@felegeatnatios: #ፈለገአትናቴዎስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #ኢየሱስ_ያድናል። #@ERMI HD ⚔️ @Jossey♠️ @ዳሪክ ንጉሱ @janiy🦋 @Abeni_6 @Apostolic Succession @ባሮክ @bella_axumawi30 @Beta yoo ⚡️ @ብርጅስቶን.Messi ጅንኑ👑 @fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi. @friday9Os🔥 @gadisa @Gold_Orthodox @ሄኒ🤓የመርኬ🤓ልጅ🤓💚💛❤️ @ISAK 💛 @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @Kidi 2002🍫 @Lidetekal_7 @tedo_z_rufael 13 @me and me @mercury_habtamu✨ @Nahom_fonti🦁 @ያያ ዘልደታ 19 @YEAB (ባባ)💧 @SAMUEL TESFAYE
ፈለገ አትናቴዎስ
Region: ET
Wednesday 15 January 2025 10:43:38 GMT
1318221
125592
3653
11450
Music
Download
Comments
YEAB (ባባ) :
እኔ እግዚአብሔር ፊት የምቆም ገብርኤል ነኝ ትልቅ ስጦታ ነዉ 🙏
2025-01-15 10:56:08
3856
yo :
እንደ እኔ ሳትከፍተው ቅዱስ ገብርኤል እንደሆነ ያወቀ🥰🥰🥰
2025-01-15 11:57:01
2276
asni giyonawit :
ገብርኤልን የምቶድት ሁሉ ለሒወታቹ ትልቅ የምስራችን ያሰማቹ🙏🙏
2025-01-15 11:16:27
1180
ባሮክ :
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ተወዳጆች 🥰🥰🥰
2025-01-15 11:03:41
615
tsegina🦋🦋 :
ፈለገ አትናቴዎስ ተፅዕኖ ፈጣሪ😍😍😍😍
2025-01-15 10:47:20
446
Wonde✝️⛪️⛪️ :
ሰው በጣኦት አምልኮ ጨረሳችሁ ተው ግን ወደ እግዚአብሔር ፊታችሁን አዙሩ ንስሃ ግቡ በእውነትና በመንፈስ አምልኩ
2025-01-16 04:32:42
21
Tsehay (አሳዲ ራያ)🌽🌾🌽🌾 :
jani ቅዱስ ገብርኤልን በጣም ትወደዋለች ብዙ ግዜ ሰለሱ አዉርታ አጠግብም ተባረክ ወንድማለም🥰🥰🙏
2025-01-15 11:02:18
19
ልጇ ነው አምላኳ :
መናፍቃን ግን የማይመለከታቸው ቤት ገብተው ኮምንነት ካልሰጡ ይገረፋሉ እንዴ😂😂😂
2025-01-15 20:33:17
34
𝕟𝕦𝕙𝕒𝕞𝕚𝕟 💜 :
thank you for changeing the TikTok platform respect for all 🙏🥰🥰🥰
2025-01-15 11:16:20
48
my world :
እንባዬ ነው የመጣው ፈለገ ተፅእኖ ፈጣሪ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-15 10:59:40
19
Erminas :
ለጴንጤዎች ጥያቄ አለኝ
፩. ምን አቃጠላቹ?
፪. እንደ እርጎ ዝንብ ባልተጠራችሁበት ሁሉ ጥልቅ የምትሉት ምን ነክቷቹ ነው?
፫. እስከ መቼ ነው ሰው ቤት በመቀላወጥ የምትኖሩት?
2025-01-16 20:46:01
5
A L £ M ♾ :
”እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ” ሉቃ ፩፥፲፱
2025-01-15 12:24:14
5
Mule Arbaminch :
አንተ የተመረጥክ የታደልክ እንዴት እንደምቀናብህ🙏❤
2025-01-15 10:48:49
50
አምላኬ ስራኝ እንደገና 🙏🥺 :
ዲያቆን በጣም ደስ የሚል ቻሌንጅ ነው ይቀጥል 🙏❤🥰🥰🥰
2025-01-15 11:06:23
40
መቅዲ✝️⛪🤌🫡 :
ቀጣይ ለጆሲ ቢሆን ደስ ይለናል🙏🙏🥰
2025-01-15 11:20:10
143
0937 :
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
2025-01-16 08:14:07
5
Żêmïķàěl :
ዘመኑን የዋጀህ ምርጥ መምህር፤ በእውነቲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
2025-01-15 10:53:38
70
blese legese 🍫💎 :
እንደኔ ቀድሞ ያወቀ የቅዱስ ገብርኤል ስዕለአድኖ መሆኑን🙏🙏
2025-01-15 11:46:20
20
henok D🎬 :
ፈለገ አትናቴዎስ የስዕል ተፅዕኖ ፈጣሪ
2025-01-15 10:55:29
41
Betina :
😂😂😂 ስእል ማከፋፈል ጀመርክ ፈሌ?
2025-01-16 12:18:14
54
ሮሚ :
ፈለገ እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክ ❤❤❤😔🙏⛪️
2025-01-15 11:20:35
6
ክብሩ ዘሚካኤል :
ክብር ይስጥልን ዲ/ን ! ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ የቆማችሁለት መድኃኔዓለም በእናቱ ምልጃ ሞገስ ይሁናችሁ! በተለይ እርስዎ ደግሞ በጌም በኩል እየሰሩ ያለው (የአገልግሎት መልኩ ልዩ ልዩ ስለሆነ )ድንቅ ነው። በቅዱሳን ታሪክ ያለ ገድል ነው። የቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር እና የአትናስያን ታሪክ ያስታውሱኛል!
2025-01-15 13:01:25
9
€ŧĥïø ¥âšĥï 📸 :
ገብርኤልን ጠርታ አጠግበውም ነበር🙏❤🤔
2025-01-15 10:49:18
9
ማተባዊት :
በማሪያም ስራ ፈልጉልኝ🙏
2025-01-16 08:44:23
13
mimi :
ጴንጤዎች ምነው ተንጫጫቹ መንፈሳቸው ተረበሸ😁😁
2025-01-15 15:21:28
7
To see more videos from user @felegeatnatios, please go to the Tikwm
homepage.