@yohannesgetachew4: #CapCut

Yohannes Getachew
Yohannes Getachew
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 January 2025 08:32:05 GMT
26290
3989
100
681

Music

Download

Comments

sonofamare1
Shhh🤫🤫🤫 ...don't disturb me :
St. Severus of Antioch (Letter to Sergius) St. Athanasius of Alexandria (On the Incarnation, 20) St. Gregory Nazianzus (Oration 30: On the Son, 21) yihn abraruln
2025-01-02 16:26:49
0
asegid19worku
mariy2119am :
አኬ ከቀሲስ ዲበ ኩሉ ጋር ሲነጋገር በተደጋጋሚ ስጋው ፍጡር ስለሆነ ፈጣሪም ፍጡርም ይባላል ሲል፡፡በጣም ነበር የጨነቀኝ መቀበል አልቻልኩም ነበር፡፡አኬ ግን እንደዛ ነው የሚረዳ ስህተት አለው
2025-01-02 19:44:14
6
talaku_jibril
Talaku_jibril :
ድንቅ ነዎት!🙏 ቃለ ሕይወት ያድልልን። ኅሊና አበውን ከዚህም በላይ ያድልዎ።
2025-01-02 09:24:15
31
z_lda1621
ዘ_ልዳ :
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! ግን በመንፈሳዊ ትምህርት ላልጎለመስን ለእኛ ይህ አስተምህሮ በጣም በተለያዬ የማስተማር ጥበብ በተደጋጋሚ ካልሰማን በስተቀር ለመረዳት ይከብደናል። እናም እንዲህ አይነት የነገረ ድህነት እና ነገረ ክርስቶስ ትምህርት በተደጋጋሚ በፅሁፍ ጭምር ቢሰጥ መልካም ነው።
2025-01-02 11:25:03
6
son_of_the_apostles
Son of the Apostles_ወልደ ሐዋርያት :
ምን ያህል በጥንቃቄ እንደሚናገሩ እና ወሳኝ ቦታዎች ላይ ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎችን እንደሚያስቀምጡ ላየሁ ለእኔ ፤ በእርስዎ ልክ ልረዳ እሞክርና ደካማው እግረ ሕሊናየ አቅቶት ወደ ቦታው ይመለሳል።
2025-01-02 13:33:45
6
twina172
🤍🤲🏿እግዚአብሔር ይመስገን🤲🏿🤍 :
በስጋው ፍጡር ነው የሚል አስተምሮ የሰማሁ መስሎኝ ነበር ። እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ግልፅ ስላደረጉልን 🥰🙏🏾
2025-01-02 14:54:52
0
evangelist309mark
Markos (mark) :
ታድያ ፍጹም ሰዉ ማለትስ ምን ማለት ነዉ!?
2025-01-04 03:20:19
0
kaleab111
Kal :
ከባድ ትምህርት ነው
2025-01-02 10:27:57
4
honestutdfn
learn more :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
2025-01-02 08:39:27
2
haileeee12
haileee12 :
በዝግታ በተመስጦ ሕሊና በጾም በጸሎት የሚማሩት ትምህርት ነው። በሚያዝ በሚጨበጥ (tangible mind) መረዳት/ማስረዳት ከባድ ነው። እንዳሉትም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም አስደናቂ አስደማሚ ምስጢራዊ ነው።
2025-01-02 13:30:45
1
z_aman_
ዘአማን :
ኦርቶዶክስ ህይወት ናት
2025-01-02 10:13:10
1
dagim035
ዳግም :
ድንቅ ነው እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
2025-01-02 09:21:14
1
sa.m8191
Samse :
ቃል ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
2025-01-02 09:01:06
1
sami__aa
Samuel :
የህይወትን ቃል ያሰማልን!
2025-01-02 08:36:25
1
deginat21
deginat :
ለመረዳት በጣም ይከብዳል
2025-02-13 13:37:10
0
devanttova
devanttova :
አሜን
2025-02-13 08:08:38
0
asegid19worku
mariy2119am :
ስለዚህ ከተዋህዶ በኀላ ክርስቶስ ፍጡርም ፈጣሪም ነው ብለህ ልትል ነው፡፡ፍፁም ተዋህዶን አይስትም?
2025-02-02 16:15:45
0
esunew80
stell life is no change :
ማምህር እወደዋተለሁ
2025-01-28 10:09:14
0
tg.hirhiut
Tg :
ስለ ሚሥጢረ ሥጋዌ ቢያስተምሩን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-27 17:41:24
0
mesfintilahun5
😖t.t :
ይህ ሚሰጢር እንዴት ይረቅ
2025-01-14 07:16:26
0
a.w.m608
AWM :
> ማለት ምን ማለት ነው ???
2025-01-05 08:54:28
0
gelilasoli
GelilaLiyana :
ግሩምምም ነው! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!🙏🙏🙏
2025-01-05 05:48:49
0
user4726820919767
ኒቆዲሞስ :
ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋው አብን ያመልካል እና በስጋው ፈጡር ነው ያለው ሰውዬ ደናነው🤔🤔🤣🤣
2025-01-03 18:35:50
0
gebrel_19_26
Ισραήλ :
ሥጋ ልዋሕድ ስላለ ፍጡርነቱ ይተዋል ወይ? መምህር
2025-01-03 17:50:08
0
tell.the.truth63
TELL THE TRUTH. :
Mulu video....
2025-01-03 09:08:00
0
To see more videos from user @yohannesgetachew4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About