@mohair227: #ያግድብ #ዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኩራቴ😘ኢ #ethiopian_tik_tok #ለዘለዓለም_ንጉሳችን_አንተ_ነህ🙏 #ትግራይ❤💛_ንዘለኣለም_💛❤ትነብር🙏🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ethioia #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤_ለዘለዓለ #ትዮጵያ_😍ለዘለዓለም😍_ትኑር🇪🇹❤️❤አማራ💚💛❤️ #tigraytiktok #ethiopian_tik_tok #ዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኩራቴ😘ኢ
Myme
Region: US
Friday 17 January 2025 06:11:40 GMT
Music
Download
Comments
#GatoPato1968 :
ስለዚህ የአንተ ድርሻ ሁለቱ ህዝቦች እንደቅድመ 1984 በፍቅር የሚኖሩበትን መስራት ነዉ።
2025-01-19 14:27:27
1
Dr. lingerew habtamu :
አይቸካለው እዛው ነበርክ😁😁😁😆😆😆
2025-01-17 15:24:16
0
Nile :
በምን ሰማኸው ካልተቀዳ እና ካልተቀረፀ😁😁😁😁😁😁
2025-01-17 21:12:29
0
bob marley :
ወልቃይት ድሮም ዛሬም ነገም የአማራ ነው
2025-01-17 12:24:19
32
degefa :
ትልቁ ስህተት ገዳይ አብይ እድሜ ያገኝው አማራ እና ትግራይ አንድ ባለመሆኑ
2025-01-17 09:59:51
8
user4906614122929 :
እና የተናገረው ምን ስህተት አለበት እያልክ ነው ምህራብ ትግራይ ያለው ሽረ ወዲህ ተንቤን እንጂ ከተከዜ ወዲህ በጥንቱ አጠራር ሰሜን በጌምድር በጀነራል ነጋ ተገኝ ስያሜ ደግሞ ጎንደር እንጂ ምን ምዕራብ ትግራይ አለ ችግሩ የእናንተ እንጂ የአብይ አደለም
2025-01-17 07:06:54
5
Kefyalw Assfa :
አርፍችው ተቀመጡ ምእራብ ትግራ እያልክ
ከመጨው የሰው መሬት ካልወሰድኩ ነው
ከአማራ ዳግም እዳትዋረድ ወያኔ የአማራ
ፀላት ነው አብይን እደግፍለን
2025-01-17 11:27:54
4
dkm6312 :
ወሬኛ ነህ ምእራብ ትግራይ የማባል የለም ወልቃይት ጠገዴ እንጂ
2025-01-17 11:21:26
3
barakoba :
እውነቱን ነው የሰውን መሬት
2025-01-17 11:52:49
3
Aklilu Ze Gonder :
የት ነው ምዕራብ ትግራይ?😂😂😂
2025-01-17 13:14:19
2
አስሜ :
ታዲያ ምን ስህተት አለው, እውነት ነው::
2025-01-17 13:25:07
2
user5637668101307 :
ምዕራብ ትግራይን እያልክ ከመጃጃል ኢትዮጵያ ከጫፍ እስከ ጫፍ የኛ ነው ብትል ይሻልሃል።እስታሊን አርቀህ ተመልከት
2025-01-17 23:54:30
2
kaid467 :
ተረዋይ አታ ወዲህ
ሰበይቲ ኑግሆ ህዝቢ
ኢትዮጵያ ይረዉኡካ
2025-01-17 06:28:32
2
🇱🇷 THE UGLY TRUTH 🇱🇷 :
ወልቃይት ለማለት ነው ምዕራብ ትግራይ የምትለን😂😂 አይ ትግሬ መሸም አትጠሩም
2025-01-17 07:36:44
2
ነፍጠኛው :
ሰውየው እከክ ነው በመካከላችን ሰላም እዳይፈጠር የሚደርገው ክፉ አስተሳሰብ ነው ሰውየው ምስጥ ነው
2025-01-17 13:48:12
2
👉 Berhan shikur 🙋♂️ :
እስታሊን የሠው እጣቢ የዩቱብ ጡረተኛ
2025-01-17 10:16:23
1
Ertiban :
ከየት አብትክ ያመጣኸው ምእራብ ትግራይ ነው ?? ትግሬ አማራን ጨርሶ ሊወስድ ከቻለ ይሞክረው ።
2025-01-17 11:16:40
1
Congratulations🦋🎄💐 :
ይህ እንደሚሆን ይታወቃል
በሁለቱም መሐል ያለው ልዩነት እንዲሰፋ አጥብቆ ይፈልጋሉ
2025-01-17 17:37:44
1
Beza Beza :
ምዕራብ ትግራይ የት ነው ?
2025-01-17 19:44:36
1
feruzanegus :
አብይ ሲፈልግ ይጨርሳችሂ።
ነገር ግን ከአማራ ላይ እጃችሁን አንሱ።
2025-01-17 18:37:39
1
user159607780174 :
የት ነበርክ ካሜራ ካጠፍ የውሸት አባሳደር ተገጢምሃ
2025-01-17 09:47:46
1
Dagi :
ወልቃትር ራያ እያላችሁ ስትጃጃሉ በልቶ እይጨረሰን ነው ቦታው ለሁሉም በቂ ነው መስገብገቡን ትተን የጋራ ጠላት መፍትሄ እንፈልግ
2025-01-19 09:24:21
1
user9445854877195 :
ኧረ ስታሊን በወልቃይት ጉዳይ ሕወሀት ከ5ጊዜ በላይ(ከ72-2008ዓ፡ም) ትግሬ አስፍሮ፣ወልቃይቴ ገድሏል።የሰው ደም ያንቀዠቅዣል።በወንጀል ስላልተጠየቃቹ፣መሬቱን ተመኛቹ።
2025-01-17 21:28:37
0
Getachew Birkneh :
እና ከለለ ከየት አመጣሃው ወረኛ
2025-01-17 19:34:50
0
To see more videos from user @mohair227, please go to the Tikwm
homepage.