@rasdavez1st: ደ/ብርሃን የሚገኘው ጠባሴ መድሃኒያለም ትምህርት ቤት ፍሬዎች የት ናችሁ ?#debrebirhan #2017 #rasdav @yoni mac

ራስ ዴቭ
ራስ ዴቭ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 January 2025 14:53:35 GMT
94430
3583
229
257

Music

Download

Comments

user1862394814515
gr one love :
ውብሸት መቼም አረሳህም ቁንጥጫህን
2025-01-03 09:14:42
21
taseyashwa
Tase :
ሰፈር ሚሊሻ ሆኛለሁ ወንድሜ
2025-01-02 20:01:52
4
entertheabyss3
It’s Meላክ ♟♟ :
ቲቸር ግርማ (ለፍጨቅ) እንዴት ይረሳል
2025-03-12 20:41:24
1
yordi_16enate
@yordi-27 :
አለን አለን
2025-02-11 06:57:37
1
setm.gr
setm :
በናትህ ሞዴል ቁጥር 1ን 🙏🙏
2025-01-29 18:43:44
1
aregashyiheyis
ኤሪና ye G እንቁ :
አለን አለን አዝቹ ጠባሴ
2025-03-28 11:11:48
1
gn54346
Nardi :
ትዝታዬ ነው ቲቸር ሲሳይ ታደሰ አልጋነሽ አልማዝ ፀጋነሽ አበበ እጥፍወርቅ ዳንኤል አረ ውስጡን አሳየን
2025-01-06 05:43:16
1
geremew42
የማይገኝ መንትያ :
አባ ት/ቤን አሳየኝ ኬጂዬ ነው
2025-01-03 10:51:37
3
gete.165
Gete 16 :
ፀጋ ሽን መቼም አረሣትም ሳይንስ አስተማሪ አለች ግን?
2025-01-03 02:20:20
11
godoliyas_13_
እውነትም ሰሚነሽ 👑 :
ጠባሴ ትምህርት ቤቴ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ 🥺🙏
2026-02-02 11:42:41
2
rte5108
ሳምሪ :
ቲቸር 💎አልማዝን አለማስታስ ለኔ ከባድ ነው
2025-01-03 04:13:43
11
alem12335
Alem Temesgen :
መምህር ሲሳይ ንጉሴ ተስፋዬ ፀጋሽ አልማዝ አፀደ አየለች አንባዬ አንደኛ እያለሁ ቲቸር ልዑልን ስወዳት ነበር ፀጋሽ የምታረጋቸው ጫማዎች ቆዋ ቆዋ የሚሉ ከኋላ ከኋላዋ እየሄድኩ የረገጠችውን መሬት እኔም እረግጥ ነበር አይ ልጅነት ደስ የሚል ጊዜ የእውነት
2025-01-03 05:16:50
8
chn.wz.knj
Chînä Wêêzý Kønjø :
አለን አለንቲቸር በለጠ ፣እታገኝ፣ወረቅጥፉ፣አስካለ አረ ስንቱ ስላስታወስከን እናመሰግናለን
2025-01-03 02:32:21
6
fikiremaryamyitageseu
metal work 💪💪💪 :
🥰🥰🥰🥰 ጠባሴ ኳስ እጂ ትምሮ ወፍ
2025-01-03 11:00:18
10
teyu2316
እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 16👑👑👑 :
ቲቸር ፀጋሽ እና ቲቸር ሙሉ 1- 4 ቲቸር ሲሳይ ደግሞ ስፖርት መቼም አረሳቸውም🥰🥰🥰
2025-01-03 11:37:31
4
balyeneshe
baLyeneshe :
ጠባሴ ያተወለድኩብሸ ያደግኩብሸ የተማርኩብሸ ቡዙ ያየሁብሸ ሰፈሪ ትምህርት ቤቴ
2025-01-02 15:30:06
4
nardosmekrya8
nardos mekrya :
7Bayersaw
2025-01-04 16:43:55
0
geremew42
የማይገኝ መንትያ :
መምህሮቼ አነውብሸት ማስተር እዳለ መብርሀቶም ወርቄ አጥፉ ይገዙ የኋላወርቅ አሰለፍ በለጠ ታደሰ ግርማ እረስንቱ ሁሉንም ግን አንቱ ብየነው የምጠራቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
2025-01-03 10:47:33
9
user688159209228
Emneț :
መምህርት ጸጋሽ ፣ሙሉ እና ሙሉ አለም ማስተር እንግሊዝኛ መምህሬ
2025-01-02 17:05:51
15
user9211285568357
sura :
መቸም የማይረሱ ቲቸር አየለች መምህር አልማዝ ቲቸር ፅጌሬዳ ቲቸር እጥፍ ወርወ ቲቸር ርቅነሲስ ቲቸር ታዴ ቲቸር አበበ ቲቸር ግርማ አረብዙ ብዙ በህይወት ላሉት እረጅም እድሜ ይስጣቸው የሌለቱን ነፍሳቸውን ይማር
2025-01-03 05:00:22
2
ermi2705
ermi2705 :
Awo Alen Alen tichar shefaraw mulualem gerema
2025-01-03 17:19:17
2
littlecobr1
kiru bel& :
weyne tmhrt bete wede dro betemelesn😭😭😭😭
2025-01-02 19:46:19
2
moneyispower320
𝖓𝖊𝖛𝖊𝖗 𝖌𝖎𝖛 𝖆𝖕 :
ቲቼር ያልጋነሽ ምርጥ መምህራችን
2025-01-02 15:04:26
2
littel378
Gech 🎤🎤🎧 :
teachet mulu nefse yemarlen 🙏🙏🙏
2025-01-04 13:04:07
1
5efrem
5efrem :
ቲቸር ነጋሸ , ቲቸር ሸምሲያ ,ቲቸር አየለች
2025-01-04 19:38:25
1
To see more videos from user @rasdavez1st, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About