@melektegnaw_: ልብ አዝኖ ሲያለቅስ ምስክሩ እንባ አደለም ? አይታችሁ ሼር ማድረጋችሁም እርዳታ ነው።

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 January 2025 09:12:37 GMT
3759393
401282
6954
91616

Music

Download

Comments

amanuel_tadesse
Amanuel tadesse :
ህፃኑ ማተብ ላይ ኪዳነ ምህረት 16 ❤ እሷ ትድረስላቹህ 🙏
2025-01-02 10:16:40
7417
lidetekal_7
Lidetekal_7 :
Sis ልጅ እያው Sport አስልጣኜ ነበረ እኮ በማርያም 😭 አረ አድራሻውን ላክል🤲
2025-01-02 12:05:24
5756
haweni_hawi
haweni🌺⚡️ :
You possess a heart of gold 💛
2025-01-02 09:20:08
4967
samuel.dessu
Sami-162127 :
እኔ የሁለት ወር የቤት ክራይ ልክፈልለት መልክተኛው
2025-01-02 09:27:33
2743
fra__ol1
fraol💫 :
ለምንድነው ቪዲዮህን አይቼ ሳልጨርስ like ማረግ ሚቀድመኝ😊
2025-01-02 09:21:55
3007
sisayabera001
sisayabera001 :
በእኔ ድርጅት ዉስጥ ስራ ልሰጠዉ እችላለሁ ልጁም ይማራል ከቻልክ አገናኘኝ 0913848354🙏🙏🙏
2025-01-02 19:15:19
984
ashuviews
Ashu :
የስፖርት አሠልጣኝ ከሆነ ስራ አይጠፋም አድራሻቸው ካለ🙏🙏🙏
2025-01-02 14:13:28
1406
dany4nwtsp
Dani :
ይሄ ልጅ ባለበት ባይስ ስሸለም በጣም ያሳፍራል😏
2025-01-02 10:58:47
1238
bizuhantale
Bizu 🌴 🌴🌴 :
ለልጁ የልጄን ልብስ ልስጠው አድራሻውን ንገረኝ
2025-01-02 09:42:59
649
kidus82
kidus :
አይዛህ ማለት የአይምሮ ምግብ ነው 🙏🙏🥰ትልቅ ቃል
2025-01-02 09:39:14
764
spicey976
🐝 :
ሙስሊሞች ሰሉ አለ ነቢ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-02 14:21:45
492
nigstua4
ngstua :
ምርቃት አልቆባችሁ ያውቃል ለዚህ ልጅ ማለትም ለመልክተኛው የሚሆን ምርቃት አጣሁ ዘርህ ይባረክ
2025-01-02 10:05:33
808
bereket.ayaliw.27
Bereket Ayaliw 27@ :
ቤተክርስቲያናችን በሞትም በህይወትም መሸሸጊያችን እግዚያብሔር ይመስገን
2025-01-02 12:27:33
473
sunight07
Senait Takele :
እኔ የሁለት ወር የቤት ክራይ ልክፈልለት 🤲
2025-01-02 14:50:48
300
sudikart
Kidus ephrem :
Melikitegnaw no word sew akibare melikam 🥺🥰🙏
2025-01-02 09:22:32
387
temutemesgen145
tom Tomi :
የምር አስለቀሱኝ ድህነት፣ዘረኝነት አይኑ ዘሩ ይጥፋ 😥😥
2025-01-02 18:42:00
195
muba_mubesha0307
@Muba :
ኤሄን ጭለማ አሁን ላሉት ክፉ ባለስልጣናት ቤት ይግባ አሜን በሉ
2025-01-02 12:43:28
68
ethio.kk
@ ➡ Petro jeat :
አብይ ሽመልስ ዘር ምድር ሲኦል ትሁንበት
2025-01-02 10:36:03
360
firewayele704
Firew ayele :
ወይኔ ሲሳይ አስተማሪዬ እባካችሁ 2004 ላይ ATVET ተማሪ የነበራችሁ እንርዳው
2025-01-02 21:06:56
409
mame12mizantepi
Mame ማሜ 🍊🍎🍏🍓🍒🥭🍍🍅 :
በእግዚአብሔር የ100ብር challenge አስጀምሩ የቤት ክራይ እና ልጁ ትምህርት እንዲማር እ ቤተሰብ
2025-01-03 04:24:08
61
bluechipverses
𝑚𝑦 𝑣𝑒𝑟𝑠𝑒𝑠(ስንኞቼ) :
ድሮ እማር ነበረ❗️❗️
2025-01-02 09:36:02
448
milliteshome123
milla :
ምን ላርግልህ ሲለው "ትሪትመንት ያደረከኝ ራሱ የአይምሮ ምግብ ነው" ሰው ፈልጎ ሰው ያጣ ነበር አንድም ተጠግቶት ሰው አናግሮት አያውቅም እሱ ምንም ባትሰጡት ብትጠይቁት ቤቻ ምንያህል ደስተኛ እንደሚሆን ተረድቼበታለሁ። [ የድሆች መጠጊያ ሐብታም ድሃ የማትል ሁሉን በፍቅር ተቀብላ የምታሳድር እናት ቤተክርስቲያን🙏
2025-01-02 10:22:18
103
holyword72
BIBLE<> FACT :
እማማ ተብላ ኢትዮጰያ የምትባለውን ሀገር ባንተ ውስጥ አያታለው( ስነ)🥰🥰🙏
2025-01-02 09:26:05
68
kidusley
Kidus Leykun :
"አይምሮህ መልከተኛ አይደለም ብትሆን አትላክም የክብሩ ፍቅር ልብህህ ስላረፈ ብቻ ነው"👍 ተባረክ አቦ🙏
2025-01-02 11:34:07
128
yaf_251
Y4F :
the pain he is holding back 😭
2025-01-02 09:33:46
149
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About