@bisratnilu: ሀብታሙ አግብቼዉ አሜሪካ ልዉሰደዉ ያለች አለች እኔ ግን ከ ሀገር የመዉጣት እቅድ የለኝም #tik_tok #fouryou #fouryoupage #fyp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የእናንተገፅ🇪🇹viral #habeshatiktok #creatorsearchinsights

Nilu ❤️ Tiny
Nilu ❤️ Tiny
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 January 2025 21:14:00 GMT
169186
3429
364
189

Music

Download

Comments

user6729983312747
TG :
2025 finshe close this play go work any chance
2025-01-02 04:44:38
2
awel64291
awel :
vomiting 😷😷😷😷😷
2025-01-02 11:56:44
0
kiyara1725
kiyara :
ke comment tenesto endih malet aykebdim
2025-01-02 05:10:36
0
7418yoyo
7418yoyo :
weyne yehe leji ere abate debeke bele
2025-01-02 09:52:04
0
tsega3612
tsega :
ምንድነው ጉዳያቸው አለቀ እሱ ከሚድያ አልጠፋ አለኮ ካሜራና ወሬ ሲወድ
2025-01-02 05:11:10
35
habgeorgfikrie1
habgeorg fikrie :
አሁንስ ውጣ ውጣ አላለክም?
2025-01-02 04:03:31
17
w.fbest1
best :
ልመና መንግስት ከለከለ
2025-01-02 04:36:16
4
user8576150043179
እናት ያርሴምዬ ልጄ :
አተለማኝ ቢዝነስክ ቀረ ደምክ ፈላ ሴት
2025-01-02 04:58:51
0
.00205086
@ 00 :
አረ ይኸ ልጅ ጓደኞቹን ሰምቶ እሷን አልፈልግም አሁን ደግሞ ዉጭ ገለመሌ ሞኝ ነዉ እንዴ ያሉትን ሚያምን
2025-01-02 04:55:35
3
zebibakila
ooooo :
ምን አለህ ከዚ ወዲያ ኩላሊትህን ተበልተሓል
2025-01-02 05:39:19
2
user3812531656528
selam :
ምነው ግን ራስህን እን። መልአክ አየህ አንተ ያደረከውን የሚያደርግ እኮ ብዙ ሠው አለ ግዜው ከፍቶ መጥፎ ሠው በረከተ እና ነው ያንተ ነገር ገኖ የወጣው እንጂ ይሄ ሠውኛ ባህሪ ነው መቀዝቀዝ በል እሺ
2025-01-02 05:26:21
2
girmav
Girmav :
jil jilajil
2025-01-02 03:53:17
2
user36136599118455
Mas fitness Model❤️❤️❤️😘😘 :
ቲሽሽ
2025-01-02 18:24:33
1
sam.king125
sami king :
ወንድ ይፃፍልህ ሴት በምን ታዉቃለህ???
2025-01-02 15:17:57
1
andualemyilma0
andualemyilma :
ወንድሜ ነግ ሌላ ቀን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-02 14:53:08
1
user7743617997834
never give up :
አተገና ገሀነም ትገባለክ ስያምርክ ይቅር 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-01-02 10:44:02
1
user8216770136513
user8216770136513 :
እር በስመ አብ ተበላሸህ ፍቅር ይበልጣል ከምንም በላይ የሶ አሜሪካ ገደል ይግባ አትስማት ሴቱ እዴት ነው የቀርውን ኩላሊትህን ልታሳጣህ ነው ቆም ብለህ አስብ
2025-01-02 18:11:34
0
afersami
afersami :
ጠልተክ😅😅😅😅
2025-01-02 17:45:00
0
betiy.moges1
Betyi Man :
እረ በቃህ አትዝፈን
2025-01-02 17:40:45
0
nigatguta
ሊሊያን :
ደና ነክ ግን ከጭንቅላትክ ደሞ ምን ሰተክ ይሆን
2025-01-02 17:42:53
0
kidane1212
kidan :
ሴፉ ላይ አንገትህን ደፍተህ ምነዉ አሁን አፍ አበዛህ
2025-01-02 17:27:27
0
btg5830
BTG :
አንተ የቂዘናል ልጅ ወሬ አታብዛ ወንድ አይደለህ ወይስ ወንድነትህንም ለግሰሀታል
2025-01-02 17:23:26
0
gebereshet
Gebersha :
ይህ ነገር ዲራማ ሆነ ወገን
2025-01-02 16:46:36
0
tensaewongeley0
tensae wongeley :
የጓዳህን በአደባባይ እሷ እንደሆነ ኩላሊት አግኝታለች አትዘባዘብ
2025-01-02 16:33:45
0
milkiyas32
My key king :
ወሬኛ
2025-01-02 16:34:39
0
To see more videos from user @bisratnilu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About