@yenefsemegeb: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #habeshatiktok #አባገብረኪዳን #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን

የነፍስ ምግብ channel
የነፍስ ምግብ channel
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 January 2025 14:12:20 GMT
34736
1264
31
496

Music

Download

Comments

salew334
salew :
እዉነት ነዉ መምህር አሁን የሚያዋጣን ወደ መድሀኒያለም መጮህ መማፀን መፀለይ ይቅር በለን ማረን ማለት ነዉ ያለብን ቸሩ እግዚአብሔር እሱ ይምራን አሜን አሜን አሜን
2025-01-05 02:33:19
18
woldetesma
Desta Tesema :
የማህበረ ቅዱሳን አባላት ከወታደሮች በላይ ሲፎክሩ ባየንበት በትግራይ ጦርነት ግዜ ድምፁ ያልተሰማ ይህ ሰው ብቻ ነበር?
2025-01-06 07:41:14
0
memherhaylemariam
የመምህር ሐይለ ማርያም(ትርጓሜ) :
እውነት ነው
2025-01-04 14:27:30
1
etheal8
MARKOS :
ምን ያድጋቹ PM Abiy Ahmed ?? 🤔 E mn atefa ?? መፈንቅለ መንግስት ካላደረግን ብላቹ እሳት ላይ እራሳችሁንየጣዳችሁት እናነተው ናችሁ...
2025-01-05 11:58:32
0
merso16123
merso@16123 :
እግዚአብሔር ነው
2025-01-10 18:23:19
0
tamrukidane7
ሀገሬ :
እውነት ነው በቸርነቱ ይቅር የበለን
2025-01-05 08:49:43
4
samsongirma329
samsongirma329 :
ብቸኛው ተስፋ የሚደረገው..ሰው አደለ፣ገንዘብ አደለ፣የሠራዊት ብዛት አደለ ጉልበት አደለ..ብቸኛ አምላካችን ጌታችን ፣መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው!
2025-01-08 19:11:54
0
dera7334
Dera :
አሁን ያለው የኢትዮጵያ መሪ ለሕዝብ (ለእኛ)ቅጣት እንዲሆን ከእግዚአብሔር የተላከ አርጩሜ ነው እግዚአብሔርን ይቅርታ እንጠይቅ ስለ በደላችን ንስሐ እንግባ ይቅርታው ቅርብ ነው የአምላካችን መልካም በዓል
2025-01-06 05:16:31
1
amegole
amegole :
ንሰሀ ያስፈልገናል።
2025-01-05 12:40:32
1
barokboss0
biruk walelgn :
ይበለን 😥😥😥
2025-01-05 12:16:22
1
use893017
TMB :
እውነት ነው
2025-01-04 16:24:55
0
sinkesar
sinkesar :
እውነት ነው
2025-01-04 14:24:11
0
no.answer98
@?@no answer :
በሉ ስሙን ለውጦ መስፍንና ንጉሤ እንዳይልብን ደሞ
2025-01-04 15:15:06
0
sinkesar
sinkesar :
👍
2025-01-04 14:21:15
0
To see more videos from user @yenefsemegeb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About