@melektegnaw_: በታላቁም በታናሹም ዘንድ ቸር ሆነህ ተገለጥ” አይታችሁ ሼር ማድረጋችሁም እርዳታ ነው

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 January 2025 08:51:27 GMT
1418939
163032
3984
25311

Music

Download

Comments

elcikonjo
አላፊ :
የማትረቡ ፓለቲኮኞች🥺🥺አይለፈላቹ
2025-01-12 09:23:04
3177
bos_0001
ሰው ስትሆን እግዚአብሔርን ታገኛለህ :
ትርጉም :- እግዚአብሔር ራሱ ምርቃቱን በትከሻህ ያርገው በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመርቅህ ፈጣሪ ይመርቅህ እግዚአብሔር ራሱ ይምጣ ራሱ ይስጥህ ራሱ ይመርቅህ ሰዉ ሁሉ ይውደድህ ብለው መርቀውሃል እኔም እንዳንተ ያርገኝ ድንግል ትጠብቅህ
2025-01-12 09:34:06
1820
user43406773795405
@Baledel :
አማርኛ አይችሉም እና ለመመረቅ ጨነቃቸዉ
2025-01-12 09:09:05
1763
ama16934
AMAN United 🇺🇸 🎧 :
ባንተ ምክንያት አስተሳሰቤ ተቀየረ
2025-01-12 08:55:37
1307
black19_g
Ras :
"መምረጥ የለም መብላት ነው" ከመንደር ከውድማህ ስትርቅ ኩራትህም ይርቃል። አንተ ግን አብዝተህ ተባረክ!
2025-01-12 09:04:47
599
selehadin181
Selehadin :
መልክተኛውንና ማስተር አብነትን የምትውዱ
2025-01-12 09:11:20
553
nataykib
Nat-23 :
ቃላት አጠራቸው እኮ በማርያም
2025-01-12 11:24:36
418
esrom72
Esrom :
ቃል አጡልህ እኮ🥺🥺
2025-01-12 12:35:15
233
eyoda1
💫 :
ሚያመሰግኑበት ቃል ማጣታቸውስ 🥺🥺
2025-01-12 10:43:06
197
kilntenteklu
bine :
ለማልቀስ እየተናነቃቸው! big respect🥰
2025-01-12 09:51:18
148
abel.tadese1
Abel :
በዚ ዘመን እንደመመረቅ ስጣታ የለም🥰
2025-01-12 09:02:54
173
sami_mak10
Sami_mak10 :
less go 2M follower👍
2025-01-12 08:56:30
110
u4abe
Abel ዓብይ ሰብ🧔⚖️ :
200 ቕርሺ Challenge ንጀምረሎም 🙏🥰 ደቂ ዓደይ✌
2025-01-12 19:38:13
144
manchis238
ሃኒባጀር🐲 :
ብር ተወደደ ነዉ ያሉ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
2025-01-12 09:47:45
138
haibex.abdex
Haibex Abdex :
ፈጣሪ ሀብታም ካረከኝ ደሃን ማገዝ አታስረሳኝ🥺
2025-03-29 18:32:08
23
thiinker73
тнιикєʀ💸💀 :
መልክተኛው ግን እድሜህን ይጨምርልህ ማርያምን
2025-01-12 11:41:48
19
henok56840
ሄnok❄️ :
የማትረቡ ፓለቲኮኞች 🥺🥺ኣይለፈላቹ
2025-01-12 11:38:30
20
user8466851690136
betelhem sisay :
🥺🥺🥺እንባዬ እንዴት ይቁም ሰው በሰውነቱ ሲታይ ችግር እኮ ጊዜ አይሰጥም
2025-04-07 04:06:28
9
josiy449
josiy :
አይ ፖለቲካ ለነዚህ አባቶች ብሎ ሀገራችንን ረላምዋን ይመልስልን☺️
2025-01-12 13:56:31
20
elsabetabate
elsabetabate :
እውነት አሁን አሁን ያንተን መልካምነት ሳይ በደስታ ምክንያት እራሴን ያመኛል ምን ልበልህ መልክተኛው ስውሯ ማርያም ከክፉ አይን ትሰውርክ🙏🙏🙏🙏
2025-01-30 09:53:48
8
ashuviews
Ashu :
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
2025-01-12 13:33:14
16
ivar909
𝓭𝓪𝓷𝓲 🇨🇦✈️ :
እዴት እደምነዉድዉ እና ሳየዉ like 🥰
2025-01-12 10:53:04
21
user7873739372161
Misganawdemelash :
ቋንቋ ለማመስገን እንደዚህ ሲያጥር ደስ ይላል
2025-01-30 08:54:50
5
.m54307
àɓ màñ :
ምኞቴ እንዳተ መሆን ነው 🙏
2025-01-30 10:07:15
7
make9771
Maki :
ሰው እንደምታስደደት ድንግል ማርያም ያሰብከውን ታሳካልህ
2025-02-03 09:16:50
15
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About