@enochenok.eth: #ቅዳሴ #ኢየሱስ #ክርስቶስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ተዋህዶ #ፕሮቴስታንት #foryou #viral

✥ ሔEኖOክ ✥
✥ ሔEኖOክ ✥
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 28 December 2024 14:40:16 GMT
25163
4866
121
327

Music

Download

Comments

kalu2515
Bekalu 🦅 :
🥹🥹🥹
2024-12-28 18:39:19
1
netsi_616
ነኒ _የ➏👸 :
🥹🥹🥹
2024-12-28 17:57:27
1
tekt_12
Tek16 :
የዚህ ቀን live የነበረ ✝️
2024-12-28 16:20:19
38
designer_abreham
Abreham.D :
እቺ ቤተክርስቲያን ናት ኢየሱስን ማትሰብከው🥺
2024-12-28 18:32:41
29
yekdanmret
የኪዳነምህረት ልጅ 💜✝️ :
የዳ/ን መዝሙረ ያሬድ 😥 ድምፅ ወዮ በሚፈርደው ፈረዱበት ❤😥
2024-12-28 14:47:20
17
ferawayngeday
frita :
በቀን በቀን እየሱስ ክርስቶስን ነው የምትሰብከው🙏🥰🥰🥰
2024-12-28 15:29:41
12
the_right_faith_7
The Right Faith :
ጌታዬ መድሃኒቴ ሆይ 🥰የመስቀሉን🥰 ፍቅር በልባችን አኑር
2024-12-28 15:20:25
7
yemickaellej
አምላከ ጊዮርጊስ :
ይሔማ አይሰማቸውም የሉም
2024-12-29 03:13:40
4
hapi.pi7
bisru_16☦️ :
ቤዛዬ😭😭
2024-12-28 20:51:38
3
wondwosentadesse6
ወዳጄ ልቤ :
የወልድን መከራ መናገር የሚቻለው ምን አንደበት ነው ሀያል ፍቅር ወልድን ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው
2024-12-30 18:32:43
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
፶፬፣ አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ፣ ወዮ፣ በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ፣ ወዮ፣
2024-12-28 18:43:06
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
53 ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው፣ በደል የሌለበትን እንደ በደለኛ ሰቀሉት ፣ ሕይወትን የሠራውን ከበደለኞች ጋር ቈጠሩት
2024-12-28 18:42:41
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
52 ይህን ያህል ቸርነት እንደ ምን ያለ ቸርነት ነው ፣ ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው?
2024-12-28 18:42:05
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
51 ይህን`ያህል ትሕትና እንደ ምን ያለ ትሕትና ነው? ይህን ያህል ትዕግሥት እንደ ምን ያለ ትዕግሥት ነው? ይህን ያህል ዝምታ እንደ ምን ያለ ዝምታ ነው?
2024-12-28 18:41:23
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
50 የመላእክት ሠራዊት በፍጹም መደንገጥ ለሚሰግዱለት እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፣
2024-12-28 18:40:59
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
፵፱፣ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሸፍነው ከፊቱ የሚሠወሩለትን እርሱን ክፉ ባሪያ እጁን አጽንቶ ፊቱን ጸፋው፣
2024-12-28 18:39:57
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
፵፮ ሊቃነ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት ፣ ኃጢአትን ይቅር የሚል ውን ኃጥእ አሉት፣ በመኳንንት በሚፈርደው በርሱ ፈረዱበት ፣
2024-12-28 18:38:58
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
፵፮፣ ሁሉን የያዘውን ያዙት፣ ሁሉን የሚገዛውን አሠሩት፣ የሕያው የአምላክን ልጅ አሠሩት፣ በቁጣ ጐተቱት፣ በፍቅር ተከተላቸው፣ በሚሸልተው ፊት እንደማይናገር እንደ የዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት።
2024-12-28 18:38:16
2
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
፵፭፣ ይካ. የተሰበሰብን እኛም የማይታመም የርሱን ሕማሙን እንናገራለን፣ የማይሞት የርሱን ሞቱን እንናገራለን፣ ከደቀ መዛሙርቱ ጋራ በተቀመጠባት በዚያች ሌሊት በአባቱ ፈቃድ በራሱም ፈቃድ ሰውነቱን ለሞት ሰጠ ፣
2024-12-28 18:37:51
2
designer_abreham
Abreham.D :
ሙሉውን ልቀቀው🙏
2024-12-28 18:23:04
2
mimi.ethiopiawit
🤍ልጇ ነው አምላኳ 🤍 :
🥹🥹
2024-12-28 15:09:42
2
betelihemguade
Bethlehem(ቤተልሔም) :
ኢየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-30 18:46:42
1
yabi9454
yabi יאבסרה :
የኔ ጌታ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-29 08:55:10
1
eyoba123456
የዕርሱ ነኝ የቤዛዬ :
ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ: ቁጥር ከ45--63
2024-12-28 18:32:48
1
user441580715kal
Kalkidan :
የኔ ህይወት🥺🥺
2024-12-28 17:09:55
1
To see more videos from user @enochenok.eth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About