Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@frcuevas: Oración para que reine la paz y el poder de Dios #catolicos #catolicos_por_amor #oraciones #oracionespoderosas #fyp
Padre Cuevas
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 04 January 2025 03:57:52 GMT
901304
48929
1
14064
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.1MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
14.59MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
churrusquiña69 :
amen❤️🙏amen🙏❤️amen🙏❤️
2025-01-09 21:37:15
41
To see more videos from user @frcuevas, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
📼 Tente não rir nível: Ventilador 💨🌬️🍃 • • #fy #fyp #foryoupage #tentenãorir #funny #dog #animals #animal #cachorro #pet #meme #viral #fyyy #fyyyyyyyyyyyyyyyy #hype #safhira
#心情語錄 #情感語錄 #文案語錄 #情感共鸣
#Realmadrid vs #city
greet or you dishonah yo family 😤 #polyglot #multilingual #multicultural #language #german #deutsch #greetings #asian #chinese #indonesian #chineseindonesian #cindo #culture
🌹🌹 ጥር ፳፫ [23] ቀን 🌹🌹 †✝† እንኳን #ለቅዱስ_ጢሞቴዎስ_ሐዋርያ: እና #ጻድቅ_ንጉሥ_ቴዎዶስዮስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †✝† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† #ቅዱስ_ጢሞቴዎስ_ሐዋርያ ††† ††† ይህ ቅዱስ ሐዋርያ አንድ የቤተ ክርስቲያናችን መብራት ነው:: ወደ ክርስትና የመጣው በ40ዎቹ ዓ/ም አካባቢ ሲሆን አሳምኖ ለቅድስና ያበቃው ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ዻውሎስ ነው:: በጊዜውም በነበረው ትጋትና ተጋድሎ ፍሬ አፍርቷል:: ሆዱንም እጅግ ያመው ነበር:: ቅዱስ ዻውሎስ ሲጠራው "የምወድህ ልጄ" እያለ ነበር:: በኤፌሶንም ዽዽስናን ሹሞ 2 መልዕክታትን ልኮለታል:: ቅዱስ ጢሞቴዎስ ቤተ ክርስቲያንን ለብዙ ዘመናት አገልግሎ በሰማዕትነት ዐርፏል:: ከሐዋርያው ቅዱስ ጢሞቴዎስ በረከትን እንሳተፍ ዘንድ ጊዜ ካለን ቅዱስ ዻውሎስ ለልጁ ጢሞቴዎስ ከላካቸው መልዕክቶች ጥቂት እናንብብ:: ††† #ቴዎዶስዮስ ††† ††† በዚህ ስም የሚጠሩ ብዙ አበው አሉ:: ሰማዕታትም: ጻድቃንም: ሊቃውንትም: ነገሥታትም ተጠርተውበታልና:: ዛሬ የምናከብረውም ቴዎዶስዮስ ዘየዓቢ (ታላቁ) የሚባል ሲሆን ይህን የምንለው ከትንሹ ቴዎዶስዮስ (የልጅ ልጁ ነው) ለመለየት ነው:: ታላቁ ቴዎዶስዮስ በሮም የነገሠው በ370 ዓ/ም አካባቢ ሲሆን ከነ ቤተሰቡ ክርስቲያን ነበር:: እነዚህ ነገሮቹ ደግሞ በቤተ ክርስቲያን እንዲታሰብ አድርጐታል:- 1.በዓለም ታሪክ ክርስትና በሮም ግዛት ሁሉ ብሔራዊ ሃይማኖት እንዲሆን አውጇል:: 2.የቤተክርስቲያንን ትልቁን 2ኛ ጉባኤ ቁስጥንጥንያን በ381 (373) ዓ/ም አሰናድቷል:: 3.ከበጐነቱ የተነሳ የተቀደሱ ልጆችን አፍርቷል:: ሙሽራው ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ: ቅዱስ አኖሬዎስ: ቅዱስ አርቃዴዎስ እና ቅድሰት ታኦድራ ልጆቹ ሲሆኑ አቡነ ኪሮስ ትንሽ ወንድሙ ናቸው:: ጻድቁ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ በ390 ዓ/ም አካባቢ ዐርፏል:: ††† አምላከ ቅዱሳን ስለ አባቶቻችን ሲል ይማረን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን:: ††† ጥር 23 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ ጢሞቴዎስ (ሐዋርያና ሰማዕት-የቅዱስ ዻውሎስ ደቀ መዝሙር) 2.ቅዱስ ጌርሎስ ሰማዕት 3.ቅዱስ አትናቴዎስ ሰማዕት 4.ጻድቅ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ (ዘቁስጥንጥንያ) ††† ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ዳዊት ልበ አምላክ 2.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት 3.ቅዱስ ሰሎሞን ንጉሠ እሥራኤል 4.አባ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ 5.አባ ሳሙኤል 6.አባ ስምዖን 7.አባ ገብርኤል ††† "መድኃኒታችን እግዚአብሔር: ተስፋችንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳዘዘው ትእዛዝ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ዻውሎስ: በእምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነ ለጢሞቴዎስ:: ከእግዚአብሔር ከአባታችን: ከክርስቶስ ኢየሱስም ከጌታችን: ጸጋና ምሕረት: ሰላምም ይሁን . . ." ††† (1ጢሞ. 1:1) ✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞ ✞ ወለወላዲቱ ድንግል ✞ ✞ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ✞ † † †
About
Robot
Legal
Privacy Policy