@abrahamtadesse44: #creatorsearchinsights #fyb #orthodox #viral_video #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #apostiolic #

Dn Abraham
Dn Abraham
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 January 2025 10:02:16 GMT
1502821
163173
1601
29210

Music

Download

Comments

gashawyimer925
Gashaw Yimer :
ጧት ካልተቻለ ማታ መፀለይ ይቻላል ወይ?
2025-01-15 12:24:45
505
mekdi.ye.mikahal
Mekdi ye mikahal :
በነገራችን ላይ በጣም ትልቅ ፀሎት ነው ተጠቀሙበት
2025-01-16 10:51:59
420
yekdusmichaelij
"ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ :
ቃለህይዎት የሰማልን በፀሎታችሁ አስቡን
2025-01-15 14:49:15
193
helelbakele
helen :
የመዝሙር ዳዊት ብየ ስገዛ በጣም ትንሽዬ መፀሐፍ ከዘውት ፀሎት ጋር ያለች ነው የሰጡኝ ተባበረኝ መፀሀፉን የት ማግኘት እንደምችል እና ምን መፀሐፊ ምን ብዬ እንደምገዛ እባክህ ወንድሜ
2025-01-15 12:59:32
41
yirgalemtadessede
Kunna :
በልጅነቴ ይህን ክፍል አባቴ ዘወትር በማለዳ ቆመን በግእዝ እንደግም ያደርገን ነበር የተወሰኑት ዛሬም በቃሌ አስታውሳለሁ! ለ25 ዓመት በፕሮቴስታንት ቤት ቆይቻለሁ ... ዘንድሮ በዓብይ ጾምን መጾም ጀመርኩ ዜማና ቅዳሴው ናፍቆኛል😥
2025-03-31 13:58:53
60
hinste
Nesie...777ቢራቢሮ🦋🦋 :
የእሁዱ አስርዳኝ አባክህ
2025-01-15 12:05:04
89
bizaye3
bizuayehu :
ግዕዝ የማይችል ከሆኑ በአማርኛ አለው ወይ
2025-01-15 17:50:26
10
soliyanafashion19
tatlı kız👸፩፱ :
አንድ ያልገባኝ ለምሳሌ የሠኞ 1_10ንጉስ ብፀልይ ማክሰኞ ካቆምኩበት የሠኞን 11 ብዬ ነው የምጀምረው ወይስ የማክሰኞን 31 ነው የምጀምረው የምታቁ አስረዱኝ እስቲ
2025-01-16 16:15:47
18
yiz650
user9611176727647 :
አሜን አሜን አሜን
2025-01-16 08:53:25
12
mkrit211219
Boni10 :
በግዕዝ ነው ግዴተ መሆን ያለበት በአማርኛ ያለው አይሆንም
2025-01-15 15:21:14
9
rahel.afework8
Rahel Afework :
ቃለሃይወት ያሰማልን
2025-01-19 03:07:09
5
zerharegzerye
የ'የማርያም እናት :
ግዕዙን ለማንችል አማርኛውን መድገም እንችላለን አይደል🙏
2025-06-20 18:04:21
6
user1813061756391
አብርሃም አበራ :
የአርብን ተሳስተሃል ከ111 እስከ 130 ነዉ
2025-01-15 17:52:04
7
wwe.tiktok.comtigray
K & D :
መዝገበ ፀሎት መዝሙረ ዳዊት የለዉም
2025-01-15 12:31:57
6
rahelabreham90
Rahel :
ማታ ማታ መፀለይ ይቻላል ወይ?
2025-01-16 14:11:24
37
betalham
@ tewodrosmelese :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-01-15 16:41:18
29
dagii1522
Dagii የቂርቆስ✝️❤️ :
ስንጀምር የዘወትር ፀሎት አድርሰን ነው ወይስ ቀጥታ ከሰኞ ነው ምንጀምረው
2025-01-17 04:49:34
8
animutmussie1
Amanuel mussie :
ሰኞ መዝ 1_30 መክሰኞ ከ31_60 ረቡዕ ከ61_80 ሐሙስ ከ81_110 አርብ ከ110_130 ቅዳሜ ከ131_መጨረሻ ው ሰብዎ እሰከሚለወረ እሁድ ነብያተ ፣ሰሎሞን፣ኢሳያስ ፣ዳኒኤል፣ሰለስቱ ደቂቅ፣ቅድስት ሀና፣ህዝቂያስ ፣የሙሴ እና የቅድስት
2025-04-13 19:22:09
17
tabor_16
Henok🔴⚪ :
መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ከመጀመራቺን በፊት እንዴት ነው ምንጀምረው ማለት በ አባታችን ሆይ ብቻ ነው ወይስ???
2025-01-16 07:03:20
29
user1143566376196
ኪያ🌺 👑 :
ጀማሪ ነኝ ግን ሁሌም ለሊት 6:00 ስአት ነው መዝሙረ ዳዊት የምደግመው ልክ ካልሆንኩ አርመኝ ወድሜ ..
2025-01-17 15:02:57
34
beabye27
fkr የድንግል ልጅ :
መዝሙረ ዳዊት የሚደገመው ውዳሴ ማርያም ከደገምን በኃላ ነው ወይስ እንዴት ነው በማርያም አስረዳኝ
2025-01-24 19:53:27
6
kesis.fmariam
ለዓለም ሰላም ሁል ጊዜ ቢኖረው :
ሰሎሞን ወደ ቅዳሜ ነው የሚባለው ርግጠኛ ነህ? የእሁድ ነው?
2025-01-16 16:05:58
5
destinaadis
𝔻 𝕖 𝕤 𝕥𝕚𝕟𝕒 ✝️🙏🤲 :
10 ንጉስ ማለት አልገባኝ በትህትና አስረዱኝ እባካቹን
2025-03-25 18:53:09
8
eleni5698
Eleni :
የሰኞ 10፡ ከፀለይን በሚቀጥለው ሰኞ 11 የምንጀምረው?
2025-01-15 12:26:21
31
To see more videos from user @abrahamtadesse44, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About