@seye_7777: #0989939393 / 0911259661 #የአትክልትቂጣ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral_video #vairal #habeshatiktok

Seble's Kitchen
Seble's Kitchen
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 December 2024 10:57:28 GMT
1757220
41326
673
7407

Music

Download

Comments

aeye4aeye
aEYE :
ማስታወቂያ በዝቶ ምግቡ አሰራር ሳላይ ልወጣ ነው
2024-12-26 15:50:25
460
user9713694343465
Eldana :
ማስታወቂያ አታብዢ እኛ ባለን እቃ እንሰራለን አሰራሩን ብቻ አሳይን
2024-12-27 10:59:24
219
weleta191
weleta :
ሴትዮ ስለ ቂጣ ነው ስለ እቃው የምታስተዋውቂው እኛ ሠልችቶናል
2025-02-13 13:30:30
4
buza462
Buza የበረከት&የሔመን እናት🧚‍♀️🧚‍♀️ :
በዚህ መልኩ ማስተዋወቅሽ ለእቃው ይገባዋል
2024-12-28 08:45:44
5
user10996016927075
Zembaba :
ደስ የምትይ ሴት ነሽ እርጋታሽ
2024-12-26 11:36:57
31
1234melik
eliana :
መጥበሻው ብቻውን ይሸጣል?
2024-12-29 20:44:15
11
sumi_24434
Sumi24434 :
ገላግሌ ይለያል
2024-12-28 10:08:37
5
silenatlencha
ስለ እናት 💜 :
ገላግሌ እቃቸው ምርጥ ነው ። ከዘንድሮ ኑሮ ጋር ዋጋቸው ከባድ ነው እንጂ
2024-12-26 22:43:10
11
wuju1997
Abutu :
ገላግሌ እቃቸው አሪፍ አይደለም ስጋ መፍጫ እና ሽንኩርት መፍጫ ገዝቼ ከስሬያለሁ
2024-12-26 16:37:10
11
tezerusalale2
simbirroo salaalee🦅/የሰላሌዋ ወፍ :
አዳማም አሉ ጀርመን ሞል ስር ከልቡ ገላግሌ ነው
2024-12-27 19:03:24
7
auqa_li
Aqua_Li :
እናት በተመሳሳይ ምርቶች ተታለሽ መሆን አለበት እኔ ሲጀመር ሁለቱንም የምጠቀምበት ነው ጉልበቴንም ጊዜዬንም አትርፌበታለው የሽንኩርቱን ረዳቴ አበላሽታው ሄጄ አሰርቻለው ዋስትና ስላላቸው እና አትሞኚ ሆደሽ አናግሪያቸው
2024-12-28 09:46:33
5
user753002312024
user753002312024 :
ስንት ገዛሽው
2024-12-26 11:02:22
5
tigistmulugeta917
tigistmulugeta917 :
ሰብልዬ የፆም ዶሮ ?
2024-12-26 22:22:10
6
tigi1302
tigi1302 :
ቆንጆ መጥበሻ ነዉ 🥰
2024-12-27 07:58:16
6
yadeshi
Yadeshi Demisse :
Trying this tomorrow ❤️
2024-12-30 04:36:29
6
fikir4646
የኪድዬ ልጅ :
ዉድ ናቸዉ
2024-12-27 05:29:56
0
nani18152
Nani :
16000 nw betam wed nw
2024-12-27 18:50:05
23
buza462
Buza የበረከት&የሔመን እናት🧚‍♀️🧚‍♀️ :
gelagle
2024-12-28 08:27:37
4
.ye.21
Ye 21 :
በጣም አሪፍ የቂጣ አሰራር ነው ያሳየሽን🥰🥰ባይገርምሽ ደግሞ በቀደም እነዚህን መጥበሻና ድስቶች ከገላግሌዎች ወስጄ በጣም ተደስቼባቸው ነበር ከሚነገረው በላይ ምርጥ ናቸው ዋጋውም ከጥቅሙ አንፃር ርካሽ ነው እና ይበልጥ አረጋገጥሽልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
2024-12-28 09:37:48
4
markewjs7ow
markewjs7ow :
ገላግሌዎች እቃችሁን በጣም እወደዋለሁ። ከጥራቱ፣ ለረጅም ጊዜ እየተጠቀምኩበት ነው።በዚሁ ቀጥሉ
2024-12-28 10:36:33
1
merinaf2650
Meri meri😍❤ :
16000🤪
2024-12-26 12:52:33
2
elesa79
elsabet 79 :
ዋጋው ስንት ነው?
2024-12-30 16:08:46
0
saba.dinku
ድንቁ :
ዋጋ ስ
2024-12-31 12:07:04
0
alex.putin6
alex :
አሁን ሰለመጥበሻው ነው ወይስ ሰለ አትክልት አሰራር ነው ምትነግሪን
2024-12-27 09:52:30
2
fasika573
ሜሎና❤21❤6 :
በጣም ነው የ ማደንቅሽ ደሞ vdo ችሽ ሁሉ የሚወርዱ ናቸው ተባረኪ 🙏🙏👌👌
2024-12-27 08:10:09
3
To see more videos from user @seye_7777, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About