@dil_naod_: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #orthodox #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶእግዚአብሔር #mezmure_christian

🦁 ናዖድ
🦁 ናዖድ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 January 2025 16:30:17 GMT
13463
429
19
152

Music

Download

Comments

wedi_abrha
beekoo_✍️ :
አንደኛ ነገር ጃንሆይ 1960 በእንደዚህ አይነት የጎልማሳ አቋም ላይ አልነበሩም ። ሁለተኛ አውዱ ወረብን ነው ሚያመላክተው ። ሶስተኛ ብዙነሽ በዚያን ሰዓት ፔንጤ አልነበረችም መዝሙሩም የፔንጤ እምነት ተከታዮች መዝሙር እንጂ የ ኦርቶዶክስ አይደለም ! ሀሰቸኛ መረጃን ባለማጋራት ብትጥር ጥሩ ነው ።!
2025-01-11 04:46:28
0
sisaytekeli
Sisay Tekele :
ሊቃውንቱ ባሉበት ወረቡን መስማት ነበረብን ዘፈን ለምን አስፈለገ
2025-01-11 02:15:02
0
biruk_mesfin35
BirukEAC :
የዚህ ግጥምና ዜማ ሚገርም ነው ፕሮቴስታንት ና ኦርቶዶክስ
2025-01-17 04:08:23
0
yellow_cat99
bobcat44 :
ጃንሆይ 1960 አርጅተው ነበር....ዓ .ም ለማጣራት ሞክር
2025-01-20 07:01:35
1
zerihunrorisa
Zerihun Rorisa :
እውነት ነው...በጊዜው በብሥራተ ወንጌል ሬድዮ ይተላለፍ ነበር ..ቅዱስ አባቴ ሆይ ማረኝ የሚለውም መዝሙር በቡዝነሽ ተዘምሮ ነበር...ከአብዮቱ በኃላ አዲስ ፍቅር እኔን ይዞኛል በሚል ግጥም ተጫውተዋለች
2025-01-15 19:42:22
1
solozbiskute
SOLO :
አባት... ክብር 🙏🙏🙏
2025-01-11 01:39:59
1
mesfinshmels
mesfinshmels :
ነገሩን ሁሉ ጃንሆይ ማደበላለቅ የጀመሩ ዘመን
2025-01-25 12:36:33
0
biruk_mesfin35
BirukEAC :
ይገርማል ደስ ሲል wooow ከየት አመጣችሁት ማነው ደራሲ ማነው?ሰምቼው አላውቅም አይ ዘመኑ
2025-01-14 19:36:16
0
sales80325724
seller :
wushet....
2025-01-16 05:16:28
0
abiy1486
Abiysolome :
degu zemen
2025-01-11 05:21:51
2
To see more videos from user @dil_naod_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About