@yomif_2112: ሕጉን ከመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓቱን ከአባቶች ነው የወሰድነው!!#ማርያም#መናፍቃን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተመስገን #tiktokfilms #ጴንጤ

👑 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ21✞︎
👑 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ21✞︎
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 January 2025 17:59:14 GMT
1051806
157354
4876
101160

Music

Download

Comments

amenethiopiancoffii
amen :
እንዴት እንደምወድህ እኮ በ አርሴማ ብቻ አርሴምዬ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
2025-01-12 19:43:45
4085
yeteklye2424
xø :
100% እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ አብዛኛው ፕሮቴስታንት ኢየሱስ የሚለውን ስም ያቃል ነገር ግን ኢየሱስ ማን ነው ? የሚለውን ጠንቅቆ አያቅም ። አብዛኛው ከስም የዘለለ እውቀት የላቸውም ማንነቱን አያቁም ። እርግጥ ነው ኢየሱስ እያሉ ይሰብካሉ " ይዘምራሉ " ነገር ግን እሱ ማን እንደሆነ
2025-01-12 18:12:05
709
user3870009665686
አስቱ12 :
ኡፍፍፍፍ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ውድ ልጅ
2025-01-13 04:07:30
857
mekdestades1
መቅዲ 21❤ :
ጸጋውን ያበዛልህ ልጅ ስወድህ🥰🥰🥰
2025-01-12 19:50:17
1012
wenishetalemu
ወይኗ :
ጴንጤ መልስ የለው
2025-01-12 20:15:58
175
user1884848
ያልተፈታው ህልሜ :
የኔ አባት ክበርልኝ🙏🙏 ኦርቶዶክሳዉያን ግን ለምን ይሆን እንዳንተ አይነት የተዋህዶ እንቁ ወንድማችንን ማበረታታት የማንችለዉ ???
2025-01-12 19:54:20
168
muluethiopia6
muluethiopia212 :
♥❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን
2025-05-21 23:27:49
13
medu709
medu709 :
ኧረ ፀጋዉን ያብዛልህ
2025-01-12 19:58:51
395
natykiya8
Naty@Kiya :
ከአፈህ የሚወጡ ቃሎች ደሰ ሲል እመብርሀን ትጠብቅህ
2025-01-13 14:06:16
60
user6548880493620
ሐበሻዊት 🌺 :
ትንሹ በርታ እግዛብሔር ይጠብቅህ🙏
2025-01-13 05:01:09
5
ethiopa352
መክሊት🔑🎁 :
ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🙏
2025-08-20 07:56:11
5
besukaltamen
የጎጃም ልጅ ነኝ :
ኧሠ ምን አባቴ ልሁንልህ ማርያምን እንደ አሁኑ እረክቸ አላቅም 44ቱን!!
2025-07-26 16:01:06
5
hermi.ye.urael
hiym :
ንገርልን ውንድሜ ከዝንብ ማር አይጠበቅም
2025-01-12 19:09:45
71
dagisho_family
Dagisho :
ተባረክ ወንድሜ አንጀቴን አራስከው መጀመሪያ ከኩረጃ ወጥተው ራሳቸውን ይቻሉ!!
2025-01-12 20:14:01
104
amen.girma7
amen girma :
እንደኔ ይሄን ልጅ የሚወደው🙋‍♀️🙋‍♂️🤚
2025-03-09 16:45:22
17
ampirampira
@AMPIR 4 :
የልጅ አዋቂ ነክ ፈጣሪ ብሩ አዕምሮ ከእውቀት ጋር ሰጥቶካል እንኮራብካለን ተባረክ 🥰🥰🥰🥰
2025-01-24 16:53:37
6
adanechgobena
Adanech Zeradam :
❤❤❤🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛልክ የእኛ እንቁ ኑርልን❤
2025-01-13 11:12:48
7
user7402520842584
እግዚአብሔር ያደርግልኛል :
ይሄ መናፍቅ ዳይፐራም በአፉ መቅዘኑን አያቆምም
2025-01-13 08:32:29
14
emuti121921
Netsi :
እናመሰግንሀለን ወድሜ ትክክለኛ መልስ🙏🙏🙏
2025-01-15 15:39:18
8
deju1et
Dejenie :
የልጅ ጀግና🥰🥰🥰
2025-01-13 21:27:15
5
edlawitkirubal
Edlawit Kiru :
አውነት በደንብ መልሰህለታል ወንድሜ በቤቱ የጽናህ
2025-01-15 09:20:47
7
asheyeyohans4
ashenafi❤3❤4❤5❤21♥️ :
ተባረክ ወንድማችን
2025-01-12 19:48:27
23
zed21330
@zinash21 :
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይስጥህ
2025-01-13 06:27:47
9
maramawit124
maramawit124 :
yelij awaki berta bro
2025-01-12 18:50:21
22
chap630
chap💫 :
ይሄን ልጅ ማን ብየ ልጥራው ቃላት አነሰኝ👏👏👏
2025-01-19 19:49:41
5
To see more videos from user @yomif_2112, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About