@dani.dan246: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ertreantiktok🇪🇷 #🇺🇬Ugandan Orthodox mezmur

dani dan24
dani dan24
Open In TikTok:
Region: UG
Saturday 18 January 2025 19:42:00 GMT
99192
9064
150
622

Music

Download

Comments

gualabraha55
Almaz Abraha :
Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Amen Amen Amen Amen 🙏 ❤️
2025-01-19 15:19:34
4
user5846860067339
.., :
🥰That doesn't look like Uganda,God bless Ethiopuan orthodox tewahido Church.
2025-01-30 14:04:50
1
devid.santos368
l'm hamas :
my name is Jesus
2025-01-21 17:24:31
1
emiks661
Emiks :
Amen Amen Ellllllllllllllllllllll SwiftKey 🥰🥰🥰
2025-01-21 15:12:27
1
siphonix_conf
Seim Tranquila :
like
2025-01-22 03:03:19
1
user3564086051559
user3564086051559 putin russia :
ar
2025-02-10 12:15:09
0
usereq9dfgf3wt
ዙጢ :
እንዴ ኡጋንዳ ምን ተገኝቶ ነው ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያዊ? የሆነ ያላወኩት ነገርማ አለ
2025-01-21 02:43:06
49
matiwos_a_tewahido
Matiwos Amare Tewahido(አናሜሲስ) :
ዩጋንዳ የኢትዮጵያ 12ኛ ክልል ሆና የለ እንዴ። ከክልሎችም በለጠች ግን
2025-01-21 07:36:49
81
m5761536
m :
በገዛ ሀገራችን እየተገፋን ፈጣሪ ግን በሰው ሀገር አበዛን አከበረንም ዮሴፍን ወንድሞቹ ሲሸጡት ፈጣሪ ግን አከበረው ከፍ ከፍም አደረገው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ኦርቶዶክሶችን አሁንም ያብዛችሁ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-21 12:29:51
17
eysojesw
jery :
እምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ መሆን ያኮራል
2025-01-21 07:53:15
16
loveaxygfu
ግዜ :
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ገና አለምን ትወርሳለች
2025-01-21 10:21:41
14
sdsm87
በመጀመሪያም ቃል ነበረ :
ምንጣፍ የሚያነጥፉት ወጣቶችም አሉ በጣም ደስ ይላል
2025-01-21 09:34:11
11
user901235744909
user901235744909 :
የኡጋንዳውያንን አስተያት ብታካፍሉን ደስ ይለናል ይሄን ልዩ ሀይማኖታዊ ስርአት ሲያዩ ምን እደሚሉ?
2025-01-21 20:22:53
6
tigsitwondimu
Tig@m Lab@ :
ባህል የሆነ ሐይማኖት 🤣
2025-01-21 18:19:42
1
user9069393739100
sinziro :
ለፋኖ የሚላከው ዶላር በዛ በኩል አድርጎ ነው የሚመጣው አሉ ....?
2025-01-21 05:31:55
1
lemmamulatu
hageren :
አገራቸው ጠቧቸው የው ይሄ ሁሉ ገተት የተሰደደው?😏
2025-01-21 10:42:32
1
getinetsisay21
ዘማሪ ጌትነት ሲሳይ :
omg በቃ ምድርን ወረስናት አይደል🥰🥰🥰
2025-01-21 18:42:01
2
danideroosi2
DANI ዱ ነ ግ🔥🍻😎 :
እንዴ ሳንሰማ ኡጋንዳ ምንአለ ዴ ይሄሁላ የኛ ሰዉ
2025-01-21 19:05:43
0
user293805171
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 :
ደስ ሲል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏🥰🥰
2025-01-21 10:20:35
4
nanati4286
Nanati :
ገና አለም ይጥለቀለቃል ኦርቶዶክስ መመረጥ ነው
2025-01-21 08:57:56
4
almazmekonen547
Aqwerqi :
እልልልልልልልል አሜን እንካን አደረሳችሁ
2025-01-18 20:35:25
4
user5636125169861
dunuberhanu :
ዓመት ዓመት ድገሙ ሥላሴ ኣባታችን ኣለሁ ይበላችሁ ወገኖቼ:: ክብሩም ለናንተም ይተርፋል ለኣገሪቱም በረከት ነዉ::
2025-01-21 14:10:05
3
user4256023814074
Alaye :
ዩጋንዳ ለም የአበሻ መናኸርያ ሆነች? 1) የዩጋንዳ መንግስት ስደተኞች ከህዝቡ ጋር እንዲቀላቀሉና በነፃነት እንዲቀሳቀሱ ስለፈቀደ 2) በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መክከል ቢያንስ ህዝብ ለህዝብ እርቅ ስለወረደ በጋራ ማምለክና መሰባሰብ ስለጀመሩ:: ትክክል ነው? የተለየና የተሻለ ህግ ስለአወጣ
2025-01-19 14:54:20
3
user7402520842584
እግዚአብሔር ያደርግልኛል :
እግዚአብሔር ይመስገን
2025-01-21 15:35:33
2
user5001184821770
MD :
koy sewu hulu eza aydel ende🥰
2025-01-21 08:17:14
2
To see more videos from user @dani.dan246, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About