Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@orthodoxtehadeso:
ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 January 2025 05:36:41 GMT
63403
2465
318
1909
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.1MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.1MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Adugna :
refer us a you tube channel please
2025-03-28 11:09:39
0
አየሱስጌታነውgoodislord :
ፀጋውን ያብዛላችሁ
2025-01-08 06:16:35
8
one love :
መናፍቃን ኦርቶዶክስ 😁😁😁
2025-01-08 06:24:24
34
yaredbekel721 :
ማርያም ማርያም ማርያም አንቺን በማክበራችን ሰይጣን ሲቃጠል ይኖራል
2025-01-08 08:17:35
12
የሐዋርያት ሥራ 4:12 :
ተሀድሶ ኦርቶዶክሶች ይለመልማሉ መናፍቅ ኦርቶዶክሶች ይከስማሉ🥰🥰🥰🥰
2025-01-08 07:10:10
16
ዘመኑ ነው? :
አወ በሚገባ ያመሰግኗታል ምክንያቱም መላእክትም ቢሆኑ እግዚአብሔርን በስጋ ተገልጦ አላዩትም ነበር ግን ከማርያም ተወልዶ አምላክን በስጋ ማየት ችለዋል እንዲያዩት ደግሞ አምላክን ለመውለድ ብቁ ሁና ተመረጠችው ማርያም ነች ሰውየ መጀመሪያ ትህትና ይኑርህ በእንዲህ አይነት ትቢት ክርስቶስ አይገኝም😏😏
2025-01-08 08:23:59
6
Yidenekachew Fekadu :
መናፍቃን ኦርቶዶክሶች ብዙ ችግር አለባቸው
2025-01-08 06:46:37
7
Tsdk Atsedk :
ምነው ግራ ገባክ መላኩ ገብርኤል አላመሰገናትም?
2025-01-08 12:44:01
4
godzilaa :
ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ❤
2025-01-08 10:04:01
1
Yared Birhanu :
ደፋርስ አንተ ነህ ፣ አዎ መላዕክት በሰማይ ያመሰግኗታል ፣ ዜማ ማወቅህ ፣ ቄስ መሆንህ አዋቂ አያደርግህም ፣ አባትህ ሳጥናኤልም ሊቀመላዕክት ነበር !!!
2025-01-08 07:54:47
2
Ashenafi Ayele :
አይ አለማውቅ
2025-01-08 20:23:24
0
wendawonde :
😂😂😂😂አረ ተው አታስቁን በምድር ያበሰራት መላእኩ አላመሰገናትም እንዴ።ደሞስ መዝሙረኛው በመዝሙሩ ለቅኖች ምስጋና ይገባልስ አላለም።ታድያ የአምላክ እናትማ እንዴት አትመሰገን። ደሞ የሚሰማቹ ነው የሚገርመኝ
2025-01-10 10:16:04
3
I am :
ወይ አባ መላዕክት ያመሰግኗታል ቅዱስ ገብርኤል ሲያመሰግናት አላዩም እንዴ አንብቡ ማመስገን እና ማምለክ ልዩነትም አላቸው አለማወቅ ሐጥያት አደለም ጠይቁ አባ
2025-01-09 08:55:39
2
tsegaye gelaw :
ገብርኤል አመስግኗታን ፀጋን የተመላሽ ማለት ምን ማለትነው ያመሰግኑሻል ተባለ እንጂ ያመልኩሻል ተባለ ?አልተባለም አሰመሳይ ሰይጣን ማስመሰል የሰይጣን ነው።
2025-01-08 15:04:07
0
THE ... GOAT :
ሰውን አታወዛገብ እኛ ማረያምን አነምልክመ ግን የአክብሮት ሰግድት እንሰግዳለን ዘም በልህ አትቅባጥር
2025-01-25 15:00:53
3
yeselamnew :
ውይ ብር የማያደርገው ነገር የለም ከብር ለድንግል ማርያም ገና እናከብራታለን
2025-01-25 19:18:34
1
Abresh :
መምህር ሙሴ በረከታችን ነህ🥰🥰
2025-01-10 18:16:51
1
mitikugodo :
ጭራሽ መናፍቃን እና ትክክለኛ ተብላችሁ ትለያላችሁ ጉድ ነው ምንም ይሁን የካቲት ለ ኢየሱስ ምልጃ ባዶ ናችሁ መዳን መትረፍ በኢየሱስ አምላክነት እና ፍፁም ሰውነት በማመን ነው ኢየሱስ አሁን ፍፁም ሰው እና ፍፁም አምላክ ነው
2025-01-10 08:03:15
1
wondie :
ቅዱስ ገብርኤል ያመሰገናትን አንተ አመሰገንክ አለመሰገንክ ምን ይጎድልበታል ክብር ለድንግል ማርያም
2025-04-07 06:59:15
0
solsolsolsol38 :
ቅዱስ ገብርኤል ያመሰገናትን አላነበብክም ገና በሷ ምስጋና እኛ እንቀኛለን አንተ ትቃጠላለህ ታራለህ
2025-04-02 18:54:07
0
user31486987704190 :
ዜማ አታባላሽ አልተማርክም ጉሮረክ አልተገረዘም እውቀት አለላለፈበትም ዘፈን እንዳይ መስልክ ህግና ስርዓት አለው
2025-04-01 09:50:16
0
በእምነት M@# :
አሪፍ አርገህ አዚመህው ነበር ግን አልተጠቀምህበትም አባቴ።እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ።
2025-03-29 09:51:51
0
ማህበረ ቂርቆስ ዘደብረ ምህረት :
አይይይ ድንቁርና፡ሉቃ 1÷28 ያመሰገናት ማነው?ቅዱስ ገብርኤል መልአክ መሆኑንኳ ሳታውቅ ታወራለህ፡ኦርቶዶክስ አንዲት ናትሌላ ኦርቶዶክስ የለችም
2025-03-13 05:56:40
0
Tesf@mel :
አስመሳይ መልክተኛ ነው አትመኑት በገንዘብ የተገዛ ነው
2025-03-10 03:38:36
0
semere :
አርፋቹ የራሳቹ አታስተምሩም የሰው እምነት ላይ ምን ጥልቅ አስባላቹ ያሳዝናል አሁንማ የናንተ ተረት ተረት ሰለቸን
2025-03-07 05:31:46
0
To see more videos from user @orthodoxtehadeso, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Murad Flower House zeb city Block B Timergara dir lower #foryoupage❤️ #fypシ゚ #viralvideo
the worst bridesmaid transformation on your fyp today💖👰🏼♀️ @shaniajacksonn #bridesmaidtransformation #bridesmaidtransition #weddingtok #bridesmaiddress #LENOVOJUSTBEYOU
#balisong #sticker #4u #foryou #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #fypツ #lyrics #epwaypi
HYACINE IS FINALLY HEREEEEEE OH MY GAWWHDHSBSHA , im going back to bahrain again with my grandma and mother and brother (sadly) , so ill barely post any edits also @Staronethree had to hear of a funny thing from jay (kubz scouts) watch his japanese convenience store video (i forgor the game name) anyway :3 SO SIGMAAAA — #hyacine , #hyacineedit , #hyacinehsredit , #hyacinehonkaistarrailedit , #hyacinehonkaistarrail , #hyacinehsr , #HonkaiStarRail , #honkaistarrailedit , #capcut , #capcutedit , #edit , #anime , #animeeditor , #fyp , #fypage , #fypシ゚ , #hsreditor , #hsredit. #freepalestine , #palestine🇵🇸 , #palestinetiktok , #honkaistarrailtiktok , #hsrtiktok , #tiktok , #lipgloss , #goviral , #dontletthisflopthankyou , #tiktokdontletthisflop , #kdrama —
Follow me3xhzgpiciz5bwpc&bt#快手模仿宇宙Follow me3xhzgpiciz5bwpc&bt#快手模仿宇宙
About
Robot
Legal
Privacy Policy