@bisratnilu: ሀብታሙና ሩሀማ እርቅ ተፈጥሮ አብረዉ ቢሆኑ ደስተኞች ነን #tik_tok #fouryou #fouryoupage #fyp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የእናንተገፅ🇪🇹viral #habeshatiktok #tik_tok_fun #creatorsearchinsights

Nilu ❤️ Tiny
Nilu ❤️ Tiny
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 January 2025 16:17:44 GMT
74091
2893
163
151

Music

Download

Comments

bilumarpom
Bilen Fikremariam :
ኧረ ምን በወጣት ሚድያ ላይ ሲወጣ የነገሰ መሰለው😏
2025-01-08 06:28:22
64
user487072111381
fkr fkr :
አረ ምን በወጣት የሆነ ሀሜተኛ
2025-01-07 21:08:37
117
user8817584800508
amte :
እረ ቢቀርባት ይሻላል
2025-01-08 02:58:30
27
user8817584800508
amte :
እሷ የሷ የደረሰባትን ስላልተናገረች ነው
2025-01-08 02:58:12
33
rihoabdu
Rihana Abdu 1234 :
ከናንተጋር ይጃጃል ገና እንጭጭ ነው
2025-01-07 17:25:47
42
user27232859581506
አላዋቂነትም ደግ ነው አንዳንዴ :
ኧረ ነው እንዴ አልሞት አለቻችሁ ገደል ግቡ የሷ ቀን ይወጣል አሁን
2025-01-08 04:19:10
38
medilove90
medi ❤mati❤ eyosi :
አሁን እራሱ ውጣ ውጣ እያለው ነው
2025-01-08 02:17:33
9
user2904590706875
user2904590706875 :
ይሄኔ አንደኛ ወሬ አመላላሸ አንተ ነበርክ
2025-01-08 04:11:31
26
bettyadis
Galaxy :
ለምን ኩላሊትህን አልሠጠሃትም ነበር
2025-01-07 17:05:25
7
haninatey10
Rimey 🦋ቢራቢሮ 🦋🌎🇪🇷 :
እረ ወደዛ አያስፈልጋትም ግና ልጅ ነው ይብሰል
2025-01-08 05:39:01
12
seid_edd
seid :
ልጅቷ ሊያሳብዷት ነው እንዴ አነዚ ሰዎች
2025-01-08 06:47:52
9
user905gani
Genii ye kifele :
በሰላም ትኑርበት ተዋት ይሄ ሴታሴት ነገር ነው ክፉም ይመስላል
2025-01-08 04:22:14
8
etenesh.tesfaye
Etenesh Tesfaye :
እረ፣ትቅርበት፣በናትህ፣አትገፋፉት፣እሱ፣ቆንጆ፣አትመጥነዉም፣ወይ፣መልክ፣የላት፣አታምር፣ወይ፣ፀባይየላት፣ይቺ፣ቅማል፣ፊት፣አሁንም፣ፈልተር፣እየተጠቀመች፣ነዉ፣ቆንጆ፣የመሰለችዉ፣ትክክለኛ፣መልኳና፣ጥርሷ፣ሰይፉ፣ላይ፣ያለዉ፣ነዉ፣ይቺ፣ሁለት፣ግራ፣እግር፣ቦርኮ፣ይሄኔ፣ተረስታ፣ነበር፣ልመናዉ፣አጠገባታ፣ለማኝ
2025-01-07 18:40:27
2
surafelasterofficial5
@surafelasterofficial :
ይሔ ወንድ ወይዘሮ ይቅርባት አጣት እንጂ አላጣችውም
2025-01-08 14:58:37
3
hasate2
Fitih Sendek :
አረ ገላገላቶት ይሄ አረኩ ባይ
2025-01-08 05:07:14
4
haileyesusyiilma0
CR7 :
እናንተ አልነበራቹ እንዴ አይሆንም ያላቹት
2025-01-08 04:45:06
4
user975537370994322
ኪዳነ ምህረት እንዳትተይኝ :
የኔ ቆንጆ እራሷን ጠብቃ ትኑር እኛም እሷን እናፅናናለን ደህና ትሁን ጨዋ የጨዋ ጨዋ እንደሱ መለፍለፍ አቅቷት ሳይሆን ጨዋ አስተዋይ ስለሆነች ነው
2025-01-08 04:19:53
4
user8166836134483
Nothing :
አላምናቹህም ከቸርባ አትሉም በአደባባይ አሁን በቋሚነት የምፃፃፋት አለች እያለ ሀኒ ሀና ትባላለች እያለ ሲጨመላለቅ አነበረ አይይይ ወንድ
2025-01-08 03:45:27
4
user2277594087980
t :
ሩሃማ አሁንም ቅን ናት ሥነምግባር ያላት ልጅ ናት አንድም ቀን ስለ እሱ ክፋት ተናግራ አታውቀውም
2025-01-08 10:37:24
2
abebu345
abebu345 :
በአንዴ ሚዲያ ሲውጣ የነገሰ መሰለው ይቅርባት ውሬኛ በለው
2025-01-08 13:35:51
1
7848yoyo
yonas yoyo :
ቆይ እሷ እኮ ዝም ብላለች የምን አለማፈር ነው 🙏የውሸት እንደምታወራ የሚያስታውቀው እስኪ እግዚአብሔር ከፈቀደ አልክ 🤣🤣 ለሷም ጥሩ የሚሆነው ነው ያልከው 😂ከእንደዚህ አይነት ወሬኛ የክብርን ምንነት የማያውቅ እራሱን ለገንዘብ ያስገዛ ውሸታም እየዞረ ለሚያወራ ወንድ አልመኝላትም ጀግና ናት ሁሉም ይሳካላታል
2025-01-08 13:34:13
1
kam.life6
kam life :
ጓደኛው ከሆንክ ተው በለው አብሯት እዳይኖር እደገና ብሩ ሲያልቅ ጥላው ትሄዳለች
2025-01-08 13:24:17
1
burunigid
ቢ ኤስ :
ምን በወጣት ተገላገለችው በምክንያት
2025-01-08 06:49:19
2
burunigid
ቢ ኤስ :
ለምነ አላስታረቃችሁም ጥሩ ጓደኛ ከሆናችሁ እሷን ሐጥያተኛ አርጋችሁ መለመኛ ነው ያረጋችሁት ነበረች
2025-01-08 06:48:46
2
woin725
woin :
ይህ ሌባ ሲጀመር ብር ተቀብሎ ነው ኩላሊቱን ደሰጣ ጥሩ ስነ ምግባር የለዉም ያስታውቃል !
2025-01-08 06:13:50
2
To see more videos from user @bisratnilu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About