@melektegnawu: በልጅ አትፈተኑ አይታችሁ ሼር ማድረጋችሁም እርዳታ ነው

መልዕክተኛው 2
መልዕክተኛው 2
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 January 2025 10:31:55 GMT
1563370
210985
5741
72948

Music

Download

Comments

ptrem0333
mula :
ፈላጊ አያሳጣ ፈልጋህ እንደመጣች በቤትህ በረከት ፈልጎህ ይግባ ቃል ስለሌለኝ ነው
2025-01-08 11:04:56
8458
pioneer_diagnosticcenter
PDC :
የጭንቅላት ምርመራውን እኛ ጋር በነፃ እንስራለት? text us please.
2025-01-09 05:33:07
5656
meski017
Meski🌸 :
መልዕክተኛዉ እያለ ባይስ ተሸለመ
2025-01-08 15:23:57
2823
haki_dire_tube
haki :
መልክተኛው በምትሰራው ስራዎች ሁሉ በ መቶ ብር ቻሌንጅ ከጎኑ እንቁም
2025-01-08 12:42:05
1856
sismusic1234
የኔ ምርጫ :
መርዳት ባለመቻሌ እንባዬ ፈሰሰ😭
2025-01-08 11:51:09
1336
anteneh058
𝕒𝕟𝕥𝕖𝕟𝕖𝕙 :
የቻልኩትን አስገብቻለሁ 🙏
2025-01-08 12:47:21
1226
israel.du
እስራኤል :
የጭንቅላት ምርመራ ያለችው EEG ነው እኔጋ ይታያል መድኃኒቱንም እችላለው አድራሻዋን እባክህን ይህ በሽታ ረጅም ክትትል ያስፈልገዋል።
2025-01-08 17:24:13
715
hika2359
Hika@23 :
እኔ ፋርማሲ ነው የምሰራው የሚወስደውን መዳኒት ላክልኝ ላግዛት p/s
2025-01-08 11:54:15
867
ayuman214
AYU..MAN :
ማርያም በድንገት ላንተም ደስ ታሰኝሽ።
2025-01-08 12:18:11
465
st_george_afro
Eyuab Afro Viva :
እሷን ማገዝ ለምትፈልጉ አዋሽ ባንክ 01425757277800 ስሟ "ሀዋ ያሲን" ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙌
2025-01-08 15:36:04
75
bchegawlji
hamza bull :
ኧረ ስታሳዝን🥺🥺🥺 አይ እናት
2025-01-08 10:45:44
249
user6664909613158
አምቦ የሐረሩ ዋናው :
ፈላጊ አያሳጣ ፈልጋህ እንደመጣቾ ቤትህ በረከት ፈልጎህ ይግባ
2025-01-08 12:59:55
275
mohammedcr7fan
MohammedCR7fan :
አረ ወላሂ እደኔ እባው የመጣ የኔ ናት
2025-01-08 16:08:25
190
secorpiyo21
Dudu❤️‍🔥 :
መልክተኛው ፈጣሪ ይስጥክ
2025-01-08 10:49:13
335
mybaby102
one love26 :
ማንም እናት በልጅ አይፈተን ፈጣሪ ፈጣሪ ይማርልሽ
2025-02-11 12:44:42
8
user1303761627735
brhan 12 :
እናት ተቸግራ ማየት በጣም ያማል በጣም ነው ልቤን የነካችው
2025-02-01 19:39:04
7
dagi_2316
ዳግማዊ_23🦅🦁 :
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይስጥክ አባቴ🙏❤
2025-01-08 20:33:44
72
fentane25
Fentanesh Abebe :
እውነት ነው እግዚአብሔር በልጂ ኡይፈትንነን🥺
2025-02-11 10:06:32
6
betty_1_12
🦋27 betty 12💕16 :
እኔ ልንከራተት የእኔ እናት ውይ መልእክተኛው የስንቱን ችግር ቻልክ ምን አይነት ጀርባ ነው ያለህ እመብርሀን በቀሚሷ ትጋርድህ የስውነት መገለጫ ነህ ኑርልን
2025-01-24 19:46:49
22
johneotc
ዲ.ዮሐንስ የደብረ ምህረቱ :
ሴት በዛ ላይ የታመመ ህፃን ምንድናት ግን ይህች ምድር??🥺
2025-01-08 11:04:40
117
one.love0374
ONE LOVE :
ፀበል ውሰጅው ይድናል
2025-01-08 16:38:17
99
mita.ayiza
ጁኪ mita :
ከምር እንባይ መጣ🥺🥺
2025-01-08 10:49:57
78
neimanurya0
Neima Nurya :
አላህ አፊያ ያርግልሽ አንተንም ይጨምርልህ ተባረክ
2025-01-11 10:34:01
9
aman07_3
aman_➂ :
የ100 ብር ቻሌጁን እንቀላቀል
2025-01-08 16:58:09
88
liya.balemahteb
liyuye🌸🌸 :
ድንግል ማርያም እናቴ እንባሽን ታብስልሽ 🥺 ላንተ ቃል የለኝም ወድሜ 🙏🙏
2025-01-08 13:33:43
53
To see more videos from user @melektegnawu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About