@abrshpodcast: ከነገሮች ጋር ራስክን አዋህድ|ነገ ይደርሳል!!@Abrham Fantu @Sewasew Design @Malden 🌟 #habeshatiktok #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok #alive #abrhamfantu #explore #podcasts #fyp #f #alivepodcast #abrsh #motivation #mindsetshift

abrshalivepodcast
abrshalivepodcast
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 January 2025 08:13:19 GMT
1278654
103480
742
11008

Music

Download

Comments

asne995
asne995 :
ሁኔታን accept ማድርግ ጀግንነት ነዉ አቅም ይጤይቃል🥰🥰
2025-01-08 11:05:27
788
kiyaa77947
Kiyaa❣️❣️💔💔💔 :
ህይወት ስትኖር እና ስትተረክ አንድ አደለችም
2025-01-09 15:24:23
307
jeden441
Nati Car Guy :
ቢዘገይም ገብቶኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
2025-01-08 15:44:16
129
teshomedkumsa
Tesh :
በነገራችን ላይ ወንድ በህይወቱ አንድ ጊዜ ወድቆ መነሳት አለበት በተለይ በወጣትነቱ ያለዛ እመነኝ ዓለም ምን እንደሆች ምን እንደሆነ አታውቅም። ዛሬ ተሳክቶልህ የከበበህ ስትወድቅ የሚጥልህ መሆኑን ትረዳለህ
2025-01-11 10:30:13
7
meski_meski
🦋🦋Mስኪ 🦚🦚 :
እየመረረክም ቢሆን መቀበል ያለብክ እውነት ነው
2025-01-08 15:37:58
102
aynibeata3
🥰ayni beata 🥰 :
ልክ ነው ወደ ኃላ መመለስ ለኛ ባይከብደንም የሚያከብዱብኝ ሰዎች በዙሪያችን አይጠፎም ግን ወደ ፊት ለመሮጥ ወደ ኃላ ትንሽ መንደርደር እውነት ነው ጀግንነት ነው🥰👏🏻👏🏻
2025-01-10 13:37:30
6
five5855
Sink :
አስራ ሁለት ግዜ ወድቄ ከዜሮ ጀምሬአለሁ እና ከመነሳት ይልቅ መውደቅን ተለማምጃለሁ.. ሰሜም =SINK (መስጠም ) ሆነ
2025-01-08 10:16:45
42
merafi934
merafi :
ሑኖመገኘት በጣምከባድነው እርግጥ ላሥተዋይ ሕይወትቀላልነች ግንምን ያሕል አስተዋይነን
2025-01-20 11:02:34
2
kedamawipoetry
ቀዳማዊ :
ልክ እኮ ነው ። ትንሽ ይፈትናል እንጂ
2025-01-08 18:05:17
47
orthodox_hymn
ኦርቶዶክስ_መዝሙር :
አሜን ብሎ የሚቀበል ሰው ፀጋ ከተሰጠው ነው
2025-01-09 06:15:27
14
liverpoolwinonly
Davo😊 :
ችግር ላይ የሆናችሁ ኣንድ ነገረ አስተውሉ ''ሁሌም ቢሆን ችግርህን ለፈጣሪህ አትንገረው....ይልቁንም ለችግርህ ትልቅ ፈጣሪ እንዳለህ ንገረው''ያኔ ሁሉም ችግር ና ፈተናህ ይቀልሀል!
2025-01-10 20:40:29
9
euro0615
Euro :
እኮ
2025-01-08 17:35:54
2
solsol319
sol beauty salon Jimma :
yes አልፈራም። አልፌበታለሁ እያለፍኩበትም ጭምር ነው
2025-01-08 20:33:13
5
makiiwqsec7
@maki :
exactly💪
2025-01-09 12:27:59
3
username.faith19
faith :
ልክ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-10 12:26:50
1
abdi639940
abdi ///ቦንዳ ፋሽን :
ትክክል እኔ እዲ ነው የማስበው
2025-01-13 00:08:45
1
seblealem1
Sewemohon :
🥰🥰🥰ትክክለኛ አባባል ነው
2025-02-10 05:53:21
1
fikir.dire
🦋ፊያሜታ :
በጣም በጣም ይከብዳል
2025-04-30 15:05:06
1
k1567621
k :
እንደማጣት ከባድ ነገር የለም እንደማግኘትም ከባድ ነገር የለም
2025-01-29 09:37:24
5
sssszxxxx
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! :
በትክክል
2025-01-08 17:06:53
2
tilahundamtew7
tilahundamtew7 :
ጎበዝ
2025-01-08 18:19:54
2
yonna.daniel
☣️❤️‍🩹 :
ፍትህ በግፍ ለሚደፈሩ ለሚገደሉ ህፃናት እህቶቻችን 😞😞😞
2025-03-03 09:48:34
1
tame_zortodox2
tame_zortodox2_➜⛪ :
መራራ እውነት ቢዘገይም አይቅርም more struggle then best sucess🏆
2025-01-11 19:10:27
1
taibi_jemal
Taibat Jemal🦋 :
Bravo
2025-01-08 14:35:43
2
werku7
mekdes E$M :
yesssssssssss. 0000000000
2025-02-03 12:18:48
1
To see more videos from user @abrshpodcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About