Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@babishabab: ማወቅ አናንቆን #creatorsearchinsights #brook90days #brooknews #ethiopian_tik_tok #virale #fyp #foryoup #habeshatiktok #janoband
babishabab
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 January 2025 07:44:25 GMT
783787
66541
1004
3238
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.48MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.48MB
)
Watermark .mp4 (
7.27MB
)
Music .mp3
Comments
lulu :
እሱ በጠጣበትማ አንጠጣም ስለምንል እሱ ግን በአእምሮ ቀደመን
2025-01-05 12:41:34
7767
Temu Bassa :
ለምን በሲኒ ማስቀመጫው እንደሚጠጣ የገባው
2025-01-05 09:26:48
4335
ሲራክᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠🔥 :
challenge ኣዘጋጅተን እስቲ እንለውጠው guys 🙏
2025-01-05 19:06:08
2484
Hab :
ተሳቆ ይሆን በስኒው የማይጠጣው? የኔ ወንድም።
2025-01-05 11:48:33
2544
FEAR OF GOD🙏🙏🙏 :
ወንድ ልጅ አይጣ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-05 11:48:22
1956
🙏ናታኒም ነኝ 🙏 :
እንደዚህ አይነት ሰዎች በጣም ጂኒየስ ናቸው የምር 🙏🙏🙏
2025-01-05 15:45:16
1904
matiyas girma :
አንበሳ ነው ሚመስለው የሆነ ግርማ ሞገስ አለው
2025-01-06 09:21:49
977
seble Asfaw :
በማስቀመጫ መጠጣት የሚወዱ ብዙ ሰዎች አሉ
2025-01-05 15:16:04
377
Yabu(ريان) :
እኔ ብቻ ነኝ ግን እንደዚ ያሉ ሰዎች ሳይ በጣም በአእምሮ የበሰሉ ሰው ቢረዳቸው ብዙ እውቀት ያላቸው መስሎ ሚታየኝ...
2025-01-05 12:07:35
611
kala🍁😂 :
ሰው ይጠየፋል ብሎ እኮ ነው
2025-01-05 11:20:23
579
Kida Yegeter Lij :
መፅሀፍ 📖
2025-01-05 16:37:15
240
𝑓𝑒𝑦𝑖𝑠𝑒𝑙(ᴊ) :
ሁላችንም ያንተ ፎሎወርሶች ብቻ 50ብር ብናዋጣ እሱን መቀየር እንችላለን 50×24.000=1,200,000 እና በዚ አሪፍ የራሱን ስራ መጀመር አይችልም ብናስብበት እኮ ቀላል ነው።
2025-01-30 15:50:27
54
Mr. Geologist :
🙏🙏🙏ማወቅ የበታች የሚያድርግበት ጊዜ
2025-01-05 11:41:22
154
Noua :
አቀዋለሁ ይህን ሰው አዲስ አበባ university He is a very, very bright students 1996
2025-01-06 08:20:51
322
The Nahi🦅 :
እሱ በጠጣበት አንጠጣም ስለሚሉ እኮ ነው ሲያሳዝን😥
2025-01-05 17:50:59
135
cha :
ወደ ስራ ዳይ ልጁን እናፈላልገው video record አድርገህ የፖሰትከው ልጅ ሀላፊነት አለብህ አፈላልገውና አድራሻውን ንገረን?.
2025-02-02 18:47:07
11
slave :
የሱ ከንፈር በሲኒው ከሚጠጡት የተሻለ ስለሆነ 👍👍👍 ይመቸው
2025-01-05 13:50:51
67
🅷🅰🆈🅴🅻🆈🅴🆂🆄🆂 28 :
ያልተነበበ መፅሀፍ😲😲
2025-01-06 08:20:43
50
taditata :
ከምታወሩበት እንለውጠው የምትሉ
2025-01-07 20:53:56
10
MakibelMelaku :
By the way ንደዚህ ያሉ ሰዎች በውስጣቸው ከውቂያኖስ የሰፋ ጭንቅላት ኖሯቸው ሚረዳቸውን በማጣት ብቻ እንዲህ ይሰቃያሉ
2025-01-07 12:55:07
9
ሙባ ኑሪ :
ያልተነበበ አዲስ እጅግ በጣም ውድ መፅሀፍ ይመስለኛል!!
2025-01-06 13:05:34
12
Mr.25Hours :
ለማታውቁት አዝናለሁ!😔 ግን ይህ ሰው በአንድ ወቅት ብርቱ ነበር😔....በጓደኞቹ ምክንያት እንዲ እንሆነ ሳስብ እጅግ አዝለሁ!!! አሁንም ግን ያለውን ብሩህ አይምሮ አደንቃለሁ!!🥺
2025-01-06 09:05:24
8
🦋Abyssinia Z-Ethiopia✍️💪😘 :
ቪድዮ ከከረፃችሁት ቡሀላ አንድ ስኒ ቡናውን ከከፈላችሁለት ጀግና ናችሁ በእውነት
2025-01-29 02:50:35
5
Beta-6-⚽️ :
ere awkewalehu betam mhur eko new
2025-01-06 15:04:08
38
Eyu :
የምር የሆነ ስሜት አለው
2025-01-06 09:09:22
5
To see more videos from user @babishabab, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
i think we made eye contact @morganwallen 😮💨 #morganwallen #wallen #morganwallenconcert #morganwallentiktok
#grany #Granny #grannysquare #grannyhorrorgame
funkot ngawi🕺 #fyp #meme #rusdingawi #sungutlele #ngawistory🌻
Con mã đua xe này t đã đợi lâu lắm r đấy 🔥#cortis #singapore (cre vid đầu: eomniee_)
lan nay...
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy