@tekabe_: Online ስራ? #Ethiopia #work #business

ተካበ
ተካበ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 January 2025 15:10:03 GMT
370005
17162
1889
2801

Music

Download

Comments

alexalena7
ALEX፣ a dignity man 🇪🇹 :
ኧረ አርሴማን ፣እኔ እየሠራሁበት ነው በቀን 900 በወር 27000
2025-09-28 17:10:26
9
morphedzed_
MorphedZed :
SHIN የሚባለው ድርጅት እንዴት ነው ንገረኝ እባክህ
2025-01-24 14:59:44
6
tadmanasrat
Tad Man :
exactly...የአመቱ ብቸኛ አውነት ተናጋሪ
2025-01-24 08:17:34
1314
michieal2343
miki123 :
አረ ውሸት እኔ በወር እስከ 800$ እየሰራው ነው ማርያምን
2025-01-24 14:28:32
173
user25439063
+ኤrmi-(16) :
ተጫወቱብን😪
2026-06-12 06:45:18
9
aresima12
aresima :
ግን ለምድነው በውስጥ አውሩኝ እነግርሻልሁ አስረዳሽለሁ የምትሉት በዚህ አትናገሩም ብዙ ሰው ያያል
2025-01-27 11:59:54
86
soyatesfaye
sosi cosmetics :
ማርያምን እኔ ey sarahubet nw አሳያቸዋለሁ ኑ በውስጥ awarugn መስራት ምትፈልጉ online sir
2025-01-27 04:25:49
43
seidbushira23
seya family :
ወላሂ ዋሸህ እኔ በወር online ላይ አሁን ላይ 900$ እየሰራሁ ነው።
2025-01-29 06:27:36
44
tsehay9490
Tsehay :
አሁን ገና እውነተኛ ሰው ተገኘ
2025-01-24 08:25:51
106
wise.thoughts84
Pico Tube :
ተካበ ወንድሜ ሰላም ነህ? Exactly አሁን ያስተላለፍከውን መልእክት ከጥቂት ሳምንታት በፊት አይቼው ቢሆን ኖሮ Like አድርጌው scroll አድርጌ አልፍ ነበር። ምክንያቱም እኔም በአብዛኛዎቹ የonline ስራዎች ''ውሸታምነትና'' አድካሚነት ተፈተኜ ስላለፍኩ። ዛሬ ግን ከብዙ ድካምና ተስፋ መቁረጥ በኋላ ድካሜን እግዚአብሔር ቆጥሮልኝ በእውነት ነው የምልህ እውነተኛ፣ የሚከፍል online ስራ እየሰራሁ ነው። ስለዚህ ወንድሜ ተካበ ይህን ስራ መስራት ፍላጎቱ ካለህ እንዲሁም ሌሎች ልጆች telegram lay @vipsuperr ላይ አዋሩኝ። አብረን እንሰራለን። ተካበ አንተም በእውነት ነው የምልህ ስራውን ሰርተኸው እዚህ መተህም እንደምታስተዋውቀው እንደምታመሰግነኝም አረጋግጥልሀለው። መልካም ቀን!
2025-01-28 11:51:37
25
liontube86
Whoknows :
up work አለኝ ግን ወፍ
2025-01-24 11:43:28
22
nebyatabdellah
Neba🐝 :
እውነት በጣም ዋሸህ ምንም ሳናወጣ ስሰርተን እየተከፈለን ነው እውነት ነው እኔም አላምንም ነበር ግን ሁሉም አንድ አይደለም መስራት የምትፈልጉ ኑ ቴሌግራም ላይ 0972325159
2025-01-25 07:22:08
7
zerish08
Zeru zerish :
12700 birr tebelaw be shien plat form..please take care
2025-02-25 11:56:35
5
sewnetazmeraw
@sewnet9311 :
እውነት ልናገር ሁለተኛ ቀኔ ነው በቀን ከሁለት ካምፓኒ 1350 ብር እየሰራሁ ነው
2025-02-21 21:43:25
6
eyerus043
eyu T 12 :
አንተ ብቻ ነህ ትክክል የተናገርከው
2025-02-14 16:28:12
15
sia_jems00
Hαρρყシ︎ :
ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የማይጠይቅ እኔ እየሰራሁበት ያለ Platform ልጠቁማችሁ telegram ላይ ሀይ በሉኝ @Samex42
2025-01-26 16:46:17
5
susuye00
beb :
እድሜህ ይርዘም
2025-10-01 18:14:05
5
user73246191036707
mesi :
አመቱ ብቸኛ አውነት ተናጋሪ
2025-02-25 08:11:47
7
gebreabo
Gebre Abo :
ልቤን አሳረፍክልኝ።🙏
2025-01-24 13:38:10
13
nunush508
Nunu :
ጎሽ ገላገልከን እውነት እውነቱን ንገረን እንጂ ማስታወቂያ በዛብን ልክ ብለሀል
2025-01-02 15:35:23
27
apo.zerihun
zerihun :
እውነትህን ነው ተባረክ
2025-01-24 05:45:01
7
binu9730
BINU :
ለ ኢንቪቴሽን ጊፍት ሲሉ ነው እሚዋሹን
2025-01-24 06:50:52
8
betty_wektawi
Betelihem :
አራት ነጥብ።🙏ተባረክ ወንድሜ
2025-01-26 09:41:37
6
tekalign0912
Tekalign :
እውነት ነው በጣም ይጋነናል ግን ክሪፕቶ ይለያል ጋይስ በጣም ህይወት ይቀይራል
2025-01-01 17:22:46
13
ashiye_alex
Andrahon :
Forex እንደሚታወቀው ከባድ ነው ነገር ግን ግዜ ሰተው በደንብ ላጠና ሰው በእውቀት ከተመራ ምርጥ ስራ ነው ለማያነብ፣ዝም ብሎ ገንዘብ ለመስራት ሮጦ ለምገባው ሰው አይመከርም እንጂ ሁሉንም አይጠቅምም ማለት/አድስን ነገር እንዳይለምዱ የሰውን ራዕይ ማጨለም እንዳይሆን ውንድማለም ። ብዙዎች ተለውጧልና ።
2025-01-24 10:21:29
6
To see more videos from user @tekabe_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About