@amanu.el: የአእላፋት ዝማሬ🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodoxtewahdo1 #ethiopian_tik_tok #orthodox #habesha

Amanuel
Amanuel
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 January 2025 11:26:15 GMT
3178521
440731
4832
61851

Music

Download

Comments

san.sun683
የፀሐይ ልጅ :
አቤት መታደል ፈጣሪ እኔንና እንደኔ ያልተካፈልነዉን ረድቶን በቦታዉ ለመገኘት ያብቃን
2025-01-07 14:49:09
5259
megrib7
kukusha❤ :
የ ፓስተር ጩኸት እና ውሸት ሰልችቶኛል ኦርቶዶክስ መሆን ፈልጋለሁ ማርያምን
2025-01-08 05:19:40
795
homeuser271
user :
ጌታ ሆይ ይህ በኔ ዘመን ሆኖ ስላየሁ ስምህ ይክበር ይመስገን፣ 🥰
2025-01-07 16:37:23
797
yelemset365
Love :
በአለም ሁሉ የድንግል ልጅ እንዲህ ይንገስ❤❤❤❤
2025-01-07 15:58:42
581
habtam074
@እዮብ ባቢ :
እባካቹሁ በድንግል ማራም አማላጅነት ሳታምኑ እዳትሞቱ
2025-01-07 15:56:04
495
eamilove69
Eami Love :
የዛሬ አመት እዚህ ልገኝ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ🤲
2025-01-07 18:49:19
690
adekebe122124
በምህረቱ ይጎብኘን! :
ይህንን ድንቅ ቀን ያሳየን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
2025-01-07 16:51:17
394
bereket0923
Bereket :
ከጴንጤዎች በመራቅ ጤንነታቹን ጠብቁ😎
2025-01-08 06:01:15
379
clslsnmkvhh
Cslb :
In GOD we trust! Amin! 🙏🏻❤️Love from Georgia! 🇬🇪 ✝️Thanks god I’m orthodoxe !
2025-03-21 06:51:47
107
suiiiiiii419
sig maw 🤝🎧💸💸 :
እንደኔ ኦርቶዶክስ በመሆኑ የሚ ኮራ በላይክ ያሳየኝ💪
2025-01-09 16:22:13
150
abrish.truth
Abrish truth :
አቤት መታደል በምን ስራዬ ነው ኦርቶዶክስ አርገህ የመረጥከኝ🥰🥰 ተመስገን ልቤ በሀሴት ተሞላ❤🙏🙏🙏
2025-01-07 16:48:50
190
rasdon35
Rasdon3 :
it's so beautiful it doesn't even look real almost in tears 😭 🥹🥹
2025-01-07 16:46:07
132
user2097600542265
wudsew :
ጴንጤ ከተባለ ወረርሽኝ ጠብቀን
2025-01-07 17:06:15
105
bujustar
BujuStar :
ሰው እንዴት በራሱ ሃይማኖት ይቀናል❤️❤️❤️🙏
2025-01-08 07:39:37
93
tesla2720
Tesl@ :
ተዋህዶ መሆንና የድንግል ማርያም ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ
2025-01-07 15:48:10
71
fentay1717
@ermii123 :
ገና እንበዛለን
2025-01-07 15:45:52
61
amyen8
user5382057531250 :
እንዲህ ውብ ያደረገን የኢትዮጵያ አምላክ ይክበር ይመስገን
2025-01-07 16:58:09
54
tedaman55
teda_smart- man :
መንፈስ ቅዱስ ከሌለ ሁሉ ከንቱ
2025-01-08 12:10:00
7
mamo007
ጌታነህ የቅድስት ሥላሴ ልጅ :
አቤት የተዋህዶ ውበት
2025-01-07 15:54:43
42
awarekebena
Aware-kebena :
🥰 የጴንጤ ኮሜንት አማረኝ። አየ ጬፋ ...ማነህ ..እነ ገንዘብ አምላኩ 😁
2025-01-07 16:14:47
60
ella_man21
ella_man21 :
አቤት አቤት አቤት ክርስትናዬ ውድድድድድድድድድ
2025-01-07 14:36:22
76
user20174951813385
በረከት :
ፔጤ ነኝ ግን አሁን የፓስተር ጩህት ሰልችቶኛል ወደቀድሞ ሃይማኖቴ ልመለስ ነው
2025-01-11 06:14:17
30
melu.fasika
🖤MELAT🖤 :
ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ምን ይሳንካል🙏🙏
2025-01-07 16:54:40
35
dave.barcho
dave barcho :
የምር እዚህ ባለመገኘታችን የቆጨን ማርያምን በታም ነው የምናምረው እኮ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-07 16:43:29
38
yor_bek21
ƴ✿ĸĸƴ :
ጴንጤዎች በጣም ነው እንዴ የቀናችሁት (የተናደዳችሁት) 😂
2025-01-07 17:22:25
26
To see more videos from user @amanu.el, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About