@ethio2813liverecord: #tiktoklive #tiopiantiktok🇪🇹 #viral #etiopiantiktok🇪🇹 #@Ethio live record ⏺️ @Ethio live record ⏺️ @Ethio live record ⏺️

Ethio live record ⏺️
Ethio live record ⏺️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 January 2025 10:35:22 GMT
39679
2309
140
492

Music

Download

Comments

antex80
helu st.george :
🥰🥰🥰josiy
2025-01-15 11:41:50
0
user487595113880
ስልኬ ነው ጠላቴ :
ይህን ልጅ ያደነቆራቹ ፓስተሮች የስራችሁን ይስጣቹ
2025-01-14 18:08:00
107
me80550
@me :
አረ ፈለገ ትዕግስትህን አደንቃለው እዮብ እራሱ እንደዚህ አልታገሰም🥰🥰🥰🥰
2025-01-14 21:10:15
52
teze211
Tezana :
የሞኝ ዘፈን መልሶ መላልሶ የአይኔ አበባ ነው አሉ
2025-01-14 18:06:21
38
teka.delelilo
Teka Delelilo :
ሥግደደት ሁለት አይነት ነው አንዱ የአምልኮት ሢሆን ሌላው የአክብሮት ነው
2025-01-15 03:37:37
5
mahletabay16
Mahlet Abay :
በሳቅ ሞትኩኝ ማርያምን ስንት አይነት ደናቁርት አለ ፈለገ ግን ትዕግሥትህን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏
2025-01-14 18:50:30
47
enatemaryam24
ቼላል ባባ # :
ፈለገ በረከትና ግርማሞገስ ይጨምርልክ
2025-01-14 22:53:04
14
yohahiwi19
Hiwot Getachew :
አንደዚህ አይነት ነው አንግዲህ በልሳን አወራን አያሉ ህዝብ ለይ የሚጫወቱት ጌታ ሆይ ይቅር በለን
2025-01-15 04:35:16
8
gashugirma2
gashugirma2 :
አሁን እኮ ጓደኞቹ አቤት ይችላሉ ይሉ ይሆናል😂😂😂😂
2025-01-14 22:20:30
12
real_man002
Real Man :
ማነው አሽከርክሮ አሽከርክሮ የለቀቀው😂😂😂
2025-01-15 04:11:25
6
mercy_yabu
Mercy Wsemayat :
አቋም ሚባል ነገር የላቸውም እኮ ኧረ በስላላሴ
2025-01-14 18:22:26
10
user3210766696371
abiyot man :
የደንቆሮ ለቅሱ መልሱ መልሱ አለ ለዝህ አይነቱ
2025-01-14 23:26:26
6
dyis37x1i7ff
dyis37x1i7ff :
እንዴዴዴዴ ጅዝብና ጴንጤ ከዕውቀት ነፃፃፃፃፃ አይደል እንዴ😂😂😂😂
2025-01-14 19:59:37
5
blata.junior
Blata Ĵunior :
በሙድ ኮሜንት እየጠበቀ ነው እረ ጆሲ 🤣
2025-01-15 08:33:10
3
matiwos_a_tewahido
Matiwos Amare Tewahido(አናሜሲስ) :
ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስን ተቃውመው ትምህርት ስለሰሩ የመጽሃፍ ቅዱስ ተቃራኒ ናቸው ተቸገሩ
2025-01-15 05:11:52
4
workuchala3
workuchala3 :
ፊሽ የሚባለው ውስኪ ጨልጦ ነው እንዴ የመጣው? ካላወቀ ለምን ለመከራከር መጣ
2025-01-15 07:53:21
2
natu.man90
Natu Man :
ጠቅላላ ድርቀት ይላችኋል ይሄ ነው
2025-01-15 06:17:15
2
surafelsleshi
sura man :
አይ ጴንጤ ወይን አይረዱ ወይን ሚጠይቁትን አያቁ🤔🤔
2025-01-15 06:01:31
2
whamame
እንድዛው ነው :
ይገርማል ጠማማ ናቸው ፕሮቴስታንቶች
2025-01-15 05:01:13
2
teze211
Tezana :
እራሳችሁን ጠብቁ ከፕሮቴስታንት
2025-01-14 18:04:12
4
ziyerifael
Z Yerufael Lej :
አረ ተቃጠልኩ አንተን መምህር ብለው የሚከተሉትን ደግሞ አሰብኳቸው
2025-01-15 07:01:33
1
jhonsongirma
Jhonson Girma :
ወንድሜ ፈለገ ጠላትክ እንዲ ይድረቅ አደረቀ
2025-01-14 22:22:56
2
menge571
menge :
kkk ፈለገ ተፅኖ ፈጣሪ በሉሉ
2025-01-15 05:28:37
1
1kiruroyal
kiru royal :
ጆሲ ተፍታች አንች ምን አለብሽ
2025-01-15 04:48:30
1
aster.teklu4
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ :
አሁን ነው ፈለገ አትናትዮስ ተፅኖ ፈጣሪ ማለት። ፈለግዬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ አንተን የመሰለ ወንድም ስላገኘሁ ደስተኛ ነኝ ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-15 04:41:04
1
To see more videos from user @ethio2813liverecord, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About