@lebamlk6: #የህልም ፍቺ#❤በኤልሳበጥ ❤#ምዕራፍ #21#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር ❤#🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር#❤

👸ንግስት ኤልሳቤጥ❤፩
👸ንግስት ኤልሳቤጥ❤፩
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 13 January 2025 17:29:20 GMT
97470
3819
245
215

Music

Download

Comments

baya.man79
baya man :
I lost my wallet every time my left leg stuck in the deche
2025-01-14 07:21:35
0
user6769276829110
selam :
wow
2025-01-14 15:02:59
0
user4834165377068
Maryam boss Lady :
Thanks 🙏
2025-01-14 06:35:49
0
weleyewa1234
ወለየዋ ፋኖ :
በህልሜ ያየሁት ሁሉ በውኔ ይገጥመኛል ለምን ይሆን
2025-01-13 20:36:04
4
kebiru94696033799071
KEBIRU :
በጭቃ መራመድ ምንድነው
2025-01-14 12:58:27
1
ehh5946
🕯️📖✍️ :
ወንድ ልጅ ፀጉሬን ሹሩባ ሲሰራኝ ኣየሁ ምንድ ነው እህቴ
2025-01-14 06:14:33
0
genet.genet.genet3
Genet Genet Genet Genet :
ውሃ ቀደቼ ስመለስ ፍቅረኛዬን መንገድ ላይ አህያ ይዞ ውሃ ሊቀዳ ሲመጣ አገኘሁት ከዛ ሲስመኝ አረብ ሀገር ልትሄጅ ነው አሉኝ እያለ ከዛ አህያዋ አመለጠች እሷን ሊቀድም እሮጣ በዛው አልተገናኝም 😔
2025-01-14 18:05:29
0
user9402273128342
ሀና🥰🥰 :
ዉሻ በህልሜ ብዙ ግዜ ሲነክሰኝ አያለሁ ምድነዉ እህቴ መልሽልኝ
2025-01-13 21:46:21
0
yordanosehalemari
ዮርዲ :
እህቴ በማርያም መልሽልኝ ቪዲኦቹን አይቻቸዋለው ያየሁት ህልም ፍቺው የለም
2025-01-15 10:42:49
0
maritu0157
ያውሩ ስራቸው ነው✌️🤸👎 :
እኔ ዛሬ ሌሊት ሊደፍሩኝ ሲሉ እሪሪሪ ስል ፓሊስ መቶ አዳነኝ ምድነው🥺🥺🥺🥺
2025-01-14 17:29:02
0
user1079883812941
ኩራዝ :
ጥቁር እባብ ቅንጤን ስነክሰኝ አየሁ በህልሜ ምንዲነው እኔ ህልም አይለየኝም ግን እባብ አይቸ አላውቅም ነበር ???
2025-01-18 08:54:12
0
ethio.ethio66
Ethio Ethio :
በሞቴ አትለፈኝ እህቴ ምጥ ተይዛ ስትጨነቅ አየሀት ምን ልትሆንብኝ ነው
2025-01-16 17:54:44
0
shemsi1045
S welloyewa :
እህቴ በህልሜ ዉሀ እየጠጣሁ ፀጉር ገባብኝ ለማውጣት እየሞከርኩ ሳይወጣልኝ ነቃሁ እባክሽ አትለፊኝ በኮሜንት መልሽልኝ
2025-01-13 18:06:34
3
emaenani
Anis :
ጌጣጌጥ ማየትስ ...ሀብል የጆሮ ጌጦች ብቻ ብዙ አይነት ጌጦች በአንድ እቃ ላይ ሆኖ እያወጣሁ አያለሁ አደርጋለሁ ምንድን ነው???
2025-01-16 14:43:54
0
jasen.jemis
jasen jemis :
በመኪና መሆደ
2025-01-14 05:21:28
1
user9484031701178
b :
ደመት እና ዶሮ ሁለቱም ነጬ ናች አውጥች ጣልኮቺ
2025-01-13 21:20:25
1
fekarnigusisia
fekra :
በህልም ሕፃን ታቅፊ አየሁ ምንድነው
2025-01-13 19:14:24
1
elsa.haile4
Elsa Haile :
በህልም ሰው ሙቶ አስከሬን ሳጥን ውስጥ ሲመጣልሽ ምንድነው እባክሽ ንገሪኝ በጣም ነው የጨነቀኝ
2025-01-24 04:53:10
0
amen7053
Amen27 :
ኤልሲ እኔ በተደጋጋሚ አይኔ አላይ ሲላኝ አያለሁ በህልሜ ምድነው?
2025-01-13 17:59:42
1
mekidelawit13
heven :
በህልሜ ስሜን እየጠየቁኝ ስሜን ስናገር ምንድነው
2025-01-13 17:58:35
1
user39905466139388
ተመስጌን አምላኬ💒 :
እሽ የኔ እህት ብዙ ግዜ በህልሜ ሰዉ ያሯርጠኛል ግን አይደርሱብኝም
2025-01-13 17:51:15
0
user12345768729
user12345768 :
ብር ስው ሲስጠንስ
2025-01-16 23:02:39
0
tirsit44
user9450645767874 :
እህቴ በብዛት መኬና መዳትስ????
2025-01-15 19:44:48
0
hiwot.adaro
ማሪያም እናቴ :
ልብስ ሰቃጠልስ
2025-01-15 19:41:52
0
beni03262
beni :
ሎቶሪ ሲወጣ ካየሁ
2025-01-15 17:54:46
0
To see more videos from user @lebamlk6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About