@janderebawmedia: የገና መልእክት ከኢትዮጵያ ሰዎች ወደ ኦሎምፒከኞች

Janderebaw Media
Janderebaw Media
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 06 January 2025 17:24:44 GMT
549884
76750
740
20357

Music

Download

Comments

payforoxygen29
pay for oxygen! :
ከጠበኩት በላይ ነው የዚህ አመት አእላፋት ዝግጅት እና ስራ
2025-01-06 18:18:00
1949
tom16211923
ቶማስ✨🌟 :
ይህ ቪድዮ ሲከፈት እንደኔ የደነገጠ አለ?
2025-01-07 06:51:45
1048
betty_design1
ቤቲ ጥበብ :
ተመስገን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ
2025-01-06 17:27:08
1294
elenimitiku0
YO'S Family 💖 :
👍English subtitle ቢኖረው ሀሣቡን እነሡም እንዲረዱት
2025-01-06 21:51:15
742
ameng9789
Ãmeň Ğ :
በጣም የሚደንቅ ስራ ነው ይሄን የሰሩ እጆቻቹ ይባረክ
2025-01-06 19:07:08
578
suramitiku
suramitiku :
በየትኛው ስራዬ ነው ግን ኦርቶዶክስ እንድሆን የፈቀድከው አምላኬ አልመጥናትም
2025-01-08 06:25:01
233
meron2712
EL☀ :
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች👐
2025-01-07 05:18:39
185
mimi.kassa0
Mimi Kassa :
ይህንን የሰራችሁ ሰዎች እንዴት ብዬ ላድንቃቹ ቃላት አጠረኝ ዘመናችሁ ይባረክ🥰
2025-01-06 20:37:22
228
pomi.i.in
POMi :
ስለዚህም ቅዱሳት ስዕላትን ገድላትን የሚያቃልል ከ ኢትዮጵያ ምድር ይጠፋል 🤗🖤
2025-01-07 06:46:24
66
henizerufael
Henok :
ለፈረንሳዩ ኦሎምፒክ በተደረገ ውርደት እሚመጥን መልክት ነው 😌👌👌👌
2025-01-06 18:41:27
24
solitisoliti2
ሰሎሜ✝️ :
ኦርቶዶክስ መሆን ኩራት ነው🙏🥰
2025-01-07 19:32:17
14
ekddesigns
EKD | Graphics designer :
Such Incredible storytelling with outstanding cinematography, 3D animation, and sound engineering every detail is perfect! Goosebumps watching it. Can’t wait for more next year! 🙌🔥
2025-01-07 16:24:24
9
abrham167
Abrham167 :
ይህን ያሰባችሁ የሰራችሁ ሁላችሁም እጃቹ ይባረክ🥰🙏
2025-01-07 22:15:50
12
nega_369
N :
የዘንድሮው አእላፋት ዝማሬ በሰማይ ነው የሚመስለው 🥰🥰🥰
2025-01-06 19:19:43
90
ayu.ze.yesus1
ayu.ze.yesus :
🥰🥰🥰🙏🙏🙏ቃላት አጣውለት
2025-01-06 18:33:16
91
sr_edu21
Edu👩‍⚕️ :
ተደመናል የተባረከ ቀን አሳለፍን❤❤❤ክበሩልን ኢጃት❤❤❤❤❤🙏
2025-01-06 20:07:22
61
bleasdjjh
mikiyas :
"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" - ኢሳይያስ 9፥6 መልካም የልደት በዓል
2025-01-06 18:14:00
31
hana21.29
hani z Orthodox :
የእውነተ በዚህ ዘመን የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ጃንደረባው ሚዲያ ነው። እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-06 19:20:11
12
bethlehem0764
Bethlehem/ቤተልሔም :
መልዕክቱ ነዘረኝ አዎን የወጉት ያዩታል የኛን ጌታ ተባረኩ ከማለት ውጪ አቅም የለኝም የቤተክርስቲያኔ ልጆች🙏🥰🤗🤗🤗🤗🤗🤗😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-01-06 21:19:34
19
yee.yee129
yee yee :
👏👏👏👏👏👏 ወደ እንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋዎች ቢተረጎም ወይም subtitle ቢኖረዉ።
2025-01-06 21:35:23
50
minilik556
ምኒልክ :
አትገረምም 🥰
2025-01-06 18:20:37
28
archangel.michael444
archangel michael :
የወጉት ሁሉ ያዩታል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-06 20:40:24
22
yami292129
Yami Z Fasilawit🇦🇹 :
እመኑኝ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ቅርብ ነው ተባረኩ
2025-01-07 22:41:52
6
betselotwerq
betselotwerq :
What a powerful message😳
2025-01-07 05:15:23
23
To see more videos from user @janderebawmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About