@sofiusman10: አሞራው ካሞራ|| አርቲስት አስቻለው ፈጠነ #EthiopianMusic🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ካሳ ሃይሉ በ1818 በቋራ አውራጃ በአማራ ክልል ተወልደው በሚያዝያ 13 ቀን 1868 አረፉ። ለመያዝ በመቅደላ ጦርነት ላይ አለማረክም በማለት በጠዛ ጥይታቸውን በመጠጣት ህይዎታቸውን አጠፉ። የእንግሊዝ ጦር ወደ ኢትዮጵያ ባደረጉት ጉዞ። #King_Of_Ethiopia🇪🇹 #Atsa_Tewoderos_Kasa_Hailu. አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ መይሳው ካሳ!
Sofi Usman
Region: QA
Tuesday 14 January 2025 22:30:06 GMT
Music
Download
Comments
melaku🇪🇹❤️🇪🇹 :
ፈጣርዬ ጎንደርን ሳላይ አልሙት
2025-01-15 06:31:01
34
ባንቺ 😘 :
እምዬ ጎንደር ሰላምሽ ይመለስ ❤❤❤
2025-01-15 08:23:57
7
birta (የገደብየዋ) :
አረ ይሄ ሙዚቃ ጎንደር ተቀመጨ ጎንደርን አስናፈቀኝ🥰🥰
2025-01-15 07:00:12
37
tedi :
ምንምባይኖርህምአማራነትህብቻበቂነው💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-07-19 12:12:26
1
ያራብ በእዝነትህ አስበን :
የአማረ የባህል አምበሰደር
2025-01-15 05:32:55
18
ያብስራ :
ሽአመትኑር
2025-04-02 17:49:59
5
ይፋቴው 👑 :
የኔ ቅኔ ህዝብ አማራዬ ድል በክንዳችን💪💪💪
2025-01-15 07:59:07
6
user6358288145381 :
አመመኝ ደከመኝ ብሎ ሳይናገር፣
ሞቶ ተገኘ አሉ ወሎን ያክል አገር።
ጎንደር ታሟል አሉ መቸ ይሆን ሞቱ፣
እንደ ወሎ ሊሆን እንደ ጎረቤቱ።
2025-02-27 05:37:35
4
ክርስትያን :
የትውልድ ሀገሬን ሳላያት ሞት አይቅደመኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ፀልዩልኝ
2025-01-15 07:51:35
14
አሞራው ካሞራ :
ያሞራው ውብነህ ሀገር እናትዋ ጎደር🥰🥰
2025-12-04 15:52:06
1
full day :
እረ አሁንስ አልቅስ አልቅስ አለኝ
እረ ፈጣሪየ አድነታችን
ሰላማችን መልስልን ይህንን ሳላይ አደራህን አድየ
2025-01-16 20:17:10
2
Mizan :
አረ የሆነ ነገር ወረረኝ ወገን ምን አይነት ሙዚቃ ነዉ 🥰
2025-01-16 18:10:47
2
ላ አንድ ህይወት ሽ ፈተና :
አሁን ነው ስቃዩ ናፍቆቱ ደፋኝ ወይኔ😭🥰
2025-01-15 08:08:10
2
Ebrahim Raya :
ለመላዉ የእትዮ ህዝብ ሰላሙ ያዉርድልን 💔
2025-04-30 07:17:08
1
chalachewamsalu :
የጎንደር ትዝታ
2025-06-06 20:08:44
1
Letarik21 :
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ይህን ቅኔ ተመልከቱ። ፈጣሪ ሆይ ለሃገራችን የቀደመ ሰላሟን መልስላት።
2025-01-15 12:07:38
3
መብሬ ብ :
🙏🦅ፈጣርዬ ጎንደርን ሳላይ አልሙት💚🦅🙏
2025-04-21 11:49:14
1
አሞራው ካሞራ :
ወይ አች እናት አለም ጎደር🥰🥰
2025-12-04 15:51:03
1
Maru Kidie :
በጣምነውምወደውዘፈንህን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እወድሀለሁ🥰🥰🥰
2025-04-18 15:14:28
1
21,እናቴ❤️ :
እናትልም፣ጎንደር🥰🥰🥰🥰
2025-01-15 07:07:28
2
tigistdalega :
እኔም ናፍቃኛለች
2025-01-15 08:20:09
2
Tesfaye mole :
ኸኸኸ
2025-02-05 15:52:03
1
finekash2 :
አቦቦ ትችላለህህህህህህ
2025-01-15 14:20:31
1
To see more videos from user @sofiusman10, please go to the Tikwm
homepage.