@tarikawi_fotowech: ለቀድሞው ጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ያለብንን ያልተከፈለ እዳ ሳስበው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እላለው። ክብር በየአቅጣጫው ተዋድቆ ሀገር ላስረከበን ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ይሁን! #viral_video #Ethiopia #jeneral #history

ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼
ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 December 2024 18:28:41 GMT
34524
1103
79
371

Music

Download

Comments

aynegamwey
Manjuse :
mn waga alew leftew leftew ende facist aydel ende emitayut
2025-01-08 12:53:45
0
abdulmuiz23231
abdulmuizaman572 :
yes
2024-12-29 09:30:49
0
girma.legese.dadi6
Girma legese Dadi :
የደርግ ሰራዊት እያለ ደማችንን እንዳላፈሰስን እንዳልተዋደቅን ህዝቡ ሁሉ አግሎን ቆይተናል የለውጡ መንግስትም እየተበቀለን ነው ለሐገር መሞት ክብር ነው የሞቱት ጓደኞቻችን ያሳዝኑኛል እኛ በህይወት ያለን የቀድሞ ወታደሮች አገሪቷን ለመታዘብ በህይወት እግዚአብሔር አቆይቶን እንታዘባለን አምላክ ይመስገን
2025-01-04 14:15:00
5
terryfancy1
Human being2112 :
ጀግኖች አባቶቻችን ያቆይዋት ሀገር ዛሬ የዝንጀሮ መጫወቻ ሆናለች
2025-01-04 12:12:54
6
user50937073301545
nafi man :
በእውነት ክብር ይገባቸዋል
2024-12-28 17:46:54
8
asuej2828
ሀበሻዊ✌️ :
ለ አሁኖቹ የአብይን ገረዶች ከይመለከትም
2025-01-04 15:01:56
1
user4261384562277
. :
ምን ዋጋ አለው ወያኔና ሻብያ የምህራባውያንን ተልኮ ተቀብለው ኢትዮን ለማፍረስ ሲሉ ሠራዊቱን መጀመሪያ መበተን ነው ብለው በገንዘብ ተገዝተው በታተኑን ይሄው ወያኔ ከመጣ ጀምሮ ውጥንቅጡ የገባነው
2024-12-29 08:32:01
2
user4913910756144
user4913910756144 :
በጣም እውነት ነው
2025-02-03 07:46:27
1
abdeawle4
Abde Awle :
እድገት በህብረት
2024-12-28 18:22:14
4
nekafekadu
user2804569402216 :
የቀድሞው ከንጉሠ ነገሥት ኃ/ሥላሴ እስከ ወታደራዊው የመንግሥቱ ኃ/ማርያም የነበረው የኢትዮጵያ ሠራዊት የሚለውን ትክክለኛ ሃገራዊ መጠሪያ ሃላፊነት ተሸክሞ ስለሃገሩና የዛሬውን አያድርገውና ስለ ኩሩው ሃገር ወዳድ ሕዝብ ራሱን አሳልፎ የሰጠ ትክክለኛ የሃገር ወታደር ነበር ከዛ ወዲያ ያለው ግን በዘረኞች በዘር የተቧደነ የሃገር ፍቅር የተምታታበት የተነጠቀ የዘረኝነት መንፈስ እንዲጸናወተው ተደርጎ የተሰራ የዘረኞች ሠራዊት ነው
2024-12-31 16:44:18
2
solozbiskute
SOLO :
ሀገር ለማቅናት ነበር ☝️☝️☝️ማሩን ብለናል 🙏🙏🙏
2024-12-30 04:46:41
2
user8023400603334
Okmaji :
አውነት ነው እነዛ የእናት ጡት ነካሾች የሰሩት የሴራ ፖለቲካ ሰምሮላቸው አትዮጲያችን መንጌ እንደሰጋው ይኸው ስጋቱን ስጋ ለብሶ በአይናችን እያየነው ነው።የታገለውም ይህ እንዳይመጣ ነበር።ክብር ለቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ! ! !
2024-12-29 17:59:25
2
user6124040971536
Siraj Mohammed :
በትክክል ሀቅ ነው
2025-01-04 13:55:08
1
user5613744514553
ተዋበች ጎንደር ዲዛይን :
ምንም እዳ የለም በደም ነዉ ስልጣን ላይ የወጡ በደም ጠፉ ካርማ ይባላል
2024-12-28 12:26:48
1
user4852655251653
እየሱስ የህይወቴ ጌታ ነው :
አሁንም እየሆነ ያለው እይሄው ነው ያሁኑ ሰራዊት ኬትም አልመጣም ከናንተ የወጣ ነው ግን ማንም እንደፈለገ ይሰድበዋል ካለፈ በኋላ ያመሰግነዋል
2025-02-05 15:21:18
0
sharewagiz
sharewagiz :
በነገራችን ላይ ጥሩም መጥፎም ነገሮች ነበሯቸው ጥሩ ነገራቸው ድንበር ሐገርን ህዝብን ያስቀድሙ ነበር በስተመጨረሻ ከወያኔ ጋር በመመሳጠር ለዚሁ ሁሉ ውጥንቅጥ የዳረጉን እሱ ናቸው
2025-02-03 17:46:19
0
user30416639943521
ቁምነገር ደሳለኝ :
በናታቹህ ይህ በሙሉ ሚዲያዉን ይያዘዉ ድሮም እኮ የሁሉም ነገር አስታራቂ ጥበበኛና እንደናተ ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር ያለዉ ነዉ
2025-02-02 19:36:08
0
tari190384
Tariku Eshetu :
ጀግኖች
2025-02-02 06:38:48
0
tameratdamana3
tameratdamana :
በጉልበት በቻ መመካት ማሰብ የስከፈለን ወጋ።
2025-01-28 15:55:00
0
user3097284235765
777 :
የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት በሕዝቦች ፈቃድና ፍላጎት ያልተመሰረተ ስለሆነ አሁንም ኢትዮጵያ ከጦርነት አትወጣም ።
2025-01-26 19:04:18
0
user.demelash.fant
user demelash fantahun :
ትክክል እኛ የወታደር ልጆች የደርግ ልጅ እየተባልን ተበትነን አባቶቻችን አጥተን መስዋዕታቸው ሀጢአት ሆኖ አሁን ድረስ በሰቆቃ እንኖራለን ክብር ለወታደር ልጆች የወታደር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ።
2025-01-26 02:43:29
0
elroimulugeta1
elroimulugeta1 :
በጣም ድንቅ ትውስታ ነው አባቴ ሲያየው ተደሰቷል
2025-01-24 19:06:52
0
user8748022291182
yegodanaw lij እባካቹ 2ልጅ ብቻ ውለዱሴ :
የፍቅሩ ጊዜ የዛኔ አንድ እንሁን ሙስና ይጥፋ ስራ እንስራ ባለበት
2025-01-23 11:46:58
0
user.ha.ka.ro.70
user Ha Ka Ro 70 ደረጃ :
ድምፅአዊ ታምራት ሞላ ነፍስ ይማር
2025-01-21 17:31:44
0
100alkaa
Getnet Fikre8888 :
ጅግና
2025-01-18 05:34:31
0
To see more videos from user @tarikawi_fotowech, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About