናገሩት በዝርዝር ቆይተዋል በተለይ ሀብታሙ አያሌው ግልዕልዕ አርጎ ግን ማንም የሰማትቸው የሌም ለዚህ ነው መንግስት የሚዲያ አርበኞችንን ከፍሎ ያዘመተባቸው
2024-12-27 05:43:39
2
To see more videos from user @hilufpian, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About