@elloha1916: Replying to @user7698407455106 #creatorinsightsearchview#Shew#Map#of#Ethiopian#North#shewa#Amhara#districts

የምታስቡኝ አይደለውም✌️
የምታስቡኝ አይደለውም✌️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 11 January 2025 12:49:13 GMT
151125
3773
227
965

Music

Download

Comments

edu_amharawit01
ᴇᴅᴜ_ᴀᴍʜᴀʀᴀᴡɪᴛ✅ :
ሸዋ ነውኮ የተባልከው ሶዬ ሰሜን ሸዋ አደለም አዲስ አበባን ጨምሮ ናዝሬት ደብረዘይትን ሳያካትት ቆራጣ ካርታ ታመጣለህ እንዴ☹️
2025-01-11 17:39:02
52
fiyaa.merry.ab
fiyaa Merry Ab :
እንዴ ፊቼስ እኔ የሰላሌ ልጅ ነኝ ግን ኦሮ ልሁን አማራ አላውቅም በዛ አማራ ይበዛበታል አጫጭር ቁምጣ የሚለብሱ ከሰል ጋዝ የሚነግዱ ጎጃሜ ናቸው እንዳልል አደሉም ሰሜን ሸዋ እንዳልል በየት በኩል ተገናኝተን መርሐቤቴ አንጎርጫ ስላሴ ሚባሉ አሉ የምር ክልሉ የኦሮሚያ ነው ግን እነዚ በየት መተው ነው እነ ማን ናቸው???
2025-03-03 08:12:56
0
everwell46
EverWell :
ምናለ ኢትዮዽያ የሁላችንም ናት ብትሉ።
2025-02-21 11:47:20
1
abera8866
abera :
ደራን ለቀቅ አርጓት
2025-02-23 04:13:03
1
palermo2485
palermo :
ናዝሬት,ሞጆ,ደብረ ዘይት,አዲስ አበባ የሌሉበት ሸዋ አምሃራ አያውቅልህም
2025-01-12 02:52:48
36
user6291843671194
Endeg :
ናዝሬት,ሞጆ,ደብረ ዘይት,አዲስ አበባ የሌሉበት ሸዋ...
2025-01-12 06:47:03
12
endex421
ⒺⓃⒹⒺⓍ🇪🇹2️⃣3️⃣ :
ደራ🙄🙄🙄ኦሮሚያ
2025-01-12 05:36:41
1
abrshab8
abrshab8 :
ተጉለትስ??????
2025-02-28 18:28:29
0
zereamara
ዘርዓ-ማራ Zere'a Mara :
ቡልጋ ሲባል የቱን የቱን ያካልላል?
2025-01-11 13:24:15
0
tamirattafesse292
Tamirat Tafesse :
ዳራ 😁😁😁😁😁 ሳላሌ
2025-03-02 11:32:53
0
fano2322
Fano💚💛❤️🦅 :
አዲስ አበባስ
2025-02-09 15:06:11
0
user61816966746253
USO :
1 የአማርኛ ስም የለም ሁለም የኦሮሞ ሰም ነው
2025-01-11 19:50:18
3
user3367238161409
guta :
ሸዋ 75% ኦሮሞ 25% ነው አማራ አራት ዞኖች አሉ 3ቱ የኦሮሞ አንዱ ዞን ነው አማራ ቢመርህም ዋጠው እውነታው ይሄ ነው ግን ከተከባበርን ያለው ብዙ ነው
2025-03-02 07:04:58
3
getachew.aberra
በዚህ መልኩ ቢታይስ/just a moment :
ነፃ ልታወጡ ነው???
2025-01-11 16:14:55
0
naod_paragon
Naod_financial :
ደራ ይናፍቅሃል የህልም እንጀራ
2025-01-12 09:56:45
1
user1332145421350
ስንታየሁ :
ሸዋሮቢት የታለቺ
2025-01-20 12:25:31
1
user70552805538037
ከፋኝ አማራ :
ኧረ ባክህ አዲስ አበባስ የሸዋ ደንበሩ ሀዋሳ ጥቁር ውሀ ነው
2025-02-27 11:52:23
3
soldawbon
solawBong :
አቦ አትቆራርጡ አትቆራርጡት ትንሽ አትሆኑ ሕዝቡ አንደሆን ከ10000 አመታት በላይ አብሮ የኖረበት ምድር ነው!!እነንዲያውም የአንዳንድ ቦታዎች ስማቸው የውሁዱን ሕዝብ መቀላቀል የሚያስረዳ ነው!!!ተው አይጠቅምህም ኢትዮጲያ በል!!!
2025-01-20 09:37:15
0
hayilu.fantaw
መብረቁ :
ቶሎ በል ምእራብ ሸዋንም ጨምር
2025-01-12 16:00:58
1
abilowalcott
Äb¡lö 💚💛❤️🦅 :
Where is debre zeit Nazareth Adis ababa
2025-01-12 05:55:22
5
beticanada21
Beti :
ኧረ ይሄ ኮ አደለም ማርያምን ከናዝሬት አአ አርሲ ሞጆ አመቦ......በጊዜ ማስመለስ አለበት አማራ
2025-02-27 14:25:20
1
getaneh44
gech የባህል ልብስ :
ሜጀቴስ
2025-01-12 06:18:05
0
abeabe399
ደራ ጉዶመስቀል ከታሪኩ ማማ :
ሸዋ ከናዝሬት ነው መነሻው ፤ ደራ ደግሞ ግንዳ አይደለም ጉዶመስቀል ነው
2025-01-11 19:03:30
2
user2424196156924
H/mikal shewandagn :
አማራወች ለምን ትሰሙታላችሁ የብልጽግና ተከፋይ ነው እኮ 😏😏😏
2025-01-11 21:17:14
3
gizawel82
ZaweL :
የሰጡህን ይዘህ አትጃጃል ሙሉ ሸዋ አምሃራ ነው።
2025-01-12 09:58:07
2
To see more videos from user @elloha1916, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About