@mekdishaya: @የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ!!❤️ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ልጁ_ያለው_ሕይወት_አለው #ልጁ_ያለው_ሕይወት_አለው #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #

የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ!!❤️
የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ!!❤️
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 01 January 2025 11:55:58 GMT
713638
130215
5431
29952

Music

Download

Comments

bekibeki6082
bekibeki137 :
መቀበል ማለት ምን ማለት ነው ? ስልጣንስ ማን ሰጥቶሽ ነው ? ሀሳዊ ነቢይ ሆንሽ እኮ !
2025-01-01 12:44:41
27
user4690927917909
Dagi Haile :
እግዚአብሔር አምለክ ይባርክሽ መስክዬ
2025-01-01 12:40:29
644
user6961629598814
@Yoni tsage :
እንደኔ የምወዳት አለ ግን? ንፁህ የወንጌል አማኝ እኮ ናት ከምንም ነገር የፀዳች
2025-02-13 09:58:37
4
.10467688
ኩኛ 10 :
መስኪ በጣም እንወድሻለን ተባረኪልን 🥰🥰❤❤❤❤❤
2025-01-01 20:46:23
203
tesfaytarkegnegmai
[email protected] :
ታበረክ እህቴ ዘመንሽ ይለለመም
2025-02-06 19:19:17
5
user2581661386325
burta2581661386325 :
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-10 09:51:35
2
user7698125615680
ሃሌሉያ🙏🙏 :
ቆይ ለምድነው አሁን ላይ የሉ ዘማሪዎች ያንቺን ፈለግ መከተል ያቃታቸው? የእውነት አንቺ ትክክለኛ የዘመናችን አገልጋይ ነሽ በሕይወትሽም ሆነ በመዝሙርሽ አንድም ቀን የማታሰናክይን ምርጥ አገልጋይ ነሽ ተባረኪ የኔ አንደኛ ዘማሪት!!!
2025-01-01 17:36:08
46
kingroda7
Niguse kakawo :
አተባሪኪ እህቴ መስክ
2025-02-13 04:53:06
1
dhaqaboo
dhaqabooooooooooooo :
ተባረኪ እማ ኮ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-09 19:17:50
1
yeyahiwe
yeyahiwe :
መስኪ ህይወትሽ እራሱ ወንጌልን ይሰብካል የእኔ ጨዋ አንድ ቀን በአንቺ አገልግሎት ተከፍተን ተሸማቀን አናውቅም ዘመንሽ ቤትሽ ሁሉ ይባረክ🙏
2025-01-03 06:41:21
61
abrea.kuma
Abrea kuma :
አሜን🙏🙏
2025-02-13 12:33:34
2
abush.abush613
Abush Abush :
አሜኅ
2025-01-31 05:28:37
1
tisyuon.desta
N💖𝕋 :
🤲🤲🤲amenamen
2025-02-17 13:45:58
1
dagi2768
dagi :
ስነ-ስርዓትሽ ከልክ በላይ ተመችቶልኛል መስክየ እግዚአብሔር በሰጠሽ ውበትና ቁንጅና ላይ ሌላ ነገር አለመጨመርሽ ማለትም ቻፒስትክ:ፍሪዝ:ሱሪ አለመታጠቅሽ አጭር ቀምስ አለመልበስሽ እና ጠፍር አለማስረዝምሽ ነው:: ውድ እህተ በዝሁ ቀጥዪ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንድትወርሽ እመኝልሻለሁ ተባረክልኝ
2025-01-18 21:46:54
7
user975716741242
0966941845 :
ሲሙ የተባርኬ ይሁን ሀለ ሉያ
2025-08-09 21:11:50
2
sito22
sito22 :
blessed ihtachin meskii
2025-01-02 05:25:12
32
captainbejigadinkupastor
Captain Bejiga Dinku(Pastor) :
ሁሉም አገላለፅፈሽ የወንጌል መልዕክት ሲሆን ጅማሬሽ ላይ የዓምላክ ሠላም ይህንን መልዕክት ለምትሰሙ ይሁን ስትይ ግን ጆሆቫዊትነስ መሰልሽኝ ! የ ጌ ታ ሠ ላ ም ይ ብ ዛ ል ሽ ! !
2025-03-19 18:06:24
1
user9537191093610
user9537191093610 :
ተባረኪ💖እህቴ🥰
2025-01-30 12:40:00
3
user4236188323871
0000 :
አሜን አሜን
2025-01-01 14:59:28
9
kinfukinde
[email protected] :
ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-11 00:45:37
3
markan1234
Miss maki ✝️ :
Iyesus Geta nw hallelujah 🙌 🙏
2025-01-01 13:39:13
98
zamzamsweet1
zemuye :
ኢየሱስ ያድናል ቀኑ ጨልሞ ጊዜው ሳያበቃ ኑ ወደ እግዚአብሔር መንግስት 🤚
2025-01-01 18:27:28
32
user8109580474295
ashenafi lagide :
እኛማ እሱ እንዴ ሆነን ማቼ ሆነን 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
2025-02-11 23:30:50
3
user3349168244815
022102 :
tebarik yen ehite
2025-01-31 01:38:19
2
yetbarkabebe
YETBARK. Abebe :
🥰🥰የጌታን ፍቅር በደንብ ገብቶሻል ተባረኪ መስኪ
2025-02-13 03:56:41
3
To see more videos from user @mekdishaya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About