@made_in_ethiopia3: እንኳን በሰላም ኢድ ሙባረክ 🤣 ጃሉድ ከመውደድ ክብሩ ጋር በአርትስ ቲቪ ዘጠናዎቹ ፕሮግራም። . . #የ90ዎቹትውስታ #ጃሉድ #90 #jalud #mewidedi #የገና_በዓል🎄 #habeshatiktok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #trendingvideo #funny #foryoupage❤️❤️ #viral

TipTok☥𔒝
TipTok☥𔒝
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 January 2025 14:11:57 GMT
329032
20653
526
12510

Music

Download

Comments

hail762tiktok.comhail1
Haile♒️♒️ D w :
ይህንን ጊዜ አንተን ሁኖ ነበር ማለፍ 😂😂
2025-01-09 15:43:56
2690
userteddy_ab
ቴD የማርያም :
በትርፍ ሰዓቱ የሚኖር ሰውዬ😀😀😀😀
2025-01-09 23:14:17
2496
edrismohamed65
Edris Mohammed :
አይ ጃሉድ መስቀል ያለው ልብስ ለብሶ ምንም ሙስሊም በሆንም አላለም 🤣🤣
2025-01-10 05:29:12
1027
husseqoq6oo
hussen :
አላህ እስልምና አይውሰድብህ ወንድሜ
2025-01-09 18:39:29
447
lolivibe
Loli ሎሊ :
ጃሉድ አገር ይምራ የምትሉ ፎሎው አድርጉኝ
2025-01-10 04:54:56
448
yordi.nebededa
yordi :
ግን እንዴት ነው ሚዘፈንለት ሳይጠፋበት..😁😁
2025-01-10 11:06:00
201
user3513624038516
Hemen habesha :
ይሄ ሰዉ እኮ እዚች ሀገር ላይ ምን እየተካሄደ እንደሆነ አያቅም እኮ ታድሎ
2025-01-10 10:17:43
432
user9928877417977
47 :
ለዘመኑ የሚመጥን ሰው ኖ ጭንቀት😁
2025-01-09 17:31:19
319
melkprincess
Melkmariam.G 💎🍇🍁🇨🇦 አማ አማ :
እኔም ኦርቶዶክስ ብሆንም ሙስሊምን ሲሰድቡ ይደብረኛል አብሬ ስላደኩ
2025-12-28 03:36:55
9
seblizerfu
seblizerfu :
በጎደሎ ብሄር መኖር አልፈልግም 😂😂😂😂
2025-01-10 10:13:40
100
sheger.lay
sheger lay :
ጃሎድ ማስታወቂያ ይስሩ እምትሉ
2025-01-10 14:51:20
48
samiman900
reality :
*መስቀል ያለበት ልብስ( ክርስቲያን ) *በአንደበቱ ሙስሊም ብሆንም ( ሙስሊም ) *በኮፍያው እና አኗኗሩ ( ራስተፈሪያኒዝም )
2025-01-10 18:55:14
27
frezerethio4
Ethiopian lovers :
እመኑኝ ከሁሉም ቀድሞ ገነት ይገባል😥 የዋህ ንፁህ
2025-01-10 17:17:22
19
always_positive.1
ሴንትራል ፍሺን ዲዛይንbdr🌴 :
ግን ሙዚቀዉን እንዴት ነዉ የሚሸመድደዉ
2025-01-10 04:58:25
33
woloyewa10
ሰውነት ይቅደም :
እንዳንተያለው ነው ከመሬት መንቀጥቀጥ እሚድነው
2025-01-10 13:12:10
26
se3641
m....... ambasel💚💛❤️ :
እግር መንገዱን እየኖረ ያለ ሠው😁😁😁😁😁
2025-01-09 22:08:36
37
user54612130623386
ወይዘሮ ኮሟቿ 🤐🤐😶😶😶😯😯😯 :
ምና እንዳተ የዋህ ብሆን 🥰🥰🥰
2025-01-10 08:52:29
23
yordi.nebededa
yordi :
ዳቦውን ውጋው ሲል ሰማቹ..😁?😁😁😁
2025-01-11 10:18:24
51
mulaberhanu
ቲኮኖ :
እውነትም እግረ መንገዱን ሚኖር።😁😁🤪
2025-01-10 05:50:26
32
josi.turku
josi turku :
jalud ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሁን ምትሉ like😂❤
2025-01-10 17:23:57
15
emebrhankidist
Meddaag :
ፍቅር የሆነ የፃምና የፍስክ በዓል ይሁንላቸሁ🙄
2025-01-10 08:43:27
27
tilaye048
abraham :
ደስ ሲል በሰላም አበደ ማለት ነዉ
2025-01-10 05:30:17
17
remlalemma997
ሀቢብ ደሴ አርቢያን መጅሊስ :
😂😂😂😂 ኑሮ እንደዚ ነው ያደናገረን
2025-01-09 19:11:59
12
yeab5428
Yeab :
ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ጃሉድ🥰🥰🥰
2025-01-10 14:04:58
10
aymu027
Mr A :
mnale hzbe ende jalud bihon 🤭🤣
2025-01-09 17:55:21
39
To see more videos from user @made_in_ethiopia3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About