@drivinginethiopia1: በአዲስ አበባ አሮጌ መኪኖች በለሙ የኮሪደር መንገዶች እንዳይንቀሳቀሱ ክልከላ ሊደረግባቸው ይችላል ተባለ ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ያብባል አዲስ፥ የአሮጌ መኪና ባለቤቶች መኪኖቻቸውን በፍጥነት መቀየር ካልቻሉ በለሙ የኮሪደር መንገዶች ላይ እንዳይንቀሳቀሱ ክልከላ ሊደረግባቸው ይችላል ብለዋል። አሮጌ መኪናዎች የአገልግሎት ዕድሜ ገደብ ፀድቆ ወደስራ ሊገባ ይገባል ያሉት ኃላፊው አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የአሮጌ መኪና ባለቤቶች ፈጥነው መቀየር እንዳለባቸው እንደተገለጸላቸው ተናግረዋል። መኪኖቹ በካርቦን ልቀት፣ በትራፊክ መጨናነቅና በተገልጋዮች ምቾት አለመስጠት እንቅፋት እየሆኑ ነው ተብሏል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከተሽከርካሪ ባለንብረቶችና ከአስመጪዎች ጋር በመሆን የብድር አገልግሎት እንዲያገኙና መኪኖች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ድጋፍ እንደሚሰጥ ተሰምቷል። Driving in Ethiopia @top fans

Driving in Ethiopia
Driving in Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 December 2024 15:14:36 GMT
27564
191
40
157

Music

Download

Comments

anteneh6million
አንተነህ ሚሊዬን :
20 amet yalefachew mekina ayenedum?? Please tell us
2024-12-26 18:18:22
1
tahirodin
tahirodin :
ጊዜያዊ መፍትሄ ከፈለክ መሀይም ሠው ቅጠር አሉ ግራዝማች
2024-12-26 20:27:52
25
aben6266
Abenezer :
የአኤሌትሪክ መኪነ በ2024 የገቡ አልሸጥ አሉ መሰለኝ😂😂😂
2024-12-26 20:16:34
5
abdurahmanzeynu
zabdi22 :
ምነው ሽንታችን ምሪንዳ ነው አላችሁ ።
2024-12-27 04:33:16
8
user8922828037497
user8922828037497 :
እግዚኦ አረ ሰላም ስጡን።
2024-12-27 13:04:25
5
user1475187831003
user1475187831003 :
ሰውም ሊከለከል ነው አሉ 😁😁😁😁😁
2024-12-27 10:12:55
1
netbrac
brac :
1990 ዋች የ ተመረተ አግርስ ክልከላው ይመለከተዋል😭
2024-12-27 03:24:11
4
ethiolove477
Ethio🇪🇹 lovers :
ነፃነትህ እጅህ ላይ ነው
2024-12-27 07:53:10
3
To see more videos from user @drivinginethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About