@fitsum_2012: #ኢትዮጵያ_መሬት_መንቀጥቀጥ_የጀመራት_አሁን_አይደለም_ታሪካዊ_ነው #seyfu #earth #eartqueake #ethioviral #viralvideo #foryoupage #seyfuonebs #fpy #earthquake #የመሬትመንቀጥቀጥ #መሬትተንቀጠቀጠች #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የኢትዮጵያመሬትመንቀጥቀጥ #ለምንድንነውመሬትየምትንቀጠቀጠው

Fitsum 🌍🧠❤️❤️❤🌍
Fitsum 🌍🧠❤️❤️❤🌍
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 13 January 2025 00:26:10 GMT
414960
10229
217
1833

Music

Download

Comments

user7950160522581
user7950160522581 :
በትኩረት እንዳንከታተል እረበሽከንኮ ምንድነዉ የምትቅበጠበጠዉ
2025-01-13 11:23:14
165
melakuhaile935
mytzna :
ኢንጅነር መሰለ ሀይሌ በነቀምቴ ከተማ በስማቸዉ መንገድ ተሰይሞላቸዋል ምክንያቱ ደግሞ የወለጋን ስታድየም ዲዛይኑን በነጻ ከመስራት ክትትል በመድረግ በሙያቸዉ ክብር ይገባቸዋል ::
2025-01-13 16:12:09
34
addi...s
adi :
ከመሬቷ በላይ አንተ ተንቀጠቀጥክ እኮ bro😋
2025-01-13 14:46:55
72
belovic.ethiopia
Belovich :
ያዝ እንግዲህ 1896 ዓ.ም በሚኒሊክ ዘመነመንግስት ነዉ። ይሄ ሰሞኑን ኦሮሞ ሀገር ስላስተዳደረ መሬት ተንቀጠቀጠ ብላቹ በአፋችሁ ስትፀዳዱ ለነበራችሁ ወናፍ አላዋቂዎች። ሰይፊሻ አመሰግናለሁ !🙏🙏🙏🙏
2025-01-13 13:40:52
9
mohamedahemedmangyaw
baro adis ethio :
ፖለቲካ ይዘት አለው ይሄ ቃለመጠይቅ
2025-01-13 05:34:47
18
michael5555556
mayko :
መሬት ጠፍጣፋ ናት
2025-01-13 06:29:00
8
solomonkasukalaka
Solomon 🦅 :
የባንክ አካውንታቹን ላኩልኚ ልርዳቹ እፈልጋለው
2025-01-14 18:10:27
0
add5886
AduHeba :
ሰርዶ የሞተው ይሄ ብቻ ነው !
2025-01-13 06:17:26
1
tesfathehulu
tesfathehulu :
ዶ/ር ኢንጂነር መሰለ ሀይሌ እዉቅ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ እስታዲሞች አባት።
2025-01-13 10:52:17
11
zgaaagbwm
ZG :
ሠይፉ ምሁሩ ይንገሩን አታቋርጣቸው
2025-01-13 09:12:07
27
eliyas1053
Eliyas1053 :
ከታች ያለቸዋ ሰውየ ግን ምንድን ናት እምትቁለጨለጨው
2025-01-14 20:54:31
1
meron2718
meron :
የሚገርመው የሚመለከታየው ባለሙያዎች አልሄዱም ቲክቶከሮች ሄደዋል😂😂😂
2025-01-13 09:03:24
42
narodereje
🎥📲Narovica🐥🐣🧡 :
እኔየሚገርመኝ ስምንተኛው ሺ እየተባለ ሚሊዮን አመት የሚሉት ነገር ከእግዚያብሔር ለመራቅ የሚሞክሩት ነገር
2025-01-13 11:55:22
2
hreeee56
wwwww :
ምነው ቤሄር ብሄረሰቦች እንደተለመደው የኛ ነው ተባባሉ እንጂ?
2025-01-13 15:39:59
6
user366771999551
Yitbarek :
አንተ እየተነተንክ ነው የሚመስለው ያው በለው ገብተሀል ።👌☺
2025-01-13 11:05:03
3
shim1318
shim :
ዶክተር ኢንጅነር መሰለ ሐይሌ የሲሲዲ መስራች እና የለቀምት ስታድየም ዲዛይነር ናቸው
2025-01-14 19:42:11
2
tamrat016
Tamrat merga :
ሩሲያ 12.000ኪሎሜትር ቆፍራ የገሀነምን እሳት አገኙ ያልከው you tube ላይ የት ነህ?!?!!!!!
2025-01-15 18:11:15
1
luminousartgechaye0583
gechaye :
ዶ/ር ኢ/ር መሠለ ሀይሌ!
2025-01-16 02:14:53
0
michaelteshale529
pearl :
ት/ቤትም እንደዚህ ነበርክ brother ?
2025-01-13 21:13:18
0
mekonnen177
ተክል :
ጥናትህ ልክ ነው ግን ሚሊየን አይጠብቅ። አሁን እየታየ ያለው ነገር በnormal ይሰነጠቅ የነበረውን በብዙ ሺህ እጥፍ ያፋጥነዋል። ተኝተህ ስትነቃ ከአዋሽ ማዶ መሻገር ሊያቅትህ ይችላል። እና በሳምት በወር በዓመታት ስጥቁ በማይጠበቅ ፍጥነት ይሰፋል።
2025-01-13 14:05:13
2
user1863510458582
Binyam Kebede :
Dr Mese, the Ginious and humble scientist!!!
2025-01-13 07:43:46
11
yeshimebettefera7
yeshimebettefera7 :
እንዲህ ያሉ አዋቂ ሰው እያሉ ጌም ሲጫወቱ አመሹብን ስንሰማቸው ቀረን
2025-01-16 20:16:24
0
user30416639943521
ቁምነገር ደሳለኝ :
የሆነ ያልሆነዉን በጠባብ አይይምሮ ከመዛበር እንደ ኢትዮጲያ ትክክለኝ በእዉቀት ላይ የተመሰረተ የእዉቀት ዉሃ ልክ እናመሰግናለን
2025-01-15 13:48:44
0
senit.123
Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹 /ኢትዮጲያ :
ዋዉ ደስ የሚል ገለፃ ተበረኩ ኢንጂነር ❤️❤️❤️🙏
2025-01-14 22:07:44
1
timbrandz
timbrandz :
አቃጠላችሁኝ እኮ ከላይ ሰይፉ ምሁር ሰዉ ጋብዞ አያሰወራም ጀለስ ኣንተስ ምን ሆነህ ነው ማነህ ምንድነህ😳 አንተን ላለማት እኮ ኮሜንት ከፍቼ ነው ቪዲዮውን ያየሁት ምን ሆነህ ነው🙄🙄
2025-01-15 09:06:09
0
To see more videos from user @fitsum_2012, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About