@josepheth: #creatorsearchinsights ቡና፡ ጫትና ሲጋራ ዲያብሎስ የሚመለክባቸው ናቸው! የተዋሕዶ ልጆች ከሦስቱ ገዳዮች ራሳችሁን አርቁ! #ethiopiantiktok #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #for_you #fyp #adissabeba #Ethiopia #Orthodox #healthylifestyle #aba #viral #1m #billion #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #viral_video #habesha #ጥንቃቄ
Joseph Ethiopia
Region: ET
Wednesday 08 January 2025 16:16:14 GMT
Music
Download
Comments
SELEMON :
really
2025-01-16 10:19:15
0
efrem Tadese :
amin
2025-01-10 16:28:07
0
Gashaw Abate@ :
I am free from both of them father.I wish for you the word of life for ever.
2025-01-09 17:12:31
0
akucha arada :
amin
2025-01-10 15:26:11
0
creater serch in sight :
አባቴ በረከትዎ ይደርብን ከ3ቱም ነፃ ነኝ
2025-01-08 19:44:23
119
ማርያም እናቴ አማላጄ :
የኛ ሰው እኮ እውነቱ ሲነገረው አይወድም ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን
2025-01-09 07:01:41
154
tina :
ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ
2025-01-08 16:56:55
157
sitotawademe :
የሚረባ ነገር አስተምሩን።
ቡናን እንደማንተወው አስረግጠን እንነግርሀለን።
2025-01-09 03:24:19
31
shege :
እሰኪ አትቀደድ በመስቀሉም አታላግጥበት
2025-01-09 05:33:55
7
አምላክ አንተ :
ሁሉም የተሰማውን?🤔 ከምትላቸው መጻህፍቶች አንድ የመጸሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ግን የለህም
2025-01-09 09:25:42
6
mesfin kefelegn :
አረቄ ጠጥተህ ከምትሰክር ቡና ጠጥተህ ተነቃቃ
2025-01-09 17:00:22
14
Elene :
ቡና መጠጣት በራሱ ችግር ኖሮት ሳይሆን:-
1 የቡና ሱስ ጾም የሚያስገድፈን ሲሆን
2ሰውን በሌለበት የምናማበት
ከሆነና
3 በቡና አሳበን ሰይጣንን የምንጠራበት ከሆነ ነው።
ከዚህ ውጪ ቡና በራሱ ችግር አይደለም።
2025-01-09 17:29:11
21
ሳኦል :
ስህተት ነው ቡና አይከለከልም 100% መፀሐፍ ቅዱሳዊ አየደልም ስለዚህ የኔ አባት አይሳሳቱ እውነት ነው ያሉት መፅሐፍ ላይ ይኖራል ግን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይህን አትከለክልም
ዋልድባ አብረንታት ቡና አለ ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ይጠጣል ቡና
2025-01-08 18:54:42
5
user2968167336826 :
አባት እረ በደንብ ተማር ወንጌል አንብ
2025-01-08 17:28:23
5
መንገሻ :
አረቄስ ,ጠላስ ,ቢራስ ይፈቀዳል ????
2025-01-09 18:18:45
8
To see more videos from user @josepheth, please go to the Tikwm
homepage.