@johntade64: #ወጣቶች_ልደቱን_በቤተ_ክርስቲያን #እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን

ዮኒ
ዮኒ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 January 2025 06:10:36 GMT
188208
27645
340
3960

Music

Download

Comments

user1790620492171
Fike Man@19 :
proudly orthodox 🙏
2025-01-07 20:39:15
2
safeg47
@safeg :
thanks to yhe master mind of janderbawu tewuled🥰🥰🥰
2025-01-07 14:28:50
0
siphonix_conf
Seim Tranquila :
like
2025-01-05 14:12:41
2
solesole578
sole sole :
yes
2025-01-05 12:46:25
3
tseganshe1
Tseganish :
yes
2025-01-14 11:01:13
0
hiwot19215
Hiwot :
በቃ እየጨፈረ ዎዜማን የሚቀበል ኦርቶዶክስ የለም !!
2025-01-05 18:08:04
467
liyuneshbekwae
Liyu :
ትክክለኛ ሀሳብ እግዚአብሄር ያርግልን
2025-01-05 07:05:30
372
gerum.hasab
Gerum Hasab :
ሰንደቅ አላማዋ ለምን ተረሳ ደሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚሉበት መቼ ነው
2025-01-05 11:48:24
7
dyqxivoq5hgr
tesfsh 12 :
ትክክለኛ ሀሳብ ወንጌል እውቀት ሲኖርህ መንቀፍን አስወግደህ ትክክለኛ ሀሳብ ትሰጣለህ
2025-01-05 12:09:21
150
addis560
@addis smart :
አስገድደህ አደለም አማኝ አታረገውም ዲያቆን ሄኖክ ቀስ በቀስ እየመለሰው ነው ስራውን መንቀፍ አይገባም
2025-01-05 19:09:48
12
yoyofashion2022
Becky handmade 🧶👗 :
የትም አይሄድም ዝምብላችሁ የሰውን ስራ አታቆሽሹ።❤
2025-01-05 15:42:34
6
gg.yatse.2127
Gg yatse 2127 :
ነገ ለሊት ቅዳሴ አለ አክፍለን ነው እንደትንሣኤ ቤተክርስቲያን ስናድር ቀንስ ቅዳሴ አለ ወይ ?
2025-01-05 19:49:22
8
tesfa08
ተስፋ ኪያ :
ትክክል ♥️♥️
2025-01-05 10:42:38
37
user8111002862287
gulemaa :
በትክክል መሆን ካለበት በዚ ልክ ነው
2025-01-05 10:46:56
59
user9161149928121
ገብረ ኪዳን :
ዋው መምህር እድሜ ከፀጋ ጋር
2025-01-05 10:42:11
45
abatekilehaymanotz0
Abu :
በጣም ትክክለኛ ሀሳብ
2025-01-05 10:48:40
40
mesi197
user4806602521800 :
ይሄ ጅምር ነው የቤተክርስቲያን አባቶች አበረታቱት ቀስ እየተባለ ወጣቱ ሁሉም ያደርገዋል ሀሳቡ ጥሩ ነው
2025-01-06 05:52:42
24
j.power4
አካ ቤቃ :
የአባቶቻችን አምላክ ከነ ክብሩ ሊመጣ ከደጅ ነዉ። ኑ ከመቅደሱ ግቡ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ማርያምን ኑ ተዋህዱ ሳትወገዱ
2025-01-05 10:49:41
15
eyualseifu
Eyual :
🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏ገራሚ ሀሳብ
2025-01-05 09:52:45
11
kidu.ad
Kidu Ad :
በአደባባይ በዓላት የአከባበር ሥርዓት ና በብዙ ጉዳዮች ድንቅ የሆነ ትምህርት አስተምረውናል መጋቢ ሐዲስ በቦሌ ገርጅ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን !ሁል ጊዜ አርብ አርብ ተከታታይ ትምህርት ይሰጣሉ! ድንቅ የቀለም ቀንድ የተባሉ መምህር ናቸው!
2025-01-05 11:36:24
10
To see more videos from user @johntade64, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About