@masterabinet: A volcano suddenly erupted where I was standing..Ethiopia #volcano

Master Abinet Kebede
Master Abinet Kebede
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 January 2025 04:58:19 GMT
7051857
386007
6466
28376

Music

Download

Comments

wendu_gizate
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ :
አሁንስ መሬት የማናት ?
2025-01-07 05:16:26
6832
drhareg
Dr. Haregewoin Mussie :
በዚህ ወቅት ለበኣል ሰዉ ቤቱ በተሰበሰበበት አንተ ግን መልካም ልብ ያለህ ሰዉ ለሌሎች እርዳታ ለማድረግ አደጋ ቦታ ላይ ነህ😟 በየሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ እየቀደመ ጥላ ከለላ ይሁንህ🙏 እባክህ ራስህን ጠብቅ ለብዙዎች ታስፈልጋለህና😍😍😍
2025-01-07 05:28:12
4276
mikygebremeskel
@mikygebremeskel :
እራስን ጠብቅ በአየር ላይ የሚወጣው ጭስና ቡናኝ መርዛመነት ስላለው በመተንፈሻ አካላት ውስጥ ገብቶ ቀስ ብሎ ለህመም ሊያጋልጥ ስለሚችል ተጠንቀቅ ተጠንቀቁ
2025-01-07 11:52:45
1
teslomi
Tesfaye-የሃርርጌው :
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ለሚሊየን ሰዎች ታስፈልጋለህ ሁሉም አንተ ስትኖር ነው 🙏
2025-01-07 07:18:51
635
bloom2021
ariba :
When the camera is back no body's there 😂😂
2025-01-07 08:35:27
194
bezawit48
Bezawit እቴት :
ለበአል ቤተሰብህን ትተህ ይህ ሁሉ መስዋእትን መክፈል ቀላል አይደለም ወንድሜ በብዙ ተባረክ🙏🥺
2025-01-07 05:08:33
330
kedijjaseman
kedijja seman :
አላህ ይጠብቅህ መሬት የማናት ለምትሉ ምድርም ሰማይም የአላህ ናት የማንም ሊሆን አይችልም አላህዬ በእዝነት አይንህን እየን
2025-01-07 07:06:56
632
kbromk6202
satenaw 123 :
ለአክሱም ያድርገዉ
2025-01-07 07:59:33
267
user4088163025947
mame :
ፈጣር ይጠብቀን መልካም ሰዉ ነህ ኡሱ ይጠብቅህ🥰😍
2025-01-07 16:20:42
1
edenye869
ሰብሊ የሩፋኤል :
ልብ እንበል የመሬቱ ባለቤት ንብረቱን እንደፈለገ ማድረግ ይችላል
2025-01-07 06:17:50
405
bina.bina1
bina.bina1 :
why are you running 😂
2025-01-07 06:07:04
21
peaciiiiii
Boss :
ማስተር ዞር ብሎ ካየ በውሀላ የለም አፀዳው 😂😂😂😂😂😂😂
2025-01-07 06:23:38
137
sebrinahussen
𝙃𝙐𝙎𝙎𝙀𝙉🇹🇷𝙄𝘽𝙍𝘼𝙃𝙄𝙈 :
Takbir
2025-01-07 05:08:15
158
ryanftbll2
ሶዶ ሰፈር full gospel ሻሸመኔ :
በመሬት ስንተራረድ ስንባላ መሬት አመፀች!!!"ዛሬስ አንማርም ከዚህ??
2025-01-07 06:23:31
397
rewina190
ማዕበል TDF ትግ ትግ :
የትግራይ ደም ገና ዋጋ ትክፍላለህ
2025-01-07 11:14:28
132
kassakebede
Prophet Kassa Kebede/PCC Tv :
አፋሮች እናመሠግናለን 🙏
2025-01-07 06:46:28
59
abikal21
Temesgen birhanu :
አትደንግጥ ወንድሜ የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም
2025-01-07 06:12:02
1001
miky_kast
Miky kast :
ማስተርየ ስትሰራ ተጠንቅቀህ ስራ🙏🙏🙏
2025-01-07 05:08:06
2101
abdulaziz....999
አብዱነኝ i,m Muslims Alhmdulilah :
መሬት የኛነው የምትሉ ሰዎች የት ናችሁ አሁን መሬት የማን እንደሆነች ገባቹ😌😌
2025-01-07 18:41:44
20
user3693283496608
it does not remain as dark :
መሬቱ የኛ ነው ምትሉሰወች አሁን ኑ መሬታችሁን ውሰዱ
2025-01-10 10:44:11
8
1sankara69
Captain sankara :
ቶሎ ፈንድቶ በተለያየን ከዚህ ኑሮ 😏😏😏
2025-01-07 05:11:37
69
binttmohamme
binttmohammed :
አወ ለአክሱም ምድር ያድርገው
2025-01-07 13:47:26
52
seli4s
𝙨𝙚𝙡𝙞𝙣𝙖 :
ይሄ ሁሉ ኃጢያታቺን በዝቶ ነው ፈጣሪ እባክህ ማረን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
2025-01-07 10:30:00
26
tagashu24
ታጋሹ የሚዳው ልጅ➶🇪🇹 (⏯)➶🇪🇷ፍቅር🎶 :
አፋር የት አገር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
2025-01-07 06:48:03
10
oumerahmedali0
Oumer Baysay👑💥 :
እንደኔ ጀግናው የአፋር ፖሊስ እና ልዩ ሃይሎቹ የተመቻችሁ👍
2025-01-07 05:22:39
488
To see more videos from user @masterabinet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About