@betesebawi: ለክርስቲያን ሴት ልጆች የሚሆን ስም #ethiopian_tik_tok #እናት_ለዘላለም_ትኑር #parents #ቤተሰብ

Betesebawi
Betesebawi
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 31 December 2024 05:05:44 GMT
1991785
32151
532
9819

Music

Download

Comments

habesha092
Harge ( harry) :
የሀገራችን ትርጉም የማያስፈልግ ስም ለልጆቻችሁ አውጡላቸው የእብራይስጥ እና የአረብ ስያሜ አያስፈልግም
2024-12-31 09:35:42
78
tsihelusha
Tsegi.helusha :
እኔ ልጄን ሰማርያ (እ/ር ይጠብቃል)*አልኳት ያምራል??
2025-01-01 04:50:20
50
gize_gize
gize_gize :
የስሞቹ ትርጓሜ ትክክል ስለመሆናቸው ማስረጃ ካለ??? አመሠግናለሁ!!!
2025-01-01 17:15:22
55
yemariamlij.1
call me gojjam :
ማልካ ንግስት ከሆነ ለምን ማልካ እላታለሁ ንግስት አልላትም
2025-01-03 13:44:28
17
user369059481309
"ብርሃን ዘኢትጠፍእ መቅደስ ዘኢትትነሠት" :
እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን የእብራስጥ ስም አንፈልግም
2025-01-02 08:59:18
13
user3420617939242
EAGLE'S :
የግእዝ ስም ንገር እኛ አይሁዳውያን አደለንም ኢትዮጵያዊ ነን
2025-01-02 17:54:31
8
zem2129alazar.men
zem2129 :
አልፈልግም ።እኔ ማይገባኝ ኢትዮጵያዊ ስም አለቀባች??? የሂብሩ ስም ፅድቅ መሠለህ እንዴ??
2025-01-29 19:13:20
4
anaaol.anaaol
Anaa'ol Anaa'ol :
እባክሽ ለዉድ ህፃንም ስሪልን🥰🥰
2026-02-23 10:56:00
1
tewodrosdaniel158
Who Am I? :
አማረኛው፣ ኦሮሚኛው፣ ሱማሊኛው፣ ትግረኛው~~~ወዘተ ሁሉ ምን ሆኑብን
2025-02-25 07:49:45
5
tsegayeteshome41
Tsegaye Kan maariyaam :
የግድ እብራይስጥ መሆን አለበት እንዴ
2025-01-02 08:04:39
5
aderajew.aychew
Aderajew Aychew :
ምንጭ ቢጠቀስ መልካም ነው
2025-01-01 08:22:32
6
habte.gebreal
Habte. buze :
አልማዝ ወርቄ ትእግስት ንፁህ እፁብ መቅደስ መስረት.....
2025-01-03 02:19:44
8
yihalemtessema
yihalemtessema :
በምነኛ ነው ....እስኪ በግዕዝ /በአማረኛ ጥሩ የሊቅ ስም አምጣ ዝም ብለህ የፍልስጤም እና የእብራይስጥ ስም አትለቃቅም እኛ ፊደል ፣ቃል ከነትርጉሙ ያለን ህዝቦች ነን....እረ እባካችሁ...
2025-01-01 15:06:10
8
enat205
enu :
ጉረኞች ናቹ በየብሔራቹ የሚያማምሩ ስሞችን ማውጣት ስትችሉ የምን መቀላወጥ ነው??🤔
2025-01-10 13:04:52
4
temesha12
Temwub :
የጂውሽ (የእብራይስት)ስም ከኛ ጋር ምን ያገናኝዋል???እኛ ክርስቲያን እንጂ እስራኤላውያን አደለንም።እኛ ጋር መቼ ስም ጠፋ??በት ትርጉም ስም????
2025-01-01 12:36:43
7
mickey.addis
Mickey Addis :
የልጆቻችን ስምኮ የዕብራይስጥ ብቻ ሊሆን ነው ጎበዝ!በግዕዝ እነዚህን የሚተካ ፈልግ።
2025-01-05 11:01:28
4
eldana.aregawi
eldana.aregawi :
ኤልዳና ምንማለት ነው።
2025-01-11 12:30:49
3
user3445563012475
i have hope🙏♎️ :
ይህ የውሻ ስም ነው የድመት🤔 ትርጉሙ የማይታወቅ ስም እየለቃቀማቹ ልጆቹን ኣትበድሏቸው
2025-01-09 17:56:26
3
gaaddisa.walisich
Gaaddisa Walisichaa :
ክርስቲያኖች የግድ በእስራኤላውያን ስሞች መጠራት አለባቸው ብዬ አላምንም ክርስትናም አላማው ሰውን በእስራኤላዊ ባህል መቅረፅ አይደለም don't mislead people's 😏
2025-02-25 10:39:46
3
user4880293145807
user4880293145807 :
ሔራን
2025-01-03 03:13:28
3
abayabaybelay0
@abay abay belay :
በምነኛ ነዉ ግን
2025-01-14 19:12:05
2
liyaadis
liyaadis :
ሊኦራ 👍 not ሊዮራ
2025-01-02 17:30:40
4
milkaye83
ሚልአም👫 :
14. ሚልካ ✅ ማልካ❌
2025-01-01 13:19:17
2
user5675040927656
tango ታአ :
ወርቅ የሖነ ቋንቋ እያለኝ ለምን ወንዝ ልሻገር
2025-01-06 15:15:47
3
To see more videos from user @betesebawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About