@brooknews1: #brooknews #brook90days #brooknewstoday #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የእናንተገፅ🇪🇹viral #habeshatiktok🇪🇹

Brook News
Brook News
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 January 2025 15:15:18 GMT
876357
56237
1138
10991

Music

Download

Comments

pandora66642
PANDORA :
አዲሱ የዘረፋ መንገድ መሆኑ ነው ይሄ ሌባ መንግስት
2025-01-09 15:34:15
2998
eyuelmoges5
xc :
2000 ሰዉ ጦቁማለዉ 1. ብዙ የገቢዎች ባለስልጣን ዘመዶች 2. የደህንነት መረጃ የሚሰሩ ሰዎች 3. Air port ጉሙሩክ የሚሰሩ ሰዎች 4.የኮንትራክሽን ቢሮ ሰራተኞች 5. የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድ/ቤት ሰራተኞች
2025-01-09 17:01:25
90
mame54551
мαмє :
አብይ አህመድ በጣም ነው እንዴ የቸገረው
2025-01-09 15:45:18
1672
user6224653045610
ኤርሚ pito የቄራው :
መንግስት ዘንድሮ ሕዝቡ ለምን ዝም አለኝ እያለ ነው አይደል 👊🏽👊🏽
2025-01-09 17:37:03
292
m3944025
Mąŋ :
ከመንግስት ከምሰጥ ንብሬቴ ሃብቴን ኣቃጥላለው
2025-01-09 15:24:24
256
mintesnotmechal
Mintesnot Mechal :
የ ድህነት ምንጨን ሳይጠይቂኝ የ ሀብት ምንጨን ጠየቁኝ...
2025-01-09 17:20:42
514
user9678331356677
፣፣፣ :
ብሩኬ እኔ ስድስት ቤት አለኝ ስራ ግን የለኝም ይወርሳል
2025-01-09 15:25:44
154
rediab21
Redi12🍬 :
ለምን በግልፅ ቸግሮኛል አይለንም ግን🤔
2025-01-09 15:24:01
489
kornis067
ኮርኒስ View :
እኔ አዳማ ላይ 10 ሰዎች ጠቁማለሁ
2025-01-09 15:36:24
30
abay_abaya
Abay :
የጉራጌን እና የአማራን ንብረት ህጋዉ ሽፋን በመስጠት ለመዝረፍ...
2025-01-09 16:09:38
554
user552231454616
ሰመረ :
መንሱር ጀማል ቅድሚያ ይወረስምትሉ ☝️☝️☝️
2025-01-09 15:36:36
298
kunisaac07
Dr Yishak :
ከዚህ መንግስት መቼ ነው ጥሩ ነገር ምንሰማው ?
2025-01-09 16:58:01
138
binye21
Binye21 :
ተመስገን የእለት ጉርሳችን ብቻ እያሰብን ለምንኖረው
2025-01-09 16:14:16
184
azmeramenasbo1990
ጋል ራያ ዕባይ አላማጣ :
የድሮ ፍቅረኛዬ 5 ቤት አለው እጠቁማለው🤣🤣🤣
2025-01-09 17:28:16
18
ananiya.addis
Ananiya M :
❤️❤️❤️አብቹ ይችላል ተቀብለህ ለቸገረዉ ስጥ
2025-01-10 06:14:45
2
senimati
ሰናይት :
ድህነታችን ግን እንደዘንድሮ አላኮራንም🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
2025-01-09 16:54:38
84
md.seid872
king👑news24🌐 :
በተያያዛ ዜና በቅርቡ 1 ሊትር ነዳጅ 500 ብር እንዲሸጥ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል 😞
2025-01-09 15:21:39
38
0912ephi
Ephi ... :
የድሮ ሚስቴን አስመልስሉኝ
2025-01-09 15:30:18
53
wendu_gizate
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ :
ያለኝ ሀብት ቲክታክ አካውንቴ ብቻ ነው😅
2025-01-09 16:41:08
10
biruk_32
ብሩክ :
ባለሀብት እንኳን ዝም አይለውም ይተኩሳል 😄😄
2025-01-09 16:38:11
20
lubaba509
Tarik :
መንግስታችን ማጅራት መቺ ሆነ!😭😭😭😭😭
2025-01-09 15:35:16
51
henok5136
henok :
እረ ሰዎች ተባብረን ይሄን ስርአት እንጣለው ተው😭😭😭😭
2025-01-10 06:28:09
6
melsidegfa
DM :
ሀብት ምንድነው
2025-01-09 15:23:03
34
philosophy1212
ጉዱ ካሳ :
ሊበላኝ ያሰበኝን አሞራ ሲዞረኝ አውቀዋለሁ !!!!!
2025-01-09 16:25:13
62
sltan.zerabruk
Sltan zerabruk :
በጫካዉ ቤተመንግስት ይጀመር ምንጩ ከየት እንደሆነ🤔🤔
2025-01-09 15:39:52
63
To see more videos from user @brooknews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About