@kiya066: #muhamudahmed #mohamoudconcert #2025 #ephremtamiru

Kiya
Kiya
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 January 2025 08:46:07 GMT
1188512
85989
999
6668

Music

Download

Comments

fikirgojeyewa
ፍቅር (ኢያሪኮ) ስቶር :
የኤፍሬም ዘፈኖች ፋርማሲ መሸጥ አለባቸው መድሀኒት ናቸው🙌
2025-01-12 13:53:56
2653
weditigray92
ረመፅ🔥 :
ግን...ኤፍረምን የሚጠላ ሰው አለ ብየ ኣላምንም🙏🙏 ኤፍረም የሙዚቃ ንጉስ 👍🙏
2025-01-12 14:09:00
1164
meba.geni.janit.ye
ኤማሁስ :
እስኪ ኤፍሬምን እንደ እኔ የሚወደው❤️
2025-01-12 14:44:16
473
umuhf12369
Hane🦋🦋🦋🦋🦋 :
ዘፈን በአንተ ጊዜ ቀረ የወንዜ ልጂ🥰
2025-01-12 17:10:00
182
hiyab474
Hiyab👸🦋 :
የዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ❤
2025-01-12 15:49:01
174
exo2571
E.X.O.D.U.S ➟✝️ :
አየሱስ የነብስም የስጋም መድሀኒት ነው🥺🥰
2025-01-13 03:43:31
74
sky705406
Sky Media :
ያ ውርጋጥ ቴዲ ኣፍሮ ግን ኣልገረማችሁም 🤔
2025-01-12 14:20:27
41
tsegab378
𝑡𝖘𝖊 𝖌𝖆 𝖆𝖇 🦅 :
እንደኔ በጣም ሚመቸዉ 🔥🤘
2025-01-12 14:10:02
77
user8797619991630
Eyerus :
ኤፊ አንደኛ
2025-01-12 12:49:23
54
asheb2
አሼ የተዋህዶ☦️☦️☦️ :
ምን አለቤት ጴንጤም እንደዝህ ቀስ ብሎ ብጨፊሩ😁
2025-01-13 18:39:04
5
abeta.12abil
Abita :
:የዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ❤🥰❤️
2025-01-13 18:32:57
16
miracle.fekadu
#EL-ሮኢ GENERAL #business🥇🥇👑 :
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግ
2025-01-12 16:55:38
35
dibangfez
ለምን እንዴት :
ለእነ ሳንቾና መሰሎቹ ላኩላቸው
2025-01-12 14:45:59
27
hajihummed
الحجاج|ʜᴀᴊᴜ :
ድምፁ ያው ነው ኧረ ትለያለህ 🔥👑
2025-01-12 13:59:07
35
esayasteshome0
Esayas :
ኤፍሬም ታምሩ ...ፀሀዬ ይሃንስ...አረጋሀኝ ወራሽ ...መቼ ነው ግን እርጅና ላይ የሚደርሱት ገና ወጣት እኮ ነው አቋማቸው ...👌👌👌ምርጦች ናቸው 👌👌👌
2025-01-12 13:42:26
34
tame.balck.man
TAME BLACK MAN🐅🐅🐅🐆 :
ኤፍሬም ጋር በየ ሆቴል እያለቀስኩ ደሃ ሆኩ😂💪
2025-01-12 18:18:26
17
sebuti91
Sebli_🦋 :
ታድላችሁ የኤፊ ኮንሰርት የነበረችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-12 16:56:33
12
mahi3614
ማህደር🔴⚪️ :
Ephiye❤
2025-01-12 13:06:50
30
yosaf4074
ያእቆቤ የሸገሩ :
አማራ ሆኖ ጎጠኛ ያልሆነ ድንቅ አርቲስት
2025-01-13 00:55:59
11
malcom_x21
Malcom x :
The legend ephrem 👏👏👏👏👏
2025-01-12 13:17:10
25
user7846774216630
ነፂ የማርያም ልጂ :
ኤፋሬምየየየየየ❤❤❤❤❤#❤
2025-01-12 17:35:17
6
cheru8459
cheru :
የለለ መሰሎኝ ወጣው እንጂ እሱን ለማየት ነበረ ከፍየ የገበሁት ወይነ ብረ☺️☺️
2025-01-12 14:14:36
37
sador60
YETU :
የኤፍሬምን ዘፈን መስማት ለኔ በሽታ ነውያልኖርኩትን ሂወት እንድናፍቅ ያደርገኛል ብዙ ነገሮች ውስጥ ይከተኛል
2025-01-12 18:35:09
7
user81608694520
dani :
የንስሃ ዘመን ነው ንስሃ እንግባ
2025-01-12 15:05:03
12
user7449746155148
yafet 2001 :
Efrem is king🥰🥰🥰
2025-01-12 19:01:39
5
To see more videos from user @kiya066, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About