@dnyordanos.abebe: https://t.me/zikirekdusn https://youtu.be/c36Wvk2W6oE?si=8ooyFITh_7ZOkq4O ✝️መምህር ዲያቆን ዬርዳኖስ ቃለ-ህይወት ያሰማልን።✝️ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #አባገብረኪዳን #ዲያቆንዬርዳኖስ #foryou #fyp #fypシ゚ #viral @የዝክረ ቅዱሳን ተማሪ ነኝ @Bereket Admasu Official @ርቱዓ ሃይማኖት☦️
ዝክረ ቅዱሳን
Region: ET
Thursday 16 January 2025 17:12:01 GMT
Music
Download
Comments
midre rist :
በቲክቶክ ፀሎት በግሩፕ ፀሎት እያሉ ለሚጃጃሉ የአረብ ሀገር እህቶቻችንም ልብ ቢሉና ጥሩ ነው
2025-01-16 18:21:13
8
ሙሉቀን ደሳለ :
አይ ብቸኛዉ የአባቶችን ፈለግ የያዘዉ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ ዘአቢየ እግዚዕ❤❤❤❤❤
2025-01-17 04:57:38
28
@Zeyared-ዘያሬድ :
እውነት ነው ዲ/ን ዮርዳኖስ❤❤
2025-01-16 17:20:07
14
"የቅዱሰ ሚካኤል ልጅ" :
ምሀራችን ቃለህይዎት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡን
2025-01-16 18:23:09
5
እግዚአብሔር ታላቅ ነው :
የኮረናው ጊዜ ታዲያ ላይቭ ለምን ተሰራጨ?
2025-01-16 19:36:13
0
henokeseyuome5 :
በትክክል።
2025-01-16 17:57:56
3
user18191665996695 :
እውነት ነው እያለማመዱንና እያራቁን ነዋ ወንድሜ
2025-01-16 18:19:58
2
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ :
እውነት ነዉ መምህር ዘበአማን የእውነት መምህር በዚህ ያገኘነዎት ዕንቊ መምህር
2025-01-16 17:24:56
2
user2913498105279 :
በትክክል
2025-01-16 17:22:22
2
Enate2111 :
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
እውነት ነው🥰🥰🥰🥰
2025-01-17 06:40:46
1
莉琦(我的Line:nood3345) :
ሰዉ ክርስቲያን መሆኔን ያወኩት በአንተ ተግሳጽ ነዉ መምህር በርቱልን በቃ የእዉነት ሰዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-01-17 06:16:22
1
የተዋህዶ ልጅ :
ሁሉም ነገር ቅጥ አጥቷል የታይታ ነገር በዝቷል ምን እንደሚሻል አላውቅም ሁሉም ነገር ያሳዝናል ተዋህዶን እርሱ ከእናቱ ጋር ይጠብቃት እንጂ🙏🙏🙏ስንናገርም ወግ አጥባቂ እየተባልን 😔😔ተባረክ መምህር 🙏
2025-03-30 19:44:08
0
d, Eshetu zegonder :
የዘመናችን ሊቅ ኑርልን
2025-03-27 19:51:57
0
አንተ ያልከው ሊሆን !!! :
እውነተኛ ቃል ሲነገር እንዴት ይጣፍጣል
2025-03-07 18:38:39
0
Janhoy :
በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው።
2025-02-18 09:00:30
0
ያያ ዘ ተክልዬ🙏👑🙏👑 :
እውነት ነው መህምር
2025-02-06 21:00:56
0
papi😁smile 24seven :
እውነታውን የሚናገሩትን ያብዛልን 🙏
2025-01-21 16:28:59
0
Habitmariam :
ቃለህይወት ያሰማልን
2025-01-18 21:06:53
0
fetari yimesgen :
እውነትነው
2025-01-17 16:29:17
0
tedovichz :
ቤተክርስቲያን የለለበት ቦታ በኢንተርኔት ብናስቀድስስ ነውር አለው? ቅን ጥያቄ ነው
2025-01-17 15:28:40
0
zack azanaw :
ቃለህይወትን ያሰማልን ❤🥰
2025-01-17 08:39:37
0
ቅድስት ቤተክርስቲያን :
እግዚአብሔር ያክብራችሁ መምህር እኔም ሁሌ በዚህ ነገር ውስጤ ይደማ ነበር ። እራሳችን የቤተክርስቲያን ስርዓት እየናድን እንዴት አይነት ክርስትና ነው ?
2025-01-17 08:23:23
0
የጥንቲቷ ምስጢር :
እውነት ነው መምህር ምን እናድርግ ታገልን ታገልን ደከመንኮ መምህር።
2025-01-17 08:14:20
0
Gera :
ሁሌ ከልቤ የምሰማው መምህር እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
2025-01-17 06:37:29
0
pazeyone ¹² ¹⁹ :
ewnte😁😁
2025-01-17 04:44:17
0
To see more videos from user @dnyordanos.abebe, please go to the Tikwm
homepage.