@umyusriii: #አየሱስ አምላክ አይደለም#fouryourpage #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ_ነው #

❤️‍🩹ኡህቲ🌸ፊላህ💖❤️‍🩹
❤️‍🩹ኡህቲ🌸ፊላህ💖❤️‍🩹
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 14 January 2025 15:56:12 GMT
68331
3800
307
1264

Music

Download

Comments

nahomevm
Ναηόμ :
Some argue that ὁ ἀληθινὸς Θεὸς refers to the Father, but the immediate grammatical structure points to Jesus.This verse is one of the strongest declarations of Christ’s divinity in the New Testament
2025-02-26 17:15:19
0
movement667
10 sec :
🥰🥰🥰🥰 1 becha nw yalkew
2025-01-21 13:44:55
0
you21423
You :
it shows in his page "God is good" Jesus by himself said the only Good is father in the heaven.
2025-01-16 16:30:11
0
2angles3
user3398962548004 :
teregaga estouaz u r good u know well but the way u talk is a little rough do plsss calm down take it easy pls
2025-01-30 17:23:44
0
gech6792
ረብኒ :
ኢሳያስ 46 ÷9 እኔ አምላክነኝና እደኔ ያለም የለም እና የቀድሞውን ነገር አስብ በእናንተ ቤት ትልቅ ጥያቄ መጠየቃችሁ ነው
2025-01-15 19:34:46
5
ethelyothor
ኢትኤል ዮቶር :
አንድ ጥቅስ እየሱስ እኔ ሰው ነኝ አታምልኩኝ ያለበትን አንድ ጥቅስ
2025-01-15 10:54:45
5
ss01154
ss :
ጂኒ ወንድማችሁ ነው አይደል
2025-01-18 08:05:18
6
seadu26
𝕤𝙚𝙖𝙙 𝕥𝙖𝙝𝙞𝙧🖤 :
ኡህቲ አላህ ይስጥሽ
2025-01-14 17:27:27
45
tof6161
tof6161 :
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ🥰
2025-01-15 10:59:57
32
yuyujo6
Justice :
አስረግጠህ ንገረው wow ወሂድ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2025-01-14 18:13:27
8
amabuker
Abubeker :
እኔ ግርም የሚለኝ መፅሀፉ ሌላ የሚረዱት ሌላ
2025-01-15 04:46:10
7
biqiltujimma2014
ان الله مع الصابرين :
እኔ ምገርምኝ ከኡስታዝ ጋ ለመከራከር የሚሞክሩት ነው😂😂🥰🥰
2025-01-14 17:25:41
7
mubarek12345.0
Mubarek :
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
2025-01-15 05:37:47
5
ermiwar4
Jeremiah ERMI :
ከአውዱ ለምን ትወጣለህ
2025-02-11 18:38:13
0
mebre460
መብሬ/Mebre :
አማርኛው እንዲነበብ ያልፈለገው ለምን ይመስላችኋል?
2025-01-14 20:49:53
0
mebre460
መብሬ/Mebre :
ቅዱስ አግናጢዮስ ሰለ ስላሴ የተናገረውን እይ "አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ህልው እንደሆነ፤ ወልድም በአብ በመንፈስ ቅዱስ እንደሆነ፤ መንፈስ ቅዱስም በአብ በወልድ እንደሆነ እናምናለን፤ ይህ ሦስትነት ያለመለያየት ያለመለወጥ በሦስት አካላት በአንድ መለኮት የተካከለች ናት" ሃይማኖተ አበው ምዕ 11 ክፍል 1 ቁ 5
2025-01-15 06:41:54
0
cr7goatronaldoportuges
Notification :
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።” — ሮሜ 9፥5
2025-01-16 19:08:42
2
abel1apple
Abel :
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5 20 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለንእውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
2025-01-14 18:24:41
2
12345509664855parvez
ኢዘዲን :
አቺ የሪከርድ ነሽ
2025-01-14 18:18:39
1
geraworq1
ጌራ ወርቅ :
ለማጣመም አልመች ብሎት ልጁ መከራ በላ!😂😂😂😂
2025-01-17 16:28:02
0
muletesfa54
John 3:16 :
*ዮሐንስ 20:28** "ቶማስም መልሶ። ጌታዬ አምላኬ ነህ አለው።" - ቶማስ ኢየሱስን እንደ አምላክ ሲጠራው ኢየሱስ አልከለከለውም።
2025-02-01 17:41:01
0
esube030
@CR7 :
ልጁ ሊል የፈለገው ግሪኩን አላውቀውም ነው። አሁንም እኔ እላለሁ ጌታችን አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው።
2025-02-14 21:52:59
0
ksheta2
bast :
ቁርአኑ አይሻልም ወሂድ
2025-02-13 16:38:08
0
getachewnegash431
Gech Gods man :
" የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:20)
2025-01-17 11:14:26
0
user3571639308416
እመን እንጂ አትፍራ :
ወሒድ ዐቃቢ አሏህ ይጠብቅህ እናንተን ለመግለፃ ቃል የለኘም
2025-04-02 07:10:32
1
To see more videos from user @umyusriii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About