@deshet13: #ዮሐንስሽፈራው የጨጓራ ባክቴሪያ የአንጀት ቁስለት የሀሞት ጠጠር መድሀኒት

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 January 2025 03:40:10 GMT
1584575
111123
2835
29716

Music

Download

Comments

abdu.alemu11
Abdu Alemu :
1400 አመት በፊት ነው የነገሩን የኝ ነበይ ሰ.አ.ወ.
2025-01-18 05:29:19
2029
ebrahim.yasin009
ገንዘብ ካለህ ወዳጂ አለህ :
የግመልን ጥቅም ወተቱ ስጋው ወዘተ መደሀኒት መሆኑን የነገሩን ውዱ ነብይ መሀመድ ሱለሏሁ ወአለይሂ ወሰለም ናቸው
2025-01-18 05:05:49
1141
user6086000874013
ጊዜ ለኩሉ :
የግመል ወተት ለተዋሕዶ ይፈቀዳል? ወንድሜ
2025-01-18 03:52:06
265
habibredwan0
habibredwan3 :
የኛ ውዱ ነብይ ከ 1400 ዐመት በፊት ስለ ግመል ሽንት ፍቱን መድሀኒትነት ነግረውናል
2025-01-18 05:07:45
309
feyufx
FeyuFx🔥 :
ነብዩ ሙሓመድ ከ 1400 አመት በ ፊት ነግረውናል 🥰👌
2025-01-18 15:08:59
272
user9811534645323
حسن على :
የግመል ሽንቱም ወተቱም መዳኒት ነው ምንጩ ግን ከነቢዩ ሙሀመድ ነው መዳን የፈለገ መጠቀም መብቱ ነው
2025-01-18 14:37:34
155
emuye899
እሙዬ👸 :
ቲክ ቶክ በማየቴ አንደኛው የማልቆጭበት ድንቅ ሰው ዩሐንስ ሽፈራው ነው እንዲህ አይነት ሰው ስታይ አንዳንዴ ተስፍ አትቆርጥም በሀገርህ ለማንኛው የዮቲዮብ ቻናሉ ብዙ እውቀቶች ስላሉ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ዳይ ሁሉም ቅን እና ትሁት ለሆነው ወንድማችን ❤😊🙏
2025-01-18 04:40:18
257
www.tiktok.commeazi1
meazi :
የዱባ ፍሬ በጣም ነው ምበላው አብዝቼ አሁንማ ኪሎውን 600 አደረጉት😡
2025-01-18 03:58:06
17
henok1199
HENOK. :
የጨጓራ አሲድ ምንም ቀን አርፌ አላውቅም ያጋሳኛል ምናምን ቀን በቀን እየተሰቃየው ነው plz ከዚ በፊት መረጃ ሰቶ ከነበር ጠቁሙኝ
2025-01-18 05:18:32
6
mesti77u
ማያ ሞንታርቦ ኪራይ :
አይ የገበሬው ልጅ አንተን ያፈራች ኢትዮጵያ መታደሏ
2025-01-19 04:25:36
15
man04353
@Man04 :
ይሄህ ጀግና ሰው እና መሰል የባህላዊ መደሀኒት ምክር የሚሰጠንን ሰው ለምንድነው ትኩርት ሰጥተን እንድንከታተለው የፍሎ ዘመቻ ለምን አንጀምርም? ከምሬነው
2025-01-18 04:16:08
86
user816629557817
hanicho@ hani :
የኛ ውድ ነቢይ🥰🥰🥰 ነግረውናል እናቃለን 🥰🥰
2025-01-18 13:42:12
118
nuru_hubi
Nur :
በቃ የጉበት ካንሰር ምንም መፍትሄ የለውም ማለት ነው ዝምብለን ሞታችንን እንጠብቅ🥺🥺🥺
2025-01-18 13:27:23
8
abuil1998
valavan :
በነገራችን ላይ የግመል ወተት ስትጠጡ ቀበቶ አይመከርም 😁 ለሸኖ ቤት ቅርብ መሆን አለባችሁ
2025-01-19 19:41:24
10
solomon_zemeket
📖ሰሎሞን ዘ-መቄት☦️ :
ጥበብ ቤቷን የሠራችበት ዮሐንስ ሽፈራው👏👏👏
2025-01-18 07:12:34
6
siraaj124
🥷🏽 SOO🔥 :
be allah muslimoch ለረመዳን Qur'an ግዙልኝ
2025-01-18 12:27:53
19
adugenet737
Adugenet :
ሰው ግን ምን ነካው? ዩሐንስ የሚያቀውን ነው የነገረን ይህ ደግሞ ደግነት ነው። እሱ የሚያቀውን አገልግሎት ለማግኘት ሰላሳ እነ አርባ ሺ ብር የሚጠይቁ የሉም ወይ? ያውም በሚዲያ እራሳቸውን የሚያስተዋውቁ ብዙ አይደሉም ወይ? ይልቁንስ ባህላዊ ህክምና ከዘመናዊዉ ጋር ተቀናጅተው ቢሰሩ እና ወደ ምርምር ማዕከል ቢወሰድ።
2025-01-18 05:14:24
13
fikadu8744
እዝራ ❤ 🇪🇹❤🇪🇹 :
የግመል ሽት ለኩላሊት ኢፌክሽን ያለበትን ሰው ሲያድን አይቻለው 🥰🥰🥰
2025-01-18 06:58:45
25
king692103
king ገሠሮ :
የአቦካዶ ፍሬ በእርጥቡ ሰልስላቹ ታደርቁና ስትል ምንም አልገባኝም ወንድም። ወይ በሚገባን አገላለፅ ብትቀይርልን🙏 ( ለሀሞት ጠጠር)
2025-01-18 04:12:22
7
bamie75
ba mie :
የከረዩ ኦሮሞ እረኞች በመቶዎች የሚቆጠሩ ግመሎችን ለግጦሽ ወደ ጉራጌ ምድር በረኻው አካባቢ መጥተው አገኘዋቸው። ትኩሱን አልበው በኩባያ አጠጡኝ። የከተማ ልጅ እንደመሆኔ የበረኻው ኑሮ ክፉኛ ጎድቶኝ ነበርና ሰውነቴ ወድያውኑ ተመለሰልኝ❤😘😍።
2025-01-18 05:23:49
14
daniel_minassie
Dada 🦅🕸🏋️‍♂️ :
የገበሬው ልጅ😍🙏 የግመል ወተት ግን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ይፈቀዳልን?
2025-01-23 03:53:41
5
ruzuasefa777
Wondi Asefa :
ከልጅነቴ እስከ ጉርምስናዬ እሱን ስጠጣ አድጌ ነው ይኸው እስካሁን አንድም ህመም አላውቅም።
2025-01-18 14:12:47
6
gkgaterew
gkg :
አንተ ክርስቲያን ነህ ወይንስ ሙስሊም ግመል ከማይበሉ እንስሳት ይመደባል ምን አስበህ ነዉ
2025-01-18 11:28:11
9
29kalina
ቃል.🦋 :
ሁለቱም ኩላሊት ፌል ላደረገ በድሃኒት አለው በማሪያም ንገረኝ አክስቴ ልትሞትብኝ ነው😭😭😭😭
2025-01-18 16:47:17
9
_abdellah08080808
محفوظ :
አቮካዶ ኦርጋኒክ ያልሆነ አለ እንዴ በምንስ ይለያል
2025-01-18 04:18:40
9
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About