@meti141414:

meti
meti
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 January 2025 09:51:32 GMT
681590
22207
317
7688

Music

Download

Comments

amichi82
Bereket :
ያለጊዜው ቀድሞ የወጣ ስራ
2025-01-06 00:57:52
99
raya.raya1698
Raya :
ሙዚቃው ገና አሁን ነው ግዜውን/ወቅቱን ያገኘው
2025-01-06 19:06:41
9
mohammadjemalshkra
ሚዛናዊ ሰው ለመሆን ሞክር⚖️ :
ለወያኔ ነበር በመጨረሻም ዘፋኙ የወያኔ ደጋፈ ሆኖ መጣ አዝማሬ አትመኑ ደመና እያየ ነው የሚዘበው
2025-01-05 23:15:30
23
peace.for.ethiopia1
ethiopia united :
ዘፈኑ አሁን ነው ትክክለኛው ጊዜው ያሁኑ ይባስ
2025-01-06 10:45:42
25
amsterdam947
ጥይቱ :
የጨቅላው ግን ይባስ 💃💃💃💃💃💃
2025-01-06 01:03:16
11
tiktok.comrotery
mike :
a Big Curs in Ethiopian People ንጉሱ ጃንሆይ ለፈጣሪው ቅርብ ነበር ማለት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጃንሆን ሌባ ሌባ ብሎ ተሣድቦ ተራ በተራ ሌባና ነብሰ ገዳይ ቤትና ሀገር አፍራሺ እየነገሰ መድረሻ አሣጣን
2025-01-07 11:40:20
8
abebe.mokenen8
Abebe Mokenen :
ረጅም ነበር ያየሔው አኛ ነበር ያልታየን
2025-01-06 18:01:11
13
banteamlke.bezabe5
Banteamlke Bezabeh :
ተከካን በሚለው ብንሰማውስ
2025-01-06 07:04:13
36
b.k.y271
bky 😀 :
እንኻን ለጌታችንናለመዳኒታችን ልደት በሰላም አደረሣችሁ።
2025-01-07 12:09:56
12
yg11523
YG :
like
2025-01-06 19:52:30
8
eske2023
eskender eske :
ለአብይ እና ለኦሮሙማው መንግስት የተዘፈነ ነው የሚመስለው።
2025-01-06 08:58:07
6
jibran2433
kehlil :
የአንድን ሰው ህይወት ነፃነቱን ላሳጡ ይሁን
2025-01-06 14:01:05
6
user80oo5462
ሞገሴ :
ይባስ
2025-01-06 04:33:06
6
user93668562815083
user93668562815083 :
አሪፍነዉ በጠም የምመችነዉ
2025-02-13 14:41:48
5
kishiru38
ሙባሪክ ሁሴን :
ይሄ ሙዚቃ የተለቀቀው ዘንድሮ ብሆን ዋጋዉን ነበር የሚያገኘው።
2025-01-06 18:54:09
7
user7o582732143
Haytuo nordn :
ቆየን ከወጣን እኛ የታወቀን ግን አሁን ነው ያሳዝናል?????
2025-01-07 18:49:11
5
user81669856343790
እናና ከቀበና ቢሸን ቀበና!!!!!!! :
መቲዬ ይኽ ዘፈን ሲወጣ ነብስ ታውቂ ነበር?
2025-03-02 20:33:26
1
asmare.2t
@As_2930 :
6*6 ቁጥር እናጥፋው😉🤗
2025-08-05 16:50:51
1
user9313758280401
jibril :
ለብልፅግና ታርቲ የተዘፈነ ትክክለኛ ሙዚቃ
2025-01-05 19:25:09
40
user6982387046818
elsi :
እንዳዲስ ተሰርቶ ቢለቀቅ
2025-01-07 10:29:10
7
tegegne040
tegegneawoke235 :
አሁንነበረ መዘፌን የነበረ በት
2025-01-08 15:34:59
4
atetafe
AteTafe :
waw
2025-02-26 06:53:24
2
.8885502
ሳይንቴው 88 :
በትክክል ብልፅግናን ይገፃል
2025-01-06 06:22:27
1
user30616617378730
mimi :
ዋውውውውውው የምወደው ዘፈን
2025-01-07 18:37:43
4
abuzer111122
abuzer111122 :
ኦባም ትራፐም ጆባደንም ሁሉም ያዉነዉ ድል ለፍሊስጤን ድል ለተገፋት ሁሉ🤲🤲🤲
2025-01-08 03:23:50
3
To see more videos from user @meti141414, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About