@bahirzemikael: #creatorsearchinsights #የዘንድሮ ጥምቀት ገሀድ አለው ?#ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #viral_video #ነቅዓጥበብ #ስብከት #ጥምቀት #ጾም #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #habeshatiktok #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryoupage❤️❤️
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
Region: ET
Sunday 12 January 2025 20:44:28 GMT
Music
Download
Comments
Hawi Dereje :
እስቲ አሁን ያወራሀው በመፅሐፍ ቅዱስ አስመርኩዘህ ምዕራፍ እና ቁጥር ጠቅሰህ ንገረን
2025-01-13 11:41:55
9
121619 :
አቤት ተዋህዶ በልጆቿትኮራለች መናፍቅ አንቀጥቃጭ ትውልድ እየመጡ ነው ተመስገን
2025-01-14 03:12:26
50
Mekdi Mekdi :
እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
2025-01-13 12:52:37
37
Haileyesus :
ከተራ ስንት ሰዓት ይሆናል? ጠዋት ተቀድሶ ከተራው ከሰዓት ወይስ?
2025-01-13 11:36:48
9
ggg.hh :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-01-14 11:58:58
9
abc123yo0 :
እናመሰግናለን ❤
2025-01-12 22:21:23
12
Habteslase :
ቃለ ሒወት ያሰማልን
2025-01-13 14:04:39
6
kidus :
እባክህን ነጡንቀላ ሠጸሐፍ አታስተምሰን
2025-01-13 10:33:21
1
Kidane Wold :
መምህሬ እርስዎም ይጾማሉን? አሁን በዚህ ዘመን ስንክሳር ጠቅሰው ያስተምራሉ? ምንው ወንጌል አለቀብዎት ወይስ ....? ማቴ 23:13 ጋብዠዎታለሁ።
2025-01-14 16:39:07
0
EYOB :
እናመሰግናለን🥰🥰🥰
2025-01-13 07:39:44
4
Kidane Wold :
ቅዱስ ቁርባን ለመቀበልና ለማቀበል ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን የ18 ሰዓታት ጾም ይጠይቃል ታዲያ የልደትና የጥምቀት ቅዳሴ መንፈቀ ሌሊት ነውና ቆራብያንና ቀዳስያን ምንጊዜ ይብሉ ?
2025-01-14 16:44:07
1
ደሩ :
እናመሰግናለን መምህር ያላወቅነውን ስላሳወቅከን🥰።
2025-01-13 20:36:02
2
zz :
መልካም ነው። ታዲያ የመስዋዕት ሥርዓተ-ቅዳሴ እስከ ስንት ሰዓት ይከናወናል ምክንያቱም የመስዋዕቱ በግ የሚሰዋው ጊዜ ተሰዓቱ ነው ይህን እንደምን እናድርገው። ቅዳሴ ከተከናወነ ደግሞ ፆም የለምና እንዴት እንበል መምህር
2025-01-13 00:32:24
3
ኅሪት የምኩራብ እህት :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-01-13 17:30:03
2
nina gojjam :
አሜንን እፆማለን ግዴታችን ነዉ ቃለሂወት ያሰማልነ
2025-01-13 14:25:10
2
yds :
ካሕናት እንዴት ያረጋሉ ማለቴ ታቦት የሚያከብሩት
2025-01-13 18:45:05
1
አንተነህ ጌትነት :
ጥቅስ ፈላጊ ትዉልድ እስኪ መናፍቃን አንድ ጥቅስ ስጡኝ ጥምቀት መቸ እንደሚሆን እረ ተዉት ክርስቶስ መቸ ተበሰራ ወይስ ተወለድ የሚል መናፍቃን
2025-01-13 17:10:24
1
Hagi Mamo :
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻እናመሰግናለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2025-01-13 16:31:01
1
wubale :
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
2025-01-13 15:12:39
1
Asnake Getnet Belay :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
2025-01-15 05:05:44
0
ጽዮን tigamaryam :
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ
አሁን ቅዳሜና እሁድ ጽሉላት ምግቦች አይበሉም ማለት ነዉ በማርያም መልሱልኝ ሙሉዉንም የምናገኝበትን ላኩልን
2025-01-15 04:45:23
0
kinfe788 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-01-15 04:40:03
0
እሙ የልጃ ናፋቂ :
ቃል ህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏
2025-01-14 21:27:04
0
Miss yemaryam :
እናመሠግናለን የኔ ጥያቄ ነበረ
2025-01-14 19:39:51
0
Asres @@@@L :
ምንድነዉ ይሄ ነገር ሁሌ ሚደጋገመዉ በቃ ይህ የገሀድ ፆም ነዉ ይህ ደሞ ከ7 አስዋማት አንዱ ነዉ ።መብላት የፈለገ ይብላ በቃ።ይህ እኮ ለራስ ነዉ እንጂ ለማንም አይደለም እንወቅ።።።።።።
2025-01-14 19:10:11
0
To see more videos from user @bahirzemikael, please go to the Tikwm
homepage.